Ambe Tech profile picture

Ambe Tech (@ambe.tech0)

Followers
33.3K followers
Following
13 following
Likes
113K
Videos
88
Avg length
0:27

🛠 ለስልክዎ ምርጥ መፍትሄዎች እዚህ ያገኛሉ። 🚀 Your Daily Source for Tech & Mobile Tips! 👇 Follow for more!

Playlists Liked videos

Latest videos by Ambe Tech

  • ስልካችሁ ደውላችሁ ቁጥራችሁ እንዳይታይ ማድረግ ይፈልጋሉ? 📱🔒 📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *31 (Outgoing Caller ID Block) ይህንን ኮድ በመጠቀም… – video Pinned , 26.9K views, duration 0:25

    1.1K likes 158 comments 172 shares 248 saves

    ስልካችሁ ደውላችሁ ቁጥራችሁ እንዳይታይ ማድረግ ይፈልጋሉ? 📱🔒 ​📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *31# (Outgoing Caller ID Block) ​💡 ይህንን ኮድ በመጠቀም የወጪ ጥሪያችሁን መደበቅና ቁጥራችሁ "Private Number" ሆኖ እንዲታይ ማድረግ ትችላላችሁ! ​ለማጥፋት ደግሞ መልሳችሁ #31# ብላችሁ መደወል ትችላላችሁ። ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #callerid…

  • በሁለት ካሜራ የተሰራ ልዩ የቴክኖሎጂ ጥቆማ! 📱🔥 ይህንን ሚስጥር ካወቃችሁ ስልካችሁ አጠቃቀም ፍጹም ይቀየራል። ⚠️ ጠቃሚ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት… – video , 188 views, duration 0:36

    9 likes 0 comments 3 shares 2 saves

    በሁለት ካሜራ የተሰራ ልዩ የቴክኖሎጂ ጥቆማ! 📱🔥 ይህንን ሚስጥር ካወቃችሁ ስልካችሁ አጠቃቀም ፍጹም ይቀየራል። ​⚠️ ጠቃሚ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow አድርጉን! 🚀 ​#ambetech #dualcamera #phonetips #androidtricks #ethiopiatech

  • የስልካችሁ ባትሪ በቶሎ እየጨረሰ አሳስቧችኋል? 🔋🤔 ባትሪዎ ለረጅም ሰዓት እንዲቆይ እና ዕድሜው እንዲረዝም የሚያደርግ ይህንን ድብቅ የኮድ ዘዴ ዛሬውኑ… – video , 184 views, duration 0:27

    14 likes 1 comment 11 shares 6 saves

    የስልካችሁ ባትሪ በቶሎ እየጨረሰ አሳስቧችኋል? 🔋🤔 ባትሪዎ ለረጅም ሰዓት እንዲቆይ እና ዕድሜው እንዲረዝም የሚያደርግ ይህንን ድብቅ የኮድ ዘዴ ዛሬውኑ ይሞክሩት! 📱✨ ​⚠️ ባትሪ በቶሎ ለሚያልቅበት ጓደኛዎ ሼር (Share) በማድረግ ያካፍሉ። ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #batteryhack #phonetips #androidtricks #ethiopiatech

  • ስልካችሁ ተጠልፎ ይሆን? 🤔 ስልክዎ ፎርዋርድ (Forward) መደረጉን የሚለዩበት እና በቀላሉ ማቋረጥ የሚችሉበት ድብቅ ሚስጥር! 📱🔒 ይህንን ጠቃሚ መረጃ… – video , 475 views, duration 0:46

    16 likes 3 comments 22 shares 7 saves

    ​ስልካችሁ ተጠልፎ ይሆን? 🤔 ስልክዎ ፎርዋርድ (Forward) መደረጉን የሚለዩበት እና በቀላሉ ማቋረጥ የሚችሉበት ድብቅ ሚስጥር! 📱🔒 ​⚠️ ይህንን ጠቃሚ መረጃ በማወቅ ስልኮን ከ ह्याከር (Hackers) ይጠብቁ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያካፍሉ። ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonetips #callforwarding #security #androidtricks

  • የስልካችሁ ባትሪ በቶሎ እንዳያልቅ የሚያደርግ ድብቅ የቅንብር (Settings) ዘዴ! 📱🔋 📲 ባትሪ በቶሎ ለሚያልቅበት ጓደኛችሁ ሼር በማድረግ ያካፍሉት… – video , 331 views, duration 0:27

    12 likes 0 comments 18 shares 9 saves

    የስልካችሁ ባትሪ በቶሎ እንዳያልቅ የሚያደርግ ድብቅ የቅንብር (Settings) ዘዴ! 📱🔋 ​📲 ባትሪ በቶሎ ለሚያልቅበት ጓደኛችሁ ሼር በማድረግ ያካፍሉት! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #batteryhack #phonetips #androidtricks #ethiopiatech

  • ሁሉም ማወቅ ያለባቸው ጠቃሚ የኢትዮ ቴሌኮም USSD ኮዶች በአንድ ላይ! 📱🔥 📲 ለስራዎም ሆነ ለዕለት ተዕለት ሕይወትዎ የሚረዱዎትን ድብቅ እና ዋና ዋና… – video , 337 views, duration 0:20

    14 likes 1 comment 6 shares 5 saves

    ሁሉም ማወቅ ያለባቸው ጠቃሚ የኢትዮ ቴሌኮም USSD ኮዶች በአንድ ላይ! 📱🔥 ​📲 ለስራዎም ሆነ ለዕለት ተዕለት ሕይወትዎ የሚረዱዎትን ድብቅ እና ዋና ዋና የቴሌኮም ኮዶች በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ። ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 👍 ​#ambetech #ethiotelecom #telecomcodes #androidtricks #ethiopiatech

  • ይህንን ኮድ በመጠቀም ስትደውሉ ስማችሁም ሆነ ቁጥራችሁ ለሌላው ሰው አይታይም (Private Number ሆኖ ይጠራ)! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share… – video , 2.8K views, duration 0:20

    101 likes 7 comments 10 shares 31 saves

    ይህንን ኮድ በመጠቀም ስትደውሉ ስማችሁም ሆነ ቁጥራችሁ ለሌላው ሰው አይታይም (Private Number ሆኖ ይጠራ)! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #callerid #privatecall #androidtricks

  • ስልካችሁ የኔትወርክ ችግር ሲኖርበት የትኛው ሎኬሽን ላይ ሲግናል እንዳለ ለመፈተሽ ይጠቅማል። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow… – video , 1.3K views, duration 0:20

    56 likes 4 comments 11 shares 16 saves

    ስልካችሁ የኔትወርክ ችግር ሲኖርበት የትኛው ሎኬሽን ላይ ሲግናል እንዳለ ለመፈተሽ ይጠቅማል። ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #networktricks #androidtricks #ethiopiatech

  • ስልካችሁን ሳይዘጋ ለሚደውል ሰው "ተዘግቷል" እንዲልላችሁ ይህንን ድብቅ ኮድ ተጠቀሙ! 📱🔐 📲 ለማብራት፦ *21*857 ለማጥፋት፦ 21 ይህን ሲያደርጉ ማን… – video , 354 views, duration 0:39

    18 likes 1 comment 12 shares 12 saves

    ስልካችሁን ሳይዘጋ ለሚደውል ሰው "ተዘግቷል" እንዲልላችሁ ይህንን ድብቅ ኮድ ተጠቀሙ! 📱🔐 ​📲 ለማብራት፦ *21*857# 📲 ለማጥፋት፦ #21# ​💡 ይህን ሲያደርጉ ማን እንደደወለላችሁ በኤስኤምኤስ (SMS) ይደርሳችኋል፤ ለደወለው ሰው ግን ስልካችሁ እንደተዘጋ ይነግረዋል! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #callforwarding #androidtricks

  • "በጣም ጠቃሚ የሆኑ አፕሊኬሽኖች/ዌብሳይቶች! 🤖🔥 እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት የትኛውን ነው? ኮመንት ያድርጉ – video , 320 views, duration 0:20

    29 likes 2 comments 8 shares 5 saves

    "በጣም ጠቃሚ የሆኑ አፕሊኬሽኖች/ዌብሳይቶች! 🤖🔥 እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት የትኛውን ነው? ኮመንት ያድርጉ #ቴክኖሎጂ #የቴክመረጃ #ስልክ #አፕሊኬሽን #ኢትዮጵያ

  • ስልካችሁ ተጠልፎ እንደሆነ እና እንዳልጠለፈ በዚህ ድብቅ ኮድ ቼክ አድርጉ! 📱🔐 📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *62 "Not forwarded" ካላችሁ ስልካችሁ ሰላም… – video , 473 views, duration 0:26

    34 likes 5 comments 14 shares 7 saves

    ስልካችሁ ተጠልፎ እንደሆነ እና እንዳልጠለፈ በዚህ ድብቅ ኮድ ቼክ አድርጉ! 📱🔐 ​📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *#62# ​💡 "Not forwarded" ካላችሁ ስልካችሁ ሰላም ነው! ነገር ግን የሌላ ሰው ቁጥር ካመጣላችሁ ጥሪያችሁ ወደ እሱ እየሄደ (ተጠልፎ) ነው ማለት ነው! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #callforwarding #ethiopiatech

  • በዚ ድብቅ ኮድ ስልካችሁ አደጋ ውስጥ መሆኑን ቼክ አድርጉ! 📱⚠️ 📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *07 (SAR Level Check) የሚመጣላችሁ ቁጥር ከ 0.7 በላይ… – video , 438 views, duration 0:24

    18 likes 2 comments 16 shares 10 saves

    በዚ ድብቅ ኮድ ስልካችሁ አደጋ ውስጥ መሆኑን ቼክ አድርጉ! 📱⚠️ ​📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *#07# (SAR Level Check) ​💡 የሚመጣላችሁ ቁጥር ከ 0.7 በላይ ከሆነ ስልካችሁ ከፍተኛ ጨረር/አደጋ አለው ማለት ነው! ​የስልካችሁን ቁጥር ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ፤ መፍትሔውን በቪዲዮ ይዤላችሁ እመጣለሁ! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #sarlevel #androidtricks

  • 📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *67 💡 "Not forwarded" ካላችሁ ስልካችሁ ሰላም ነው! ነገር ግን የሌላ ሰው ቁጥር ካመጣላችሁ ጥሪያችሁ ወደ እሱ እየሄደ ነው… – video , 263 views, duration 0:20

    7 likes 2 comments 6 shares 4 saves

    ​📲 የሚሞከረው ኮድ፦ *#67# ​💡 "Not forwarded" ካላችሁ ስልካችሁ ሰላም ነው! ነገር ግን የሌላ ሰው ቁጥር ካመጣላችሁ ጥሪያችሁ ወደ እሱ እየሄደ ነው ማለት ነው! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #phonehacks #callforwarding #ethiopiatech

  • ይህንን በማድረግ የቪዲዮዎትን ቪው (Views) መጨመር ይችላሉ! 🚀 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ! 🔥 – video , 252 views, duration 0:39

    14 likes 3 comments 23 shares 6 saves

    ​ይህንን በማድረግ የቪዲዮዎትን ቪው (Views) መጨመር ይችላሉ! 🚀 ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Follow ማድረግ እንዳትረሱ! 🔥 ​#ambetech #tiktoktips #tiktokgrowth #ethiopiatech #contentcreator

  • ስልካችሁ ተጠልፎ ከሆነ (Call Forwarding) በዚ በቀላል ኮድ አጥፉት! 📱🔐 📲 የሚሞከረው ኮድ፦ 62 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Copylink እና Share… – video , 261 views, duration 0:20

    13 likes 1 comment 6 shares 3 saves

    ስልካችሁ ተጠልፎ ከሆነ (Call Forwarding) በዚ በቀላል ኮድ አጥፉት! 📱🔐 ​📲 የሚሞከረው ኮድ፦ ##62# ​💡 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Copylink እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ! ​ለተጨማሪ አሪፍ የቴክኖሎጂ መረጃዎች Ambe Techን Follow ማድረግ አይርሱ! 🔥🚀 ​#ambetech #phonehacks #callforwarding #androidtricks

  • ስልካችሁ ላይ ይሄንን ምስጢራዊ ኮድ ካልሞከራችሁ ተሸውዳችኋል! 🛑📱 ለሰው ስትደውሉ ስማችሁ ወይም ቁጥራችሁ እንዳይታይ (Private/Hidden) ለማድረግ… – video , 373 views, duration 0:15

    17 likes 2 comments 25 shares 8 saves

    ስልካችሁ ላይ ይሄንን ምስጢራዊ ኮድ ካልሞከራችሁ ተሸውዳችኋል! 🛑📱 ​ለሰው ስትደውሉ ስማችሁ ወይም ቁጥራችሁ እንዳይታይ (Private/Hidden) ለማድረግ #31# ብላችሁ ደውሉ! ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ለተጨማሪ አስገራሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎች Ambe Techን Follow አድርጉ! 🔥🚀 ​#ambetech #privatecall #callerid #ethiopiatech

  • ስልካችሁ ላይ ይሄንን ኮድ ካልሞከራችሁ ተሸውዳችኋል! 🛑📱 ለሰው ስትደውሉ ስማችሁ/ቁጥራችሁ እንዳይታይ (Private/Hidden) ለማድረግ 31 ደውላችሁ… – video , 621 views, duration 0:25

    20 likes 4 comments 16 shares 5 saves

    ስልካችሁ ላይ ይሄንን ኮድ ካልሞከራችሁ ተሸውዳችኋል! 🛑📱 ​ለሰው ስትደውሉ ስማችሁ/ቁጥራችሁ እንዳይታይ (Private/Hidden) ለማድረግ #31# ደውላችሁ አገልግሎቱን ማስተካከል ትችላላችሁ! #ambetech #privatecall #callerid #ethiopiatech

  • ይህንን ኮድ ተጠቅማችሁ ያውቃሉ? 😳 ስማችሁና ቁጥራችሁ ሳይታይ ለመደወል አሁኑኑ ይሞክሩት። ክፍል 2 እንዲቀጥል ኮሜንት አድርጉ! 🚀 – video , 772 views, duration 0:23

    26 likes 1 comment 23 shares 6 saves

    ይህንን ኮድ ተጠቅማችሁ ያውቃሉ? 😳 ስማችሁና ቁጥራችሁ ሳይታይ ለመደወል አሁኑኑ ይሞክሩት። ክፍል 2 እንዲቀጥል ኮሜንት አድርጉ! 🚀🚀 #ambetech #ethiopia #ethiotech

  • እያንዳንዱ ስልክ ተጠቃሚ ሊያውቀው የሚገባ እጅግ ወሳኝ ስልክ ኮድ! 📱✨ በስልክ እያወራችሁ ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ እንዲነግራችሁ እና ጥሪ እንዳያመልጣችሁ… – video , 2.4K views, duration 0:26

    125 likes 3 comments 4 shares 21 saves

    እያንዳንዱ ስልክ ተጠቃሚ ሊያውቀው የሚገባ እጅግ ወሳኝ ስልክ ኮድ! 📱✨ ​በስልክ እያወራችሁ ሌላ ሰው ሲደውልላችሁ እንዲነግራችሁ እና ጥሪ እንዳያመልጣችሁ *43# በመደወል Call Waiting አገልግሎትን እንዴት ማብራት እንደምትችሉ በቪዲዮው ላይ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ 'Share' በማድረግ መረጃውን አዳርሱ! 🔥🚀 ​#ambetech #callwaiting #ethiotelecom #phonehacks #androidtricks

  • በኢትዮ ቴሌኮም *900 ላይ ገብታችሁ አላስፈላጊ ብር የሚበሉ ሰርቪሶችን እንዴት ማቆም እንደምትችሉ በቪዲዮው ላይ በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮውን ለወዳጅ… – video , 11.6K views, duration 0:42

    249 likes 4 comments 21 shares 55 saves

    በኢትዮ ቴሌኮም *900# ላይ ገብታችሁ አላስፈላጊ ብር የሚበሉ ሰርቪሶችን እንዴት ማቆም እንደምትችሉ በቪዲዮው ላይ በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ 'Share' በማድረግ ከካርድ መበላት ይታደጓቸው! 🙏✨ ​#ambetech #ethiotelecom #phonehacks #androidtricks #cardhacks

  • 📱🔥 የሞባይል ስልክህን የተደበቁ ሚስጥራዊ ኮዶች ታውቃለህ? 🔍 IMEI, Battery Info, Serial Number, Wi-Fi Test, SIM Info እና… – video , 3.6K views, duration 0:26

    59 likes 0 comments 6 shares 9 saves

    📱🔥 የሞባይል ስልክህን የተደበቁ ሚስጥራዊ ኮዶች ታውቃለህ? 🔍 IMEI, Battery Info, Serial Number, Wi-Fi Test, SIM Info እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በቀላሉ ይመልከቱ። 💾 Save አድርጉ • 🔄 Share አድርጉ • ❤️ Follow ለተጨማሪ የቴክ ም #MobileTips #PhoneCodes #AndroidTips #AndroidSecrets #TechTips

  • 📱 ስልክዎ የማይደርስ ከሆነ ወይም ስራ ላይ ሲሆኑ ጥሪዎችን በቀላሉ ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ይችላሉ! ☎️ ይህ ፖስት የCall Forwarding ኮዶችን… – video , 5.6K views, duration 0:21

    111 likes 1 comment 20 shares 34 saves

    📱 ስልክዎ የማይደርስ ከሆነ ወይም ስራ ላይ ሲሆኑ ጥሪዎችን በቀላሉ ወደ ሌላ ቁጥር ማስተላለፍ ይችላሉ! ☎️ ይህ ፖስት የCall Forwarding ኮዶችን በቀላሉ ያሳያል። 💾 Save አድርጉ | 🔄 Share ለጓደኞቻችሁ | ❤️ Follow ለተጨማሪ የቴክ ምክሮች! #EthioTelecom #CallForwarding #PhoneTips #ambetech #TelecomTips

  • የEthio Telecom ተጠቃሚ ከሆንክ እነዚህን ጠቃሚ USSD ኮዶች ማወቅ ይጠቅማል! 🔥 📞 የጥሪ ማስተላለፍ (Call Forwarding), Telebirr… – video , 27.4K views, duration 0:26

    527 likes 6 comments 66 shares 95 saves

    የEthio Telecom ተጠቃሚ ከሆንክ እነዚህን ጠቃሚ USSD ኮዶች ማወቅ ይጠቅማል! 🔥 📞 የጥሪ ማስተላለፍ (Call Forwarding), Telebirr, የደንበኛ አገልግሎት እና ሌሎች አገልግሎቶችን በቀላሉ ይጠቀሙ። 💾 Save አድርጉ • 🔄 Share አድርጉ • ❤️ Follow ለተጨማሪ የቴክ ምክሮ #EthioTelecom #Telebirr #ambetech #CallForwarding #EthioTips

  • 📱🔥 የSamsung ስልክህን የተደበቁ ሚስጥራዊ ኮዶች እወቅ! ⚙️ IMEI, Battery, Hardware Test, Touchscreen, Network እና… – video , 71.7K views, duration 0:26

    2K likes 10 comments 326 shares 500 saves

    📱🔥 የSamsung ስልክህን የተደበቁ ሚስጥራዊ ኮዶች እወቅ! ⚙️ IMEI, Battery, Hardware Test, Touchscreen, Network እና ሌሎች ሙከራዎች በቀላሉ። 💡 Save አድርጉ — ለወደፊት ያስፈልጋችኋል! 📲 Share ለSamsung ተጠቃሚ ጓደኞቻችሁ! #SamsungTips #SamsungTricks #SamsungCodes #ambetech #AndroidSecrets

  • 📱🔥 የስልክህን ሚስጥራዊ መረጃዎች በእነዚህ ኮዶች ፈትሽ! 💡 Touch, Camera, Battery, RAM, Wi-Fi እና ሌሎች ቴስቶች በቀላሉ። Save… – video , 22.7K views, duration 0:20

    485 likes 6 comments 95 shares 122 saves

    📱🔥 የስልክህን ሚስጥራዊ መረጃዎች በእነዚህ ኮዶች ፈትሽ! 💡 Touch, Camera, Battery, RAM, Wi-Fi እና ሌሎች ቴስቶች በቀላሉ። 📲 Save አድርጉ እና ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉ! #PhoneTips #AndroidTips #TechTips #MobileTricks #SmartphoneTips

  • በ 35 ብር ብቻ 100GB ፓኬጅ መጠቀም የሚያስችለውን ምስጢራዊ ዘዴ አሁኑኑ እዩት! 📱ቁጠባ ለምትፈልጉ እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው። ቪዲዮው ላይ እንዳሳየኋችሁ… – video , 4.9K views, duration 0:46

    130 likes 4 comments 13 shares 30 saves

    ​በ 35 ብር ብቻ 100GB ፓኬጅ መጠቀም የሚያስችለውን ምስጢራዊ ዘዴ አሁኑኑ እዩት! 📱ቁጠባ ለምትፈልጉ እጅግ ወሳኝ መረጃ ነው። ​ቪዲዮው ላይ እንዳሳየኋችሁ አፕሊኬሽኑን Play Store ላይ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት! 🚀🔥 ​#ambetech #gugetech #ethiopiatech #habeshatiktok #internetpackege

  • ያለአግባብ ስልካችሁ ላይ ካርድ እየተቆረጠባችሁ ለተቸገራችሁ ሰዎች በሙሉ ፍጹም መፍትሔ! 🛑 በኢትዮ ቴሌኮም *900 ላይ ገብታችሁ አላስፈላጊ ብር የሚበሉ… – video , 4.8K views, duration 0:40

    95 likes 2 comments 12 shares 16 saves

    ያለአግባብ ስልካችሁ ላይ ካርድ እየተቆረጠባችሁ ለተቸገራችሁ ሰዎች በሙሉ ፍጹም መፍትሔ! 🛑 ​በኢትዮ ቴሌኮም *900# ላይ ገብታችሁ አላስፈላጊ ብር የሚበሉ ሰርቪሶችን እንዴት ማቆም እንደምትችሉ በቪዲዮው ላይ በግልጽ አሳይቻችኋለሁ። ቪዲዮውን ለወዳጅ ዘመድዎ 'Share' በማድረግ ከካርድ መበላት ይታደጓቸው! 🙏✨ ​#ambetech #ethiotelecom #phonehacks #androidtricks #cardhacks

  • "📱 እነዚህን ስልክ ኮዶች ታውቃላችሁ? 😲 ሞክሩአቸው እና ውጤቱን በኮሜንት አጋሩ! 🔥 – video , 268K views, duration 0:18

    6K likes 52 comments 1.5K shares 1.4K saves

    "📱 እነዚህን ስልክ ኮዶች ታውቃላችሁ? 😲 ሞክሩአቸው እና ውጤቱን በኮሜንት አጋሩ! 🔥 #Ethiopia #EthioTech #TikTokEthiopia #PhoneTips #ambetech

  • እያንዳንዱ አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 እጅግ በጣም ወሳኝ ድብቅ ኮዶች! 📱✨ በተለይ ስልክ ቁጥራችሁን ለመወቅ፣ የባትሪ ሁኔታን ለማየት… – video , 467K views, duration 0:20

    11K likes 54 comments 2.1K shares 2.8K saves

    እያንዳንዱ አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 እጅግ በጣም ወሳኝ ድብቅ ኮዶች! 📱✨ ​በተለይ ስልክ ቁጥራችሁን ለመወቅ፣ የባትሪ ሁኔታን ለማየት እና ድብቅ የሴቲንግ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህ ኮዶች በጣም ያስፈልጓችኋል። ፎቶውን 'Save' አድርጋችሁ አስቀምጡት፣ ይረባችኋል! 🔥🚀 ​#ambetech #androidcodes #secretcodes #phonehacks #ethiopiatiktok

Showing 29 of 88 videos

Load more videos

Explore & export videos

Ambe Tech TikTok stats

Ambe Tech (@ambe.tech0) has 33,315 TikTok followers as of . That is about 33.3K followers.

Followers
33,315
Likes
112,817
Videos
88
Likes per video
1.3K
Average video length
0:27
Median per post
697 views · 32 likes · 3 comments · 15 shares · 10 saves
Average engagement per view - follower
2.9% - 0.03
Average views per follower
0.96
Most viewed recent posts
  1. “እያንዳንዱ አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 እጅግ በጣም ወሳኝ ድብቅ ኮዶች…” · 467K views · 11.4K likes · 54 comments ·
  2. “"📱 እነዚህን ስልክ ኮዶች ታውቃላችሁ? 😲 ሞክሩአቸው እና ውጤቱን በኮሜንት አጋሩ! 🔥” · 268K views · 6K likes · 52 comments ·
  3. “📱🔥 የSamsung ስልክህን የተደበቁ ሚስጥራዊ ኮዶች እወቅ! ⚙️ IMEI, Battery…” · 71.7K views · 2K likes · 10 comments ·
Pinned posts
1, with 26.9K views
Last post
(1 day before this check)
Posting rate
about 1.3 posts a week
TikTok content labels
Software & APPs (19 of 22 posts), Technology (19 of 22 posts)
Hashtags used most
#ambetech (26), #androidtricks (14), #phonehacks (12), #ethiopiatech (11), #phonetips (7)

How these numbers are counted

Ambe Tech follower history

FollowersLikes33.1K112K33.2K112.5K33.3K113K33.4K113.5K33.5K114K33,315 followers on Nov 15, 202633,315112,817 likes on Nov 15, 2026112,817Nov 15, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About Ambe Tech

Account created