ahmedrespond profile picture

@ahmedrespond

Followers
48.5K followers
Following
72 following
Likes
106K
Videos
7

‘Sam’s — Son’

Playlists Liked videos

Latest videos by @ahmedrespond

  • ማን እንደ አህመድ!😂 · Jul 4, 2026 – video , 79.3K views, duration 0:32

    15K likes 595 comments 1.7K shares 3.8K saves

  • በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትውልድ ተሻግረው ስር የሰደዱ ትረካዎች ሁሉ ውጫዊ ገጽታቸው ሲገፈፍ እጅግ ረቂቅ የሆነ የሕይወት ፍልስፍና ይዘው ይገኛሉ! የአረፋ… – photo post Photo post , 16.3K views

    በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትውልድ ተሻግረው ስር የሰደዱ ትረካዎች ሁሉ ውጫዊ ገጽታቸው ሲገፈፍ እጅግ ረቂቅ የሆነ የሕይወት ፍልስፍና ይዘው ይገኛሉ! የአረፋ ታሪክም ከነዚህ ስር የሰደዱ ትረካዎች መካከል አንዱ ነው። አረጋዊው አባት 'ነቢዩ ኢብራሂም' በእርጅና ዘመናቸው ያገኙትን ልጃቸውን 'ኢስማኢል'ን ለመሰዋት ወደ ተራራው ያደረጉት ጉዞ የታሪክ ክስተት ብቻ አልነበረም። ይልቁንም እያንዳንዱ የሰው ልጅ በሕይወቱ አንድ ቀን የሚጋፈጠውን ታላቅ ትግል ማሳያ ትዕይንት ጭምር…

  • የ ነገረ እኩይ (Problem Of Evil) ፍልስፍናዊና ሥነ-መለኮታዊ ትንታኔ — ክፍል አንድ … “ያ የጎጃም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት፣ ቁርስ አርጎ ጨረሰው… – photo post Photo post , 16.8K views

    የ ነገረ እኩይ (Problem Of Evil) ፍልስፍናዊና ሥነ-መለኮታዊ ትንታኔ — ክፍል አንድ … “ያ የጎጃም ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት፣ ቁርስ አርጎ ጨረሰው ጣልያንን በአንድ ሌት” (ገጣሚው ያልታወቀ) የተባለላቸው የጎጃሙ 'ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት' (የቀድሞው ራስ አዳል ተሰማ) በጽኑ በታመሙ ጊዜ፣ በወቅቱ የነበረው ማኅበረሰብ “ንጉሥ በቀላሉ እንዲህ አይታመምም፤ ካልመረዙት በቀር— በጭንቅ አይያዝም።” የሚል ጽኑ ጥርጣሬ የነበረው በመሆኑ ይኸው ጥርጣሬ እስከ ቤተ መንግሥቱ…

  • አምላካችን አላህ በቁርዓን ላይ እንዲህ ሲለን፦ “የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር… – photo post Photo post , 11.1K views

    … አምላካችን አላህ በቁርዓን ላይ እንዲህ ሲለን፦ “የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ።“ [1] ረሡል 'ﷺ' ይህን የቁርዓን አንቀፅ፦ “ጊዜ አላህ ሰማያትንና ምድርን ሲፈጥር ወደነበረት የመጀመሪያ ኹነቱ ተመለሰ! ዓመት አሥራ ሁለት ወራት ነው …” ሲሉ አብራርተውታል [2] እኛ ሙሥሊሞች…

  • ሀልዎተ ኢሥላም (ቅድመ ሙሐመድ 'صلى الله عليه وسلم' ) … የክርስቲያን አቃቢያን መታወቂያ ላይ የ አደጋ ጊዜ መውጫ ተብለው ከሰፈሩ ጥያቄዎች… – photo post Photo post , 11.9K views

    ሀልዎተ ኢሥላም (ቅድመ ሙሐመድ 'ﷺ' ) ... የክርስቲያን አቃቢያን መታወቂያ ላይ የ አደጋ ጊዜ መውጫ ተብለው ከሰፈሩ ጥያቄዎች አንዱ ይህ "ቅድመ ሙሐመድ 'ﷺ' ባሉ ታሪካዊ ማስረጃዎች የእስልምና መኖር ሊረጋገጥ ይችላልን?" የተሰኘው ጥያቄ ነው ...ጥያቄውም እንደ ጥያቄ በአድማጩ ማህበረሰብ ላይ በተንሰራፋበት አውድ ተገቢውን መልስ ከማቅረብ አኳያ በኛ በኩል ካሉ አካላት ግልጽ እና አመርቂ እይታ ባለመመልከቴ ይህቺን መጣጥፍ አሰፍር ዘንድ ወደድሁ። የፍጥረተ አለሙ…

  • የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የ 2018 የትምህርት አሰጣጥ ስርዓት ውስጥ ሁሉንም የክልሉ ትምህርት መምሪያዎች አስመልክቶ የግዕዝ ቋንቋን እንደ አንድ… – photo post Photo post , 21.6K views

    የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የ 2018 የትምህርት አሰጣጥ ስርዓት ውስጥ ሁሉንም የክልሉ ትምህርት መምሪያዎች አስመልክቶ የግዕዝ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት ዘርፍ እንዲያካትቱት በቂ ዝግጅት እንዲደረግ በማሳሰብ ያሰፈረው ደብዳቤ ለአሉታዊ ኂስ ተጋላጭነቱ እሙን እውነታ ነው! በልዩነት የዓረቢኛ ቋንቋን እንደ አንድ የትምህርት ዘርፍ የሚሰጡ የግል ት/ቤቶችን በማቀብ "ሀገር በቀል" በሚል ስም ቋንቋን ከክርስቲያናዊ መጻሕፍት እየቃረሙ ትውልዱን መጋት በግልጋሎተ ሰፊነቱ…

  • 🇪🇹tiktok · Sep 12, 2024 – photo post Photo post , 19.4K views

All 7 videos loaded.

Explore & export videos

@ahmedrespond TikTok stats

@ahmedrespond has 48,528 TikTok followers as of . That is about 48.5K followers.

Followers
48,528
Likes
105,764
Videos
7
Likes per video
15.1K
Median per post
16.8K views
Average views per follower
0.52
Most viewed recent posts
  1. “ማን እንደ አህመድ!😂” · 79.3K views · 14.5K likes · 595 comments ·
  2. “የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የ 2018 የትምህርት አሰጣጥ ስርዓት ውስጥ ሁሉንም የክልሉ…” · 21.6K views ·
  3. “🇪🇹tiktok” · 19.4K views ·
Last post
(122 days before this check)
Posting rate
about 2.8 posts a year
Post types
1 video, 6 photo posts

How these numbers are counted

@ahmedrespond follower history

FollowersLikes48.2K105K48.4K105.5K48.6K106K48.8K106.5K49K107K48,528 followers on Nov 4, 202648,528105,764 likes on Nov 4, 2026105,764Nov 4, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About @ahmedrespond

Account created