beki (@beki_348)
- Followers
- 3.1K followers
- Following
- 300 following
- Likes
- 234K
- Videos
- 147
↦𝓞𝓻𝓽𝓱𝓸𝓭𝓸𝔁 ✟ ↦𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷🇪🇹 ሰማዕቷ እናቴ ❤️🩹 Real is rare.
Latest videos by beki
-
Pinned
Photo post
-
– photo post
Photo post
ተስፉችንን በማን ላይ ነው የጣልነው ? በማንስ ላይ ነው ተስፉ ያደረግነው? እውነት ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጪ እውነተኛ ተስፉም መደገፊያም የለም ሁሉም የሚሰበር ሸንበቆ ነው ። በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ማይለውጥ በሁኔታዎች ማይመዘን ድንቅ አባት መድሐኒአለም ። #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
-
– video
በሰው አይሆንም በምድር የለም እንደ እግዚአብሔር ❤️🩹😇 #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
-
-
Photo post
-
Photo post
-
– photo post
Photo post
እግዚአብሔር እንዴት ማኖር እንዳለበት የሚያውቅ አምላክ ነው ዛሬ የደረስነው በራሳችን ፀሎት ብቻ ሰይሆን በአምላካችን ምህረት እና ቸርነት ነው እኛ በእምነታችን ደካማ ብንሆንም የአምላካችን ጥበቃ ሁሌም አለ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🩹🙏🏼#እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
-
– video
ደስታ የሚመጣው ካለን ነገር ብዛት ሳይሆን ላለን ነገር ከሚኖረን ምስጋና ነው ምስጋና የልብን በር ይከፍታል በረከትንም ይስባል ዛሬ ላለህ ጤና ላለህ መጠለያ ለተሰጠህ አዲስ ቀን ማመስገን ከጀመርክ እውነተኛውን የሕይወት ብርሃን ታያለህ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ #Biscoitocut #CapCut #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
-
– video
-
– video
ድንግል ማርያም ሆይ የማስተዋል መንፈስ በልቦናዬ ውስጥ ዘርጊ በከንፈሮቼም የክፉት ነገርን እንዳልናገር ሀብተ ትእግሥትን አሳድሪብኝ #ማርያም_ሆይ_አማልጅን_ልጅሽ_ክርስቶስ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #Biscoitocut #CapCut
-
– video
ምላሽ ለመስጠት ሊዘገይ ይችላል፣ ግን እየመለሰ ነው በጣም ተረጋጉ፣ እግዚአብሔር ፈጽሞ አይጥለንም አይተወንም ❤️🩹 ቅዱስ ቄርሎስ#እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #CapCut
Showing 11 of 147 videos
Load more videosThe newest videos may be missing here.
Explore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
beki TikTok stats
beki (@beki_348) has 3,129 TikTok followers as of . That is about 3.1K followers.
- Followers
- 3,129
- Likes
- 233,880
- Videos
- 147
- Likes per video
- 1.6K
- Median per post
- 606 views
- Average views per follower
- 0.22
- Most viewed recent posts
- “ሰማዕቷ 🥺” · 1.1K views ·
- “በሰው አይሆንም በምድር የለም እንደ እግዚአብሔር ❤️🩹😇” · 1.1K views ·
- A photo post from · 777 views
- Pinned posts
- 1, with 455 views
- Post types
- 6 videos, 5 photo posts
- Hashtags used most
- #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ (9), #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር (9), #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው (7), #Biscoitocut (3)
beki follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About beki
Account created