Minister Bereket Negash (@bekako)
- Followers
- 262K followers
- Following
- 208 following
- Likes
- 3.9M
- Videos
- 398
- Avg length
- 1:07
let's talk about JESUS more and more
Latest videos by Minister Bereket Negash
-
– video
343 likes 16 comments 49 shares 36 saves
🇪🇹 በኢትዮጵያ የነበረን በእግዚአብሔር ታላቅ ጸጋ እና በብዙዎች ፍቅር የተሞላ የማይረሳ ውብ ቀን! ❤️ “ኑ፤ ከጭንቀት ወደ እረፍት” የተሰኘውን መጽሐፌን በኢትዮጵያ ለማስመረቅ በመቻሌ ልቤ በምስጋና ተሞልቷል። የዚህ ውብ ቀን አንዳንድ ትዝታዎችን እነሆ! 🎥 በዚህ ጉዞ አብራችሁኝ ለነበራችሁ ሁሉ እና ለዩጎ ቤተክርስቲያን መሪዎች ከልቤ አመሰግናለሁ። ክብሩ ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን! 🙏 ከጭንቀት ወደ እረፍት፣ ከፍርሃት ወደ እምነት! #ኑከጭንቀትወደእረፍት…
-
– video
1.7K likes 387 comments 289 shares 423 saves
🇧🇭 ባህሬን፣ ተዘጋጁ! 🙌🔥 በቀጣይ አርብ፣ November 6፣ በባህሬን ከምትገኙ ወገኖቻችን ጋር ለመገናኘት እግዚአብሔር እድል ሊሰጠን ነው። በዚህ ልዩ ፕሮግራም «ኑ፤ ከጭንቀት ወደ እረፍት» የተሰኘውን መጽሐፌን በባህሬን በይፋ የምናስመርቅበት፣ እንዲሁም በአንድነት ጌታን በዝማሬ የምናመልክበት፣ በጸሎት የምንተጋበትና በእግዚአብሔር ቃል የምንታነጽበት ድንቅ ጊዜ ይኖረናል። በባህሬን የምትገኙ ሁላችሁም ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር እንድትገኙ በፍቅር እጋብዛችኋለሁ።…
-
– video
1.6K likes 60 comments 172 shares 207 saves
ልባችሁን በአምላካችሁ አበርቱ 1ኛ ሳሙኤል 30 6፤ ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻቸው የሕዝቡ ሁሉ ልብ ተቈጥቶ ነበርና ሕዝቡ ሊወግሩት ስለ ተናገሩ ዳዊት እጅግ ተጨነቀ፤ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ። ትንቢተ ኢሳይያስ 41 10፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #God #እውነት #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
4.8K likes 273 comments 651 shares 613 saves
ከፍ ስትል ተጠግቶ ዝቅ ስትል የማይለይ - የተራራም የሸለቆም አምላክ 1ኛ ነገሥት 20 27፤ የእስራኤልም ልጆች ተሰለፉ፥ ሊገጥሙአቸውም ወጡ፤ የእስራኤልም ልጆች እንደ ሁለት ትናንሾች የፍየል መንጋዎች ሆነው በፊታቸው ሰፈሩ፤ ሶርያውያን ግን ምድሩን ሞልተው ነበር። 28፤ የእግዚአብሔርም ሰው ቀርቦ የእስራኤልን ንጉሥ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሶርያውያን፦ እግዚአብሔር የተራሮች አምላክ ነው እንጂ የሸለቆ አምላክ አይደለም፡ ብለዋልና ይህን ታላቅ ጭፍራ ሁሉ በእጅህ…
-
– video
796 likes 25 comments 71 shares 107 saves
ነገ ማለዳ - በመካኒሳ FBI ቤተክርስቲያን ከ4 ሰዓት ላይ ጀምሮ #Jesus #foryou #followers➕ #ኢየሱስ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Minister Bereket Negash
-
– video
660 likes 8 comments 28 shares 52 saves
ተወዳጆች እየጠበቅናችሁ ነው #foryou #foryourpage #followers #habeshatiktok #ኢየሱስ @Mesay Birhanu @Yidnekachew Teka @Yakob Million @Tame 2
-
– video
510 likes 10 comments 8 shares 58 saves
@Minister Bereket Negash ነገ ከሰዓት 10 ሰዓት በቦሌ ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን ይመረቃል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #Christian #christiantiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
775 likes 28 comments 48 shares 69 saves
ኑ ከቤታችሁ ወደ ቦሌ ዩጎ ሲቲ ቸርች - የፊታችን ቅዳሜ ከሰዓት አስር ሰዓት ጀምሮ ኢየሱስ ያሳርፉል #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #Christian #christiantiktok #worship @Minister Bereket Negash
-
– video
2.5K likes 76 comments 699 shares 363 saves
መስከረም 30 - በኢትዮጵያ ያላችሁ ወዳጆቼ የፊታችን ቅዳሜ በዩጎ ሲቲ ቸርች እስካያችሁ ጓጉቻለሁ #ኢየሱስ #እግዚአብሔር #ኢየሱስ_ያድናል። #followers #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
3.3K likes 46 comments 240 shares 362 saves
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። “ -የማቴዎስ ወንጌል 11:28 መስከረም 30 - በቦሌ ዩጎ ሲቲ ቸርች #ፕሮቴስታንት #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
-
– video
442 likes 17 comments 59 shares 41 saves
መስከረም 30 - ቦሌ ዩጎ ሲቲ ቸርች #ፕሮቴስታንት #God #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አዲስአበባ @Minister Bereket Negash @Yidnekachew Teka @Yakob Million @Netsanet anberbir @Soma Christos - ሶማ ክርስቶስ @Helina Dawit @Mesay Birhanu @Tame 2
-
– video
237 likes 23 comments 126 shares 29 saves
Giveaway Giveaway Giveaway 📆 መስከረም 30 - ቅዳሜ ከሰዓት 10 ሰዓት ጀምሮ 📍 በቦሌ ዩጎ ሲቲ ቸርች ሁላችሁን በፍቅር ጋብዘናል #ኢየሱስ #Jesus #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Minister Bereket Negash @Netsanet anberbir
-
– video
1.9K likes 79 comments 272 shares 373 saves
ልዩ የአምልኮ እና የመጽሐፍ ምረቃ ምሽት በኢትዮጵያ 🗓️ ቅዳሜ ፣ መስከረም 30 🕕 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ 📍ዮጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን፣ ቦሌ ፣ አዲስ አበባ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - የማቴዎስ ወንጌል 11:28 #ፕሮቴስታንት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Protestant #christian @Minister Bereket Negash
-
– video
2.7K likes 107 comments 385 shares 434 saves
ኢትዮጵያዬ “ኑ ከጭንቀት ወደ እረፍት” መጽሐፍን ይዘን እየመጣን ነው መስከረም 30 - October 10 ቦሌ ዩጎ ሲቲ ቸርች ከሰዓት 10 ሰዓት ጀምሮ ሁላችሁን በፍቅር ጋብዘናል #ፕሮቴስታንት #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
28K likes 615 comments 3.6K shares 4.4K saves
እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ ኦሪት ዘፍጥረት 39 2፤ እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ። ኦሪት ዘፍጥረት 39 21፤ እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ ምሕረትንም አበዛለት፥ በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው። ትንቢተ ኢሳይያስ 41 10፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። @Minister Bereket…
-
– video
8.3K likes 411 comments 1.1K shares 1.3K saves
በድካማችሁ የሚራራው ሊቀ ካህን በ2019ም ያበረታችኋል 1ኛ ነገሥት 19 3፤ ኤልያስም ፈርቶ ተነሣ፥ ነፍሱንም ሊያድን ሄደ፥ በይሁዳም ወዳለው ወደ ቤርሳቤህ መጥቶ ብላቴናውን በዚያ ተወ። 4፤ እርሱም አንድ ቀን የሚያህል መንገድ በምድረ በዳ ሄደ፤ መጥቶም ከክትክታ ዛፍ በታች ተቀመጠና፦ ይበቃኛል፤ አሁንም፥ አቤቱ፥ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥምና ነፍሴን ውሰድ፡ ብሎ እንዲሞት ለመነ። #ፕሮቴስታንት #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር…
-
– video
1K likes 47 comments 56 shares 156 saves
መልካሚቱ የእግዚአብሔር እጅ የእግዚአብሔር እጆች ዓለማትን ፈጥሯል ፣ እስራኤልን ከጭንቅ ገላግሏል ፣ በነ ነህምያና እዝራ ላይ ሆኖ የፈረሰውን አድሷል፣ በኤሊያስ ላይ ሲመጣ አበርትቶታል ፣ ኢሳያሳ ክንድህን አሳየኝ ብሎ ሲጸልይ ያየው ክንድ ደግሞ ያስገርማል ትንቢተ ኢሳይያስ 53 1፤ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? የእግዚአብሔር እጆች የመልካምነታቸው ጥግ የታየው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲቸነከርልን ነው! የተበሱት እጆች ፣…
-
– video
30K likes 3K comments 9.9K shares 5.7K saves
መፍራት የሌለባችሁ 5 ምክኒያቶች 5 Resosns not to fear ትንቢተ ኢሳይያስ 41 10፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 23 4፤ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ ትንቢተ ኢሳይያስ 40 28፤ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥…
-
– video
947 likes 34 comments 22 shares 113 saves
እንኳን አደረሳችሁ “ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።” መዝሙር 90:12 (አዲሱ መ.ት) ተወዳጆች የፊታችን እሁድ ምሽት በዱባይ ሶማ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን አዲስ ዓመትን ምክኒያት በማድረግ ስላለፈው ሁሉ እያመሰገነው ደግሞ ለሚመጣው ዓመትም በቃሉ እና በጸሎት ሊያደርግ ያለውን ሐሳቡን እንካፈላን ፣ በዚህም የምትችሉ የሐገር ባህል ልብስ ወይንም ነጭ ልብስ ለብሳችሁ እንድትገኙ ይሁን ቦታ : Acico…
-
– video
2.8K likes 76 comments 234 shares 375 saves
የተቤዠን የቅርብ ዘመዳችን ኢየሱስ - የሰው ልጅ የሆነው ለእኛ ነው #ፕሮቴስታንት #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እግዚአብሔር #መዝሙር_protestant✝️ @Minister Bereket Negash
-
– video
29K likes 467 comments 4.3K shares 3.7K saves
ቸርች ሆስፒታል እንጂ ሙዚየም አይደለችም #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ፕሮቴስታንት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ #እግዚአብሔር @Minister Bereket Negash
-
– video
9.4K likes 305 comments 905 shares 1.9K saves
ማልቀስ ድካም አይደለም፣ ንጉስ ዳዊት እንኳ አልቅሷል - ግን ስታለቅሱ ሰው ፊት ሳይሆን እግዚአብሔር ፊት አልቅሱ ምክኒያቱም እረሱ የፈሰሰን እንባ ያብሳል ይህ መልእክት “ኑ፥ ከጭንቀት ወደ እረፍት” ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ ነው መጽሐፋን ለማግኘት በWhatsApp ቁጥራችን “እረፍት” ብለው ይላኩልን #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #followers @Minister Bereket Negash @Minister Bereket Negash
-
– video
10K likes 476 comments 861 shares 2.4K saves
ከወጭ ፈገግ ብሎ ጠንካራ መምሰል ከውስጥ ግን በብዙ ጭንቀት እየተሰቃዩ መድከም የብዙዎቻችን ታሪክ ነው - ኢየሱስ ግን ያሳርፉል ይህ መጽሃፍ ለደከመ፣ ለተጨነቀ እና እረፍት ለሚፈልግ ልብ የተፃፈ ነው መጽሐፋን ለማግኘት በዋትሳፕ ቁጥራችን እረፍት ብለው ይላኩ። #ፕሮቴስታንት #ኢትዮጵያ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #እግዚአብሔር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ደኡnister Bereket Negash @Minister Bereket Negash
-
– video
6.7K likes 127 comments 744 shares 800 saves
ኢየሱስ መልካም እረኛ ነው #መዝሙር_protestant✝️ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ኢትዮጵያ #godisgood #እግዚአብሔር @Minister Bereket Negash
-
– video
2K likes 40 comments 179 shares 232 saves
ኢየሱስ ወደ እረፍት የሚመራን እረኛችን ነው መጽሐፍን ለማግኘት ባዮ ላይ በሚገኘው የዋትሳፕ ቁጥር ላይ እረፍት ብለው ይላኩልን #ፕሮቴስታንት #ኢየሱስ #ኑ_ከጭንቀት_ወደ_እረፍት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Minister Bereket Negash
-
– video
17K likes 293 comments 1.7K shares 2.5K saves
መቀደስ ማለት መለየት ማለት ነው ዓለም ሁሉ ሲጨነቅ እናንተ ግን በእግዚአብሔር እርፍ በሉ ኦሪት ዘፍጥረት 2 3፤ እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና። #ፕሮቴስታንት #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው @Minister Bereket Negash
-
– video
856 likes 23 comments 47 shares 104 saves
እነዚህ ልዩ ጊዜያት ከ”ኑ፥ ከጭንቀት ወደ እረፍት” መጽሐፍ ምረቃ ምሽት የተቀረጹ ናቸው። ይህ ምሽት መጽሐፍ ብቻ የተመረቀበት አልነበረም፣ እግዚአብሔር በጸጋው ያደረገውን ስራ በእንባ፣ በምስጋና እና በደስታ ያየንበት ምሽት ነበር። ኢየሱስ እውነተኛ እረፍታችን ነው መጽሐፉን ለማግኘት ባዮ ላይ በሚገኘው የዋትሳፕ ቁጥር “እረፍት” ብለው ይፃፋልን። #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
23K likes 827 comments 3.4K shares 4.2K saves
ኢየሱስ ፍፃሜ ነው፣ ሰንበት ጥላ ነው - አካሉ ኢየሱስ ነው ቀኖቹ ጥሩ ነበሩ፣ ፍፃሜው ግን ክርስቶስ ነው፣ ኢየሱስ እውነተኛ ማረፊያ ነው። ወደ ቆላስይስ 2 16፤ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ። 17፤ እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው። መጽሐፋን ለማግኘት በባዮ ላይ የሚገኘው የዋትሳፕ ቁጥር “እረፍት” ብለው ይፃፉልን…
-
– video
2.2K likes 135 comments 177 shares 384 saves
አሁን በይፋ ተመርቋል! 📖 “ኑ፤ ከጭንቀት ወደ እረፍት” መጽሐፍ ወደ እናንተ መድረሱ ትልቅ ደስታ ነው። ይህ መጽሐፍ በክርስቶስ ያለውን እውነተኛ እረፍት እንድናይ የሚረዳ የተስፋ መልእክት ነው። መጽሐፉን ለማግኘት በዚህ ገጽ መልእክት ይላኩልን ወይም በWhatsApp ቁጥራችን +971 522 341 347 ያናግሩን። ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና ያሉበትን አካባቢ ይላኩልን፤ የመጽሐፉን ዋጋ፣ የመቀበያ ወይም የዴሊቨሪ መንገድ በቀጥታ እናሳውቅዎታለን። ኢየሱስ ያሳርፋል።…
-
– video
1.6K likes 79 comments 116 shares 283 saves
ከጭንቀት ወደ እረፍት! 🤍 እኔ እና የወንጌል ዘማሪ ይድነቃቸው በዚህ ልዩ የመጽሐፍ ምረቃና የአምልኮ ምሽት እንድትገኙ በፍቅር እንጋብዛችኋለን። በአምልኮ፣ በቃል፣ በኅብረት እና በልዩ የመጽሐፍ ምረቃ ጊዜ ኢየሱስ የሚሰጠውን እረፍት አብረን እናከብራለን። 📅 ነሐሴ 3 / August 9 ⏰ 7:30 PM 📍 Soma Christos Church, Dubai ኑ አብረን እናምልክ፤ ኢየሱስ ያሳርፋል። #Jesus #ዱባይ #Ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
Showing 30 of 398 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Minister Bereket Negash TikTok stats
Minister Bereket Negash (@bekako) has 262,464 TikTok followers as of . That is about 262K followers.
- Followers
- 262,464
- Likes
- 3,852,635
- Videos
- 398
- Likes per video
- 9.7K
- Average video length
- 1:07
- Median per post
- 11.1K views · 2.1K likes · 78 comments · 237 shares · 368 saves
- Average engagement per view - follower
- 17.8% - 0.03
- Average views per follower
- 0.17
- Most viewed recent posts
- “ከወጭ ፈገግ ብሎ ጠንካራ መምሰል ከውስጥ ግን በብዙ ጭንቀት እየተሰቃዩ መድከም የብዙዎቻችን…” · 216K views · 10.2K likes · 476 comments ·
- “ኢየሱስ ፍፃሜ ነው፣ ሰንበት ጥላ ነው - አካሉ ኢየሱስ ነው ቀኖቹ ጥሩ ነበሩ፣ ፍፃሜው ግን…” · 192K views · 22.9K likes · 827 comments ·
- “መፍራት የሌለባችሁ 5 ምክኒያቶች 5 Resosns not to fear ትንቢተ ኢሳይያስ 41…” · 172K views · 29.5K likes · 3K comments ·
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 2.4 posts a week
- Hashtags used most
- #ፕሮቴስታንት (21), #ethiopian_tik_tok (19), #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር (13), #ኢየሱስ (8), #ዱባዮች (8)
Minister Bereket Negash follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Minister Bereket Negash
Account created