A.A Housing profile picture

A.A Housing (@aahdabofficial)

Followers
25.3K followers
Following
3 following
Likes
91.1K
Videos
349
Avg length
0:14

Playlists Liked videos

Latest videos by A.A Housing

  • የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ የመማክርት ጉባዔ በቀጣይ በሚከናወኑ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። ቢሮው… – video , 9.8K views, duration 0:10

    143 likes 13 comments 5 shares 15 saves

    የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጥ የመማክርት ጉባዔ በቀጣይ በሚከናወኑ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። ቢሮው በቤት ልማት፣ በመንግሥት ቤቶች አስተዳደር እንዲሁም በቤት ጥናትና መረጃ አያያዝ ረገድ የሚሰጣቸውን የተቀናጁ አገልግሎቶች በማዘመን፣ ፍትሐዊና ቀልጣፋ አሠራር ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል። የመማክርት ጉባዔውም የቀጣይ ሥራዎችን በጥራትና በፍጥነት ለማከናወን በሚያስችለው የድጋፍና ክትትል ዕቅዱ ላይ…

  • ከ1997- 2007 ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ውል ተይዞላቸዉ የተገንቡ እና አገለግሎት እንዲሰጡ የተደረጉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የጥራት ጉድለት ሰለታየባቸዉ በጥናት… – video , 14.4K views, duration 0:15

    134 likes 12 comments 19 shares 20 saves

    ከ1997- 2007 ዓ/ም ባለዉ ጊዜ ውል ተይዞላቸዉ የተገንቡ እና አገለግሎት እንዲሰጡ የተደረጉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የጥራት ጉድለት ሰለታየባቸዉ በጥናት ተለይቶ ነዋሪዎች ላይ ምንም ጉዳት ሳይፈጠር የሙያዊ እርምት ሥራ ሊደረግ ነው። አዲስ አበባ፦ ከ1997- 2007 ዓ/ም በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተስተዋሉ የግንባታ ጥራትና ተያያዥ ችግሮችን ለመፍታት በጥናት የተለዩ ሕንፃዎች ላይ የማስተካከያ ሥራ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት…

  • ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጋራ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ንግድ… – video , 2.2K views, duration 0:15

    29 likes 1 comment 9 shares 1 save

    ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በጋራ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን በጨረታ እንደሚሸጥ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት በካፒታል ፕሮጀክት ተገንብተው በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ ንግድ ቤቶችን በ3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ኮርፖሬሽኑ በግልጽ ጨረታ ያቀረባቸውን ንግድ ቤቶች ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ…

  • የሰው ተኮር ልማት በተግባር የተረጋገጠበት የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደር! ዛሬ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው… – video , 5.3K views, duration 0:15

    98 likes 9 comments 4 shares 7 saves

    የሰው ተኮር ልማት በተግባር የተረጋገጠበት የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደር! ዛሬ የቦሌ ሹቡ ኤጀርሳ የተቀናጀ ነዋሪዎች መንደርን ለአካባቢው የልማት ተነሺዎች አስረክበናል። የከተማ ልማት ዋነኛ ዓላማ መሠረተ ልማትን መገንባት ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ኑሮ ማሻሻል፣ መብትና ጥቅም ማስጠበቅ እና የተሻለ የኑሮ ዕድል መፍጠር ነው። በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ዩኒቨርሲቲ የሀገራችንን የቴክኖሎጂና የኢኮኖሚ እድገት የሚያፋጥን…

  • ባለፉት 5 ዓመታት በመዲናችን 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች ማስተላለፍ የተቻለዉ አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ ነዉ:: የአዲስ አበባ… – video , 8.4K views, duration 0:15

    160 likes 55 comments 0 shares 16 saves

    ባለፉት 5 ዓመታት በመዲናችን 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች ማስተላለፍ የተቻለዉ አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ ነዉ:: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪዎችን መሰረታዊ ፍላጎትና አንገብጋቢ የሆነውን የቤት ችግር በመረዳት አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ አድርጓል :: ከተማ አስተዳደሩ በቤት ግንባታ ልማት ሂደት ዉስጥ የመንግስት ሚና ቀዳሚ በማድረግ የተለያዩ…

  • የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በሚሻሻልበትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚቀረፉበት ዙርያ ውይይት ተካሄደ። የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አመራሮችና… – video , 5.9K views, duration 0:29

    112 likes 12 comments 11 shares 12 saves

    የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በሚሻሻልበትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚቀረፉበት ዙርያ ውይይት ተካሄደ። የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አመራሮችና ዳይሬክተሮች የቢሮው የአገልግሎት አሰጣጥ በሚሻሻልበትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሚቀረፉበት ዙርያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ በዋናነት የሌብነትና ብልሹ አሠራር በሮችን መዝጋት እንደሚገባ ፤ አገልግሎት አሠጣጥን በቴክኖሎጂ ማስደገፍ እንደሚገባ ፤ ተግባራት በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት መፈጸምና ተገልጋዮች…

  • አገልግሎትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በስታንዳርዱ መሰረት መስጠት ይገባል ተባለ የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከፐብሊክ ስርቪስ እና ከሰው ሀብት ልማት… – video , 5K views, duration 0:15

    68 likes 5 comments 2 shares 10 saves

    አገልግሎትን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በስታንዳርዱ መሰረት መስጠት ይገባል ተባለ የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ከፐብሊክ ስርቪስ እና ከሰው ሀብት ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ዛሬ በአገልግሎት አሰጣጥ ንጽጽር እና ምዝገባ ዙሪያ ከማእከል እስከ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ ዳይሬክተሮች ፤ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ አቶ መብራቱ ደሴ የቢሮው ጽህፈት ቤት ኃላፊ ባደረጉት ንግግር የቢሮው አገልግሎት አሰጣጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በስታንዳርዱ…

  • ማስታወቂያ ለ70/30 ማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች ስም ዝርዝሩን በተቋሙ የፌስቡክ ፤ የቴሌግራም እና የዋትስአፕ ገፅ ያገኛሉ – video , 10.6K views, duration 0:15

    105 likes 3 comments 15 shares 12 saves

    ማስታወቂያ ለ70/30  ማህበር ቤት ተጠባባቂ ተመዝጋቢዎች ስም ዝርዝሩን በተቋሙ የፌስቡክ ፤ የቴሌግራም እና የዋትስአፕ ገፅ ያገኛሉ https://linktr.ee/aahdab

  • የአገልግሎት አሰጣጥ መማክርት ጉባኤው ለሚከናወኑ የቤት ልማትና አስተዳደር ስራዎች ትልቅ እገዛ እደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና… – video , 4.5K views, duration 0:15

    78 likes 5 comments 3 shares 5 saves

    የአገልግሎት አሰጣጥ መማክርት ጉባኤው ለሚከናወኑ የቤት ልማትና አስተዳደር ስራዎች ትልቅ እገዛ እደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡   የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የሚያከናውናቸውን የቤት ልማት ስራዎችንና አገልግሎቶችን ለማሳለጥ በቢሮውና በህዝብ መካከል እንደድልድይ ሆኖ ለማገልገል የተቋቋመው የአገልግሎት አሰጣጥ መማክርት ጉባኤ አጋዥ ኃይል እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ መማክርት ጉባኤው በ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትና በ2019 በጀት ዓመት እቅድ ላይ…

  • "በትትክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ የቤት አስተዳደርና መረጃ አያያዝ ስርዓት ለመገንባት ከፍተኛ ቁርጠኝነትና ቅንጅት ያስፈልጋል":: ኢንጂነር ሄለን ታምሩ… – video , 20.2K views, duration 0:15

    396 likes 32 comments 64 shares 31 saves

    "በትትክለኛ  መረጃ ላይ የተመሰረተ የቤት አስተዳደርና መረጃ አያያዝ ስርዓት ለመገንባት ከፍተኛ ቁርጠኝነትና ቅንጅት ያስፈልጋል"::   ኢንጂነር ሄለን ታምሩ የቤቶች ልማትና አስተዳዳር ቢሮ ኃላፊ     አዲስ አበባ (ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም):- የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ1ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን፣ በቀጣይ 90 ቀናት በሚከናወኑ ተግባራት ላይም ሰፊ ውይይት አካሂዷል።   ቢሮው ባለፉት ሶስት ወራት በቤት ልማት፣ በመንግስት ቤት…

  • ሰንደቅ ዓላማችን፡ ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን! “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ፤ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው… – video , 1.8K views, duration 0:15

    50 likes 2 comments 0 shares 2 saves

    ሰንደቅ ዓላማችን፡ ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን!   “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ፤ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች ተከብሯል፡፡   የሰንደቅ ዓላማ ቀን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ ያለውን ጥልቅ ፍቅር፣ ክብርና ቃል ኪዳን በሰንደቅ ዓላማው ፊት የሚያድስበት ታላቅ የህብርና የብሔራዊ አንድነት ቀን መሆኑ በዝግጅቱ…

  • የሕግ የበላይነትን ያልተከተለና የሙያ ሥነ-ምግባርን ያልተላበሰ አገልግሎት አሰጣጥ ለብልሹ አሠራርና ተጠያቂነት ይዳርጋል ተባለ፡፡ ይህ የተገለጸው የአዲስ… – video , 4.7K views, duration 0:15

    57 likes 3 comments 4 shares 6 saves

    የሕግ የበላይነትን ያልተከተለና የሙያ ሥነ-ምግባርን ያልተላበሰ አገልግሎት አሰጣጥ ለብልሹ አሠራርና ተጠያቂነት ይዳርጋል ተባለ፡፡ ይህ የተገለጸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቢሮውና በሥሩ ለሚገኙ የክፍለ ከተሞች ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ሠራተኞች“ በመንግሥት ቤት አስተዳደር ሕጋዊ ማዕቀፎችና በሙያዊ ሥነ-ምግባር” ዙሪያ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በሰጠበት ወቅት ነው። በሥልጠናው ላይ እንደተገለጸው፤ የመንግስት ቤቶችን…

  • ቢሮው በኮርፖሬሽኑ እቅድ እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሄለን ታምሩ እና… – video , 12.1K views, duration 0:15

    172 likes 14 comments 7 shares 9 saves

    ቢሮው በኮርፖሬሽኑ እቅድ እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሄለን ታምሩ እና የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር አየለ ከፋለን ጨምሮ የቢሮ እና የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ በሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ የስራ ትውውቅ ፣ በ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ እና በ2019 በጀት ዓመት ዋና ዋና ዕቅድ ዙሪያ እንዲሁም በ2019 በጀት አመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ…

  • በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዲስ የተሾሙት ኃላፊ የስራ ርክክብ አደረጉ ፡፡ አዲሷ የቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሄለን ታምሩ ከቀድሞዋ ኃላፊ… – video , 91K views, duration 0:15

    1.2K likes 83 comments 79 shares 101 saves

    በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዲስ የተሾሙት ኃላፊ የስራ ርክክብ አደረጉ ፡፡ አዲሷ የቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሄለን ታምሩ ከቀድሞዋ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ/ጊየርጊስ ኃላፊነቱን የተረከቡ ሲሆን በሁለቱ ኃላፊዎች መካከል የሥራና የሰነድ ርክክብ ተካሂዷል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የቢሮ የቀድሞ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ ላለፉት ጊዜያት በተቋሙ የተከናወኑ ዋና ዋና የሥራ አፈጻጸሞች ፣ የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶች እና የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችን የሚያሳይ…

  • ምክር ቤቱ ኢንጂነር ሔለን ታምሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾመ – video , 23.7K views, duration 0:10

    240 likes 19 comments 21 shares 21 saves

    ምክር ቤቱ ኢንጂነር ሔለን ታምሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾመ

  • ቅጠል ተራን ወደ ንፁህ አረንጓዴ ለዜጎች ክብር የሚመጥን መኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን በቅጠል ተራ 960 ቤቶችን በአራት ወር ዉስጥ… – video , 14.6K views, duration 0:15

    449 likes 24 comments 28 shares 39 saves

    ቅጠል ተራን ወደ ንፁህ አረንጓዴ ለዜጎች ክብር የሚመጥን መኖሪያ ስፍራ መቀየር ያስቻለን ፈጣሪ ይመስገን በቅጠል ተራ 960 ቤቶችን በአራት ወር ዉስጥ ገነብተን ከቦታው ላይ ለተነሱ ነዋሪዎች መልሰን አስተላልፈናል። ቅጠል ተራ ለመኖር እጅግ ምቹ ያልነበረ፤ ለሰው ልጅ ክብር የማይመጥን፤ እጅግ የቆሸሸ፣ የተፋፈገ እና የተጨናነቀ በመሆኑ የሰው ህይወትም በአስከፊ ሁኔታ በእሳት አደጋ ያጣንበት አካባቢ ነበር። ዛሬ ግን እጅግ ያማሩ፥ ዘመናዊና ሁሉንም ነገር የተሟሉላቸው…

  • በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ – video , 162K views, duration 0:15

    1.4K likes 28 comments 608 shares 340 saves

    በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ https://forms.gle/iUFViVf7RyVU8jvv6

  • አርአያነት ያለው የማህበር ቤት ግንባታ እንቅስቃሴ በቃሊቲ ሳይት በከተማችን አዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ለማሟላት ከተዘረጉ የቤት ልማት መርሃ… – video , 25.9K views, duration 0:15

    390 likes 16 comments 35 shares 37 saves

    አርአያነት ያለው የማህበር ቤት ግንባታ እንቅስቃሴ በቃሊቲ ሳይት በከተማችን አዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ፍላጎትን ለማሟላት ከተዘረጉ የቤት ልማት መርሃ ግብሮች መካከል የማህበራት ቤቶች ግንባታ አንዱ ሲሆን ፣ በአሁኑ ወቅት የግንባታ ሳይቶች ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያሳዩ ይገኛል። በ70/30 መርሃ ግብር የተደራጁ 65 ማህበራት በ7 ሳይቶች ግንባታ እያካሄዱ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 50 የሚሆኑት ግንባታቸውን በነቃ ሁኔታ በማካሄድ ላይ እንደሚገኙ በቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ…

  • ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ የመመዝገቢያ ሊንክ – video , 118K views, duration 0:15

    1.2K likes 32 comments 864 shares 413 saves

    ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://forms.gle/3y6E2EmAZSbboRg8A

  • የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ ! ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው… – video , 2.4K views, duration 0:15

    43 likes 3 comments 4 shares 10 saves

    የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት ፤ ሳይረፍድብዎ ውልዎን ያድሱ ! ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፣ የተሰጠው ጊዜ ሊጠናቀቅ አነስተኛ ቀናት ቀርተውታል። ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በመቅረብ አከራዮችና ተከራዮች ውላቸውን እያደሱ ቢሆንም በመጨረሻዎቹ ቀናት ሊደርስ ከሚችል መጨናነቅ እንዲሁም ጊዜው…

  • ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው… – video , 14K views, duration 0:14

    126 likes 2 comments 33 shares 19 saves

    ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፓሬሽን ከተማ አስተዳደሩ በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ እና መስፈርቱን የሚያሟሉ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይጋብዛል፡፡ በዚሁ መነሻ 1. ለስራ ተቋራጮች ምዝገባ መሟላት ያሇባቸው መረጃዎች፡-   ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ…

  • ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ መኖሪያ ቤት ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ የተከለከለ ነው ‼️ – video , 2.4K views, duration 0:15

    20 likes 0 comments 2 shares 5 saves

    ቀደም ሲል ሲከራይ የቆየ የመኖሪያ ቤት ወይም ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ አዲስ መኖሪያ ቤት ያለአገልግሎት እንዲቀመጥ ማድረግ የተከለከለ ነው ‼️

  • የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ፤ በየወረዳው አገልግሎቱ በሚሰጥባቸው ቦታዎች እና በአዲስ መሶብ የአንድ… – video , 11.6K views, duration 0:15

    95 likes 4 comments 9 shares 13 saves

    የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ፤ በየወረዳው አገልግሎቱ በሚሰጥባቸው ቦታዎች እና በአዲስ መሶብ የአንድ ማእከል ቅዳሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸውን መረጃዎች ይዘው በመገኘት አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ያሳውቃል፡፡ በውል እድሳት ወቅት መሟላት ያለባቸው መረጃዎች👇 👉 የቤት ካርታ 👉 ቀደም ሲል…

  • በእከራይ ወይም በተከራይ ቸልተኝነት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዝገብ የተከለከለ ነው ‼️ – video , 10.9K views, duration 0:15

    84 likes 8 comments 9 shares 17 saves

    በእከራይ ወይም በተከራይ ቸልተኝነት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዝገብ የተከለከለ ነው ‼️

  • የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እድሳትን አለማስመዝገብ የተከለከለ ነው‼️ – video , 71.3K views, duration 0:08

    532 likes 61 comments 36 shares 65 saves

    የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እድሳትን አለማስመዝገብ የተከለከለ ነው‼️

  • የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ቅዳሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና… – video , 8.1K views, duration 0:10

    90 likes 11 comments 7 shares 16 saves

    የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ቅዳሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ በውል እድሳት ወቅት ማሟላት ያለባቸው👇 👉 የቤት ካርታ 👉 ቀደም ሲል የነበራቸውን የውል ስምምነት ሰነድ ፤ 👉 ኪራይ ሲከፋሉበት የነበረው የኤሌክትሮኒክስ የክፋያ ሠነድ ፤ 👉 የአከራይ እና የተከራይ የዲጂታል መታወቂያ የነዋሪነት መታወቂያ ፣ የመስሪያ ቤት መታወቂያ ፣ መንጃ ፍቃድ ፣…

  • Video by @aahdabofficial · Jul 15, 2026 , 6.7K views, duration 0:11

    65 likes 3 comments 19 shares 14 saves

  • Video by @aahdabofficial · Jul 9, 2026 , 3.3K views, duration 0:10

    53 likes 1 comment 1 share 4 saves

  • አዲሱ የቤት ኪራይ ውል አከራይና ተከራይን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ህገ-ወጥ የዋጋ ጭማሪን የሚገታ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነዋሪዎች ላይ… – video , 12.5K views, duration 0:15

    138 likes 22 comments 7 shares 15 saves

    አዲሱ የቤት ኪራይ ውል አከራይና ተከራይን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ህገ-ወጥ የዋጋ ጭማሪን የሚገታ ነው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነዋሪዎች ላይ ያለውን የኑሮ ጫና ለማቃለል እና በቤት ኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥ አሰራሮችን ለመፍታት አዲስ የቤት ኪራይ ውል እድሳት እና የጭማሪ ጣሪያ ተግባራዊ አድርጓል፡፡ ለ2019 በጀት ዓመት የሚተገበረው ፍትሀዊ የቤት ኪራይ አመታዊ ጭማሪ ጣሪያ 11.5 በመቶ ሆኖ የጸደቀ ሲሆን ከተቀመጠው የጭማሪ ጣሪያ በላይ ዋጋ…

  • ♬ Beat Automotivo Tan Tan Tan Viral · Video by @aahdabofficial , 57.5K views, duration 0:08

    474 likes 6 comments 201 shares 129 saves

Showing 30 of 349 videos

Load more videos

Explore & export videos

A.A Housing TikTok stats

A.A Housing (@aahdabofficial) has 25,326 TikTok followers as of . That is about 25.3K followers.

Followers
25,326
Likes
91,094
Videos
349
Likes per video
261
Average video length
0:14
Median per post
10.8K views · 119 likes · 10 comments · 9 shares · 15 saves
Average engagement per view - follower
1.5% - 0.01
Average views per follower
0.97
Most viewed recent posts
  1. “በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ” · 162K views · 1.4K likes · 28 comments ·
  2. “ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ የመመዝገቢያ ሊንክ” · 118K views · 1.2K likes · 32 comments ·
  3. “በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዲስ የተሾሙት ኃላፊ የስራ ርክክብ አደረጉ ፡፡…” · 91K views · 1.2K likes · 83 comments ·
Last post
(2 days before this check)
Posting rate
about 1.6 posts a week
TikTok content labels
Random Shoot (16 of 17 posts), Others (16 of 17 posts)

How these numbers are counted

A.A Housing follower history

FollowersLikes25.1K90.5K25.2K90.75K25.3K91K25.4K91.25K25.5K91.5K25,326 followers on Nov 9, 202625,32691,094 likes on Nov 9, 202691,094Nov 9, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About A.A Housing

Account created