Bahir Dar Int'l Stadium profile picture

Bahir Dar Int'l Stadium (@bahirdarstadium)

Followers
73.9K followers
Following
23 following
Likes
584K
Videos
21

Official Account | Bahir Dar Int'l Stadium 🏟️

Playlists Liked videos

Videos

  • ETHIOPIA vs SENEGAL – video by @bahirdarstadium , 302K views, duration 0:23

    ETHIOPIA vs SENEGAL #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #ethiopiannationalteam #afcon #senegal #ethiopiavssenegal

  • Pre Match Warm Up – video by @bahirdarstadium , 24.9K views, duration 0:15

    Pre Match Warm Up #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #ethiopiannationalteam #afcon #senegal

  • Bereket Samuel 🔥🔥 – video by @bahirdarstadium , 109K views, duration 0:12

    Bereket Samuel 🔥🔥 #ethiopiavssenegal #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • ድባብ 100/100 – video by @bahirdarstadium , 104K views, duration 0:23

    ድባብ 100/100 #ethiopiavssenegal #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • እናመሰግናለን – video by @bahirdarstadium , 31.1K views, duration 0:20

    እናመሰግናለን #ethiopiavssenegal #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • አስቆጪ ዕድል – video by @bahirdarstadium , 420K views, duration 0:12

    አስቆጪ ዕድል #ethiopiavssenegal #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • Thank you Neway – video by @bahirdarstadium , 99.7K views, duration 0:08

    Thank you Neway #ethiopiavssenegal #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • Thank you Habtamu Kassie – video by @bahirdarstadium , 92.1K views, duration 0:14

    Thank you Habtamu Kassie #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • የጨዋታ ቀን! 1 ሰዓት ብቻ ቀረው – video by @bahirdarstadium , 203K views, duration 0:22

    የጨዋታ ቀን! 1 ሰዓት ብቻ ቀረው #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • Video by @bahirdarstadium , 112K views, duration 0:12

    #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #ticket

  • Preparation complete. ለዋልያዎቹ የገንዘብ ሽልማት ቃል ተገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከሴኔጋል አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታውን… – video by @bahirdarstadium , 355K views, duration 0:34

    Preparation complete. ለዋልያዎቹ የገንዘብ ሽልማት ቃል ተገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከሴኔጋል አቻው ጋር ወሳኝ ጨዋታውን ያከናውናል። ይህንን ጨዋታ ማሸነፍ ዋልያዎቹ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመገኘት ወሳኝ የሚባል ነው። ከጨዋታው በፊት ከኢቲቪ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ዋልያዎቹ ጨዋታውን ካሸነፉ የገንዘብ ሽልማት ይበረክትላቸዋል ብለዋል። ለእያንዳንዳቸው የ100 ሺህ ብር ሽልማት እንደሚበረከትላቸው ነው ፕሬዚዳንቱ ያስታወቁት። በሀብታሙ ካሴ #bahirdarstadium #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #afcon #ethiopiannationalteam

  • Thanks nikate_hilina ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ… – video by @bahirdarstadium , 419K views, duration 0:29

    Thanks @nikate_hilina ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት ይችላሉ: www.eff-tickets.com #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • Thank you Ashu ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት… – video by @bahirdarstadium , 353K views, duration 0:21

    Thank you @Ashu ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት ይችላሉ: www.eff-tickets.com #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • Thanks gechfromsweatbox ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ… – video by @bahirdarstadium , 491K views, duration 0:09

    Thanks @gechfromsweatbox ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት ይችላሉ: www.eff-tickets.com #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • የፊታችን ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት ይችላሉ… – video by @bahirdarstadium , 131K views, duration 0:47

    የፊታችን ማክሰኞ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያ ከሴኔጋል አቻቸው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ትኬቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ማግኘት ይችላሉ: www.eff-tickets.com #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያዊ Vs ሴኔጋል የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት ዋሊያዎቹ መስከረም 19/2019 ዓ/ም ከቀኑ… – video by @bahirdarstadium , 175K views, duration 0:58

    የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያዊ Vs ሴኔጋል የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት ዋሊያዎቹ መስከረም 19/2019 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 በዚህ ግዙፍና ባማረው የባ/ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲዬም በፓትሪክ ቪዬራ አሰልጣኝነት ከሚመራው የሴኔጋል ብ/ቡድን ጋር ቀጣይ ዓመት ኬኒያ፥ ዩጋንዳና ታንዛኒያ በጋራ ለሚያዘጋጁት የአፍሪካ ዋንጫ የተሳትፎ ትኬት ለመቁረጥ 2ኛ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። #bahirdarstadium #ethiopiavssenegal #roadtopamoja2027 #ባህርዳርስታዲየም #bernosdigitals

  • ከጳጉሜ 1 - 5 ሲካሄድ የነበረው የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር መዝጊያ ፕሮግራም ብዙ ፉክክር እና ለወደፊት ተስፋ የሚሆኑ ታዳጊዎች የታዩበት ውድድር… – video by @bahirdarstadium , 23.6K views, duration 0:42

    ከጳጉሜ 1 - 5 ሲካሄድ የነበረው የታዳጊዎች የእግር ኳስ ውድድር መዝጊያ ፕሮግራም ብዙ ፉክክር እና ለወደፊት ተስፋ የሚሆኑ ታዳጊዎች የታዩበት ውድድር ነበረ የውድድሩ አሸናፊ አሐዱ የእግር ኳስ አካዳሚ ሆኗል በቀጣይ ከዚህም በላይ ከፍ ባለ እና የበልጥ ብዙ ታዳጊዎችን ያማከለ ውድድር የሚኖረን ይሆናል #bahirdarstadium #futsaltournament #futsal

  • የባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ዋና ስራ አስኪያጅ ስለ የታዳጊዎች ፉትሳል ውድድር የሰጡት መልእክት – video by @bahirdarstadium , 23.4K views, duration 1:17

    የባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ዋና ስራ አስኪያጅ ስለ የታዳጊዎች ፉትሳል ውድድር የሰጡት መልእክት #bahirdarstadium #futsaltournament #futsal

  • የታዳጊዎች የፉትሳል ውድድር አሸናፊው የአሐዱ እግር ኳስ አካዳሚ ተጫዋች በራሱ አንደበት – video by @bahirdarstadium , 20.9K views, duration 0:19

    የታዳጊዎች የፉትሳል ውድድር አሸናፊው የአሐዱ እግር ኳስ አካዳሚ ተጫዋች በራሱ አንደበት #futsaltournament #bahirdarstadium #futsal

  • 1ኛው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች ፉትሳል ውድድር አሁንም በድምቀት ቀጥሏል። ወጣት ተሰጥኦዎች ችሎታቸውን በማሳየት ለድል በትጋት… – video by @bahirdarstadium , 20.8K views, duration 0:39

    1ኛው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች ፉትሳል ውድድር አሁንም በድምቀት ቀጥሏል። ወጣት ተሰጥኦዎች ችሎታቸውን በማሳየት ለድል በትጋት እየተፎካከሩ ይገኛሉ። የውድድሩን አስደሳች ጨዋታዎች እና የታዳጊዎቹን የተሰጥኦ ብቃት ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 📍 አድራሻ፦ ባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ፉትሳል ሜዳ @Wanaw Sportswear | ዋናው ስፖርት @Bernos Digitals #bahirdarstadium #futsal #futsaltournament #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bahirdar❤️🇪🇹

  • የባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች የፉትሳል ውድድር በይፋ ተጀመረ! ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 1ኛው የባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች… – video by @bahirdarstadium , 30K views, duration 0:54

    የባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች የፉትሳል ውድድር በይፋ ተጀመረ! ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም 1ኛው የባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም የታዳጊዎች የፉትሳል (Futsal) ውድድር በደመቀ ሁኔታ የመክፈቻ ፕሮግራሙን አካሂዷል። ​የዓመቱ ማጠቃለያ በሆነው በዚህ በጳጉሜ ወር የነገዎቹ የኳስ ከዋክብት ታዳጊዎች ክህሎታቸውንና ፍላጎታቸውን የሚያሳዩበት፣ የሚወዳደሩበት እንዲሁም የስፖርት መንፈስን የሚያጎለብቱበት ታላቅ መድረክ ተከፍቷል! ​📍 ቦታ፡ ባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ፉትሳል ሜዳ 🗓 ቀን፡ ጳጉሜ 1 - 5/2018 ዓ.ም @Wanaw Sportswear | ዋናው ስፖርት @Bernos Digital Marketing #bahirdarstadium #futsal #futsaltournament #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bahirdar❤️🇪🇹

All 21 videos loaded.

Explore & export videos
Follower history

Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.

About @bahirdarstadium

Joined TikTok