bini.visuals profile picture

bini.visuals (@binijam10)

Followers
8.6K followers
Following
322 following
Likes
240K
Videos
66
Avg length
0:44

ኖር🙌 📷 🎬 cinematic storytelling 🎬 turning emotions into frames

Playlists Liked videos

Latest videos by bini.visuals

  • ያቀባብራል ወይ😥 · Dec 5, 2025 – video Pinned , 332K views
  • ሰውን መበደል በጣም ቀላል ነው ትንሽ አለማሰብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ብዙዎቻችን ሰዎች ለማስቀየም አንሰንፍም በተለይ ለኛ ጥሩ ሰው ከሆኑ የ አንዳንድ ሰው… – photo post Photo post , 313 views

    ሰውን መበደል በጣም ቀላል ነው ትንሽ አለማሰብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ብዙዎቻችን ሰዎች ለማስቀየም አንሰንፍም በተለይ ለኛ ጥሩ ሰው ከሆኑ የ አንዳንድ ሰው መውደድ በምንም አይተካም ያን እንረሳ እና ሰው ሲታመንልን  ሰው መሆን ምን እንደሆነ ሲያስረዳን በገባው ልክ መልካም ለማድረግ የሚሞክር ሰው ላይ ለምን እንደምንበረታ አላቅም ወይስ ብዙኃኑ  ልክ ነው ብለው ያስቀመጡትን ስህተት የሆነ ነገር እየተከተልን ነው ሰው በሰውነቱ ነው የሚለካው ወደፊት ለሚኖረውም አሁን ላይ…

  • ጥሩ እንሁን ልባችንን አንመርዘዉ🙌 – video , 1.1K views, duration 0:57

    227 likes 26 comments 19 shares 17 saves

    ጥሩ እንሁን ልባችንን አንመርዘዉ🙌 #cinmatography #thoughts #videography #ethiopian_tik_tok

  • ፈልገውን እንዴት ነህ ሰላም ነው ሁሉ ያለን ማን ነበር ? የፈለግነውን ቃል ሳናወጣ ሲያደርግልን የነበረው ማን ነበር ? በዝቅታችን ጊዜ አለሁላችሁ ብሎ… – video , 405 views, duration 0:30

    83 likes 16 comments 47 shares 11 saves

    ፈልገውን እንዴት ነህ ሰላም ነው ሁሉ ያለን ማን ነበር ? የፈለግነውን ቃል ሳናወጣ ሲያደርግልን የነበረው ማን ነበር ? በዝቅታችን ጊዜ አለሁላችሁ ብሎ ያበረታን ? እውነተኛነት ሰውን በንፁህ ልብ መውደድ ነው። የማንንም ፍቅር ሳይፈልጉ ከልብ ጥሩ መሆን ማስመሰል የሌለበት በቃ በሰዉ ልብ ዉስጥ መጥፋት ልክ  ውቅያኖስ ላይ እንዳለች ደሴት አምሮ በሰዉ ልብ ውስጥ መታየት አንዳንዴ ልብ ነው የሚያየው ልባችን ሲያይ ምንም ነገር አንጠብቅም ከሰው Reward ሳንፈልግ ጥሩ…

  • ለምን እራሳችንን መሆን አቃተን? – video , 884 views, duration 1:34

    193 likes 19 comments 75 shares 28 saves

    ለምን እራሳችንን መሆን አቃተን? #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • በቃ ዝም · Oct 13, 2026 – video , 706 views, duration 0:32

    129 likes 11 comments 35 shares 11 saves

  • የረሳሁትን ሁሉ በአንድ ቅፅበት መልሶ ወደኔ ይመጣል ትዝታ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ መሸከም የማይችሉት ሸክም መሆኑን በአንድ ቃል አስታወስኩት የለመድኩትን… – video , 3.4K views, duration 0:52

    476 likes 25 comments 52 shares 76 saves

    የረሳሁትን ሁሉ በአንድ ቅፅበት መልሶ ወደኔ ይመጣል ትዝታ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ መሸከም የማይችሉት ሸክም መሆኑን በአንድ ቃል አስታወስኩት የለመድኩትን ሁሉ አሁን እንደአዲስ መጠጋት ፈራሁ ያለኝ ነገር ጠላሁ ደግሞ አይቀርም ነገር በሁሉም ተግባሬ አስታወስሻለሁ የለሽበትም አትመጪም የምልበት ቦታ ትዝታሽ ደምቆ ይመጣል ለምን ያን ጊዜ ያን ያህል ለመድኩሽ ለምን እንደዚያ ቀረብኩሽ እያልኩ ራሴን ከመዉቀስ በቀር ሌላ ምንም አላተረፍኩም…

  • አሁን ባለንበት ጊዜ ከሰው ጋር ተነጋግረው መግባባት እና የተናገረውን የሚገባው ሰው ማግኝት በጣም እድለኝነት ነው ሁሉም ሰው መናገር እንጂ መስማት ያልነውን… – video , 2.5K views, duration 0:36

    428 likes 31 comments 69 shares 59 saves

    አሁን ባለንበት ጊዜ ከሰው ጋር ተነጋግረው መግባባት እና የተናገረውን የሚገባው ሰው ማግኝት በጣም እድለኝነት ነው ሁሉም ሰው መናገር እንጂ መስማት ያልነውን መረዳት አይፈልግም ብዙ ማዉራት ደስ ባይልም ብዙ ሳንጨነቅ የሚረዳን ሰው ማግኘት እና የምንግባባበትን ነገር የሚፈልግ ሰው ጋር መነጋገር እንድንወድ ያደርገናል ግን ያ ነገር ያለው በጣም ውስን ሰውጋ ነው ሰው ብዙ መናገር ባይችል እንኳን መስማትና መረዳት አይፈልግም። #cinematography #fyp #viral…

  • እያወራን ያለውን ነገር ሰው ይረዳናል ብለን ብዙ ጥረን ነበር ለካ መረዳት ለሁሉም አይደለም አንዳንድ ቦታዎች ላይ የኛ ቃላቶች የምልክት ቋንቋ ይሆናሉ… – video , 1.4K views, duration 0:47

    253 likes 24 comments 50 shares 45 saves

    እያወራን ያለውን ነገር ሰው ይረዳናል ብለን ብዙ ጥረን ነበር ለካ መረዳት ለሁሉም አይደለም አንዳንድ ቦታዎች ላይ የኛ ቃላቶች የምልክት ቋንቋ ይሆናሉ ቋንቋውንም የሚችል ሰው ብቻ ነው የሚረዳን ሰው ይረዳናል ብለን ብዙ መናገር ብዙ ማስረዳን ብንፈልግም ሁሉም በክፋት ነው የሚቆጠረው ዝም እንዳንል ዝምታ ያለንም ቦታ ክፍት ያደርገዋል ተናግረን እንዳናስረዳ የሚረዳን ሰው የለም የሚረዳንን ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው ምናልባት ይረዳናል ብለን የምናስበው ሰው ራሱ እንደተረዳ…

  • ሰውን የወደድነው ያህል መጥላት ይቻላል ብዬ አስቤ ገምቼም አላውቅም ነበር ለካ በፍቅርም ልክ ይጠላል ለካ በወደድነው ቁጥር ለጥላቻ ቦታ እያመቻቸን ነበር… – video , 1.3K views, duration 0:37

    181 likes 17 comments 19 shares 21 saves

    ሰውን የወደድነው ያህል መጥላት ይቻላል ብዬ አስቤ ገምቼም አላውቅም ነበር ለካ በፍቅርም ልክ ይጠላል ለካ በወደድነው ቁጥር ለጥላቻ ቦታ እያመቻቸን ነበር ፍቅርንም በቀመር ለከተን  ነበር ስንሰጥ ነበረው ከመቼ ወዲህ ልምድ ሆኖብን ፍቅር ባልን ቅጽበት የጥላቻ ጭላንጭል መብራት እንደጀመረ የነገሮች ፍጥነት ከአቅማችን በላይ ሆኖ መቼ ሆኖ እንደተገኘ ራሱ ግራ እያጋባን ነው ያለው ፍቅር ብለን ጥላቻ ደስታ ብለን ሀዘን ዛሬ ብለን ነገ እንደሆነም እያስተዋልን አይደለም…

  • ዛሬን ትመጣለች ብዬ ጠብቂያት ነበረ ሁሌ የምጠብቃት ቦታ ላይ የለችም ፀሀይዋ ስትገባ የኔም ጥበቃ አብሮ ወደ ሀዘን ተለወጠ "ቢኒ ዛሬ መጣለሁ የተለመደው… – video , 3.6K views, duration 0:44

    533 likes 28 comments 81 shares 55 saves

    ዛሬን ትመጣለች ብዬ ጠብቂያት ነበረ ሁሌ የምጠብቃት ቦታ ላይ የለችም ፀሀይዋ ስትገባ የኔም ጥበቃ አብሮ ወደ ሀዘን ተለወጠ "ቢኒ ዛሬ መጣለሁ የተለመደው ቦታ አትጠብቀኝም "ስትለኝ በጣም ነበረ ደስ ያለኝ መጣለሁ ባትለኝም እኔ እዛ ቦታ መሄዴን አልተውኩም ነበረ ግን ዛሬ መጣለሁ አለችኝ ሳትመጣ ምጠብቃት መጣለሁ ብላኝ እንዴት ልቀር ብዬ እራሴን ጠየኩት " ሩታ "ትባላለች ቀጭን አይኖቿ ከኮከብ ደምቀው የሚያበሩ ፈገግታዋ እንደጠዋት ፀሀይ ልብን የሚያሞቅ ብቻ በጣም ነው…

  • የዋህነት እና ሞኝነት የተመታታብን ይመስለኛል እኛነታችንን በገፋን ቁጥር የዋህ ሳይሆን ሞኝ እየሆንን እንደምንሄድ ማንም አስረጂ አያስፈልግም ሰው የሚወደኝ… – video , 4.9K views, duration 0:36

    726 likes 30 comments 98 shares 98 saves

    የዋህነት እና ሞኝነት የተመታታብን ይመስለኛል እኛነታችንን በገፋን ቁጥር የዋህ ሳይሆን ሞኝ እየሆንን እንደምንሄድ ማንም አስረጂ አያስፈልግም ሰው የሚወደኝ የዋህ ስለሆንን ሳይሆን ሞኝነታችንን በኩራት የተጠቀመብን ስለሆነ ነው ያ ደግሞ ራሳችንን ከማሳጣት በቀር ምንም ትርፍ አይኖረውም!!!

  • ድሮ ልጆች እያለን የማናቀው ቤት ደውሉን ነክተን እንደምንሮጠው አሁን ላይ ብዙ ሰዎች ልባችንን ባላሰብንበት ቅፅበት ነክተውን ያልነበሩ ይመስል ይጠፋሉ ምን… – video , 5.9K views, duration 0:34

    780 likes 25 comments 90 shares 97 saves

    ድሮ ልጆች እያለን የማናቀው ቤት ደውሉን ነክተን እንደምንሮጠው አሁን ላይ ብዙ ሰዎች ልባችንን ባላሰብንበት ቅፅበት ነክተውን ያልነበሩ ይመስል ይጠፋሉ ምን ያህል ዋጋ እንደሰጠናቸው ምን ያህል ደስተኛእንደነበረን ረስተው ላይታዩ ይጠፋሉ ወይ መጀመርያ ባይነኩን ወይ ነክተው ከእኛ ቢቆዩ ብዙ ነገር ጥሩ የሆነ ነበረ ግን  ልጅነት ያልጨረሱ ስሜትን እንደ ጨዋታ የሚያዩ ብዙ ነገር ያልገባቸው ሰዎች አሉ #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok…

  • አንዳንዴ ልባችን የሚሰማውን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶች ይጠፋሉ እንዲህ ይሰማኛል ማለት ያቅተናል አላውቅም ግን የሆነ ድብቅ የሆነ ቃላቾች ያለተዘጋጁለት ስሜት… – video , 38.8K views, duration 0:41

    4.9K likes 63 comments 445 shares 732 saves

    አንዳንዴ ልባችን የሚሰማውን ስሜት ለመግለፅ ቃላቶች ይጠፋሉ እንዲህ ይሰማኛል ማለት ያቅተናል አላውቅም ግን የሆነ ድብቅ የሆነ ቃላቾች ያለተዘጋጁለት ስሜት አለ ፍቅር ደስታ ሀዘን ሁሉን ለመግለፅ የሆነ ተግባር አለ ግን ግን አንዳንዴ የሚሰማንን በምንም ቃላቶች ትርጓሜ ፍቺ ያላገኘንለት ስሜት አለ ልክ የሚርበን መብላት ፈልገን ስናገኝዉ እንደሚጠፋ የረሀብ ስሜት ያልታወቀ ስሜት አለ ዝም ብሎ የሚሰማን ከምን እና እንዴት እንደመጣ የማናውቀዉ

  • አንቺ እንዳልጎዳሽኝ በማስመሰል ውስጥ ውስጤን በጣም ጎዳሁት😣 – video , 13K views, duration 0:24

    1.5K likes 44 comments 185 shares 276 saves

    አንቺ እንዳልጎዳሽኝ በማስመሰል ውስጥ ውስጤን በጣም ጎዳሁት😣 #cinematography

  • አንቺም የለሽም😣 · Jul 24, 2026 – video , 16.8K views, duration 0:40

    1.9K likes 33 comments 419 shares 391 saves

  • በእጆቼ እየያዝኩ እጆቿን በሀሳብ እያየሁ ውበትዋን – video , 2.5K views, duration 0:33

    381 likes 27 comments 59 shares 39 saves

    በእጆቼ እየያዝኩ እጆቿን በሀሳብ እያየሁ ውበትዋን #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ከምወዳቸው ትዝታዎች ጋር አንቺ እንግዳ ነሽ 😶 – video , 2.1K views, duration 0:33

    308 likes 25 comments 71 shares 27 saves

    ከምወዳቸው ትዝታዎች ጋር አንቺ እንግዳ ነሽ 😶 #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ጠላቴ አልልሽ ወድጄሽ ወዳጄ እንዳልልሽ ዘወትር ህመሜ ነሽ …😶 – video , 95.9K views, duration 0:42

    12K likes 117 comments 663 shares 819 saves

    ጠላቴ አልልሽ ወድጄሽ ወዳጄ እንዳልልሽ ዘወትር ህመሜ ነሽ ...............😶 #cinematography#fyp#viral #ethiopian_tik_tok#music

  • ከሞትህ በኋላ ቅጣት ይጠብቅሀል ይሉታል፡፡ እየኖረስ የሚቀጣው ስለምን ነው? – video , 10K views, duration 1:21

    1.1K likes 29 comments 258 shares 132 saves

    ከሞትህ በኋላ ቅጣት ይጠብቅሀል ይሉታል፡፡ እየኖረስ የሚቀጣው ስለምን ነው?#cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #teriwedemot

  • መጠበቅ ልቤን አይደክመውም – video , 6.9K views, duration 0:49

    887 likes 45 comments 180 shares 131 saves

    መጠበቅ ልቤን አይደክመውም #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ላትመጪ አንቺን መጠበቅ የህይወት ከባዱ ጉዞ ሆኖብኛል… – video , 15.4K views, duration 0:32

    1.7K likes 37 comments 328 shares 310 saves

    ላትመጪ አንቺን መጠበቅ የህይወት ከባዱ ጉዞ ሆኖብኛል... #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ያልደበዘዘ ትዝታ😞 · May 22, 2026 – video , 17.5K views, duration 0:39

    2.1K likes 61 comments 361 shares 299 saves

    ያልደበዘዘ ትዝታ😞#viral #cinematic #filmmaking

  • ፍቅር ከትዝታ ይበልጣል? · May 8, 2026 – video , 22.4K views, duration 0:41

    2.6K likes 41 comments 359 shares 456 saves

    ፍቅር ከትዝታ ይበልጣል? #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • እንዲህ ባልሽኝ ብዬ ተመኘሁ😶 – video , 9.1K views, duration 0:45

    952 likes 29 comments 96 shares 117 saves

    እንዲህ ባልሽኝ ብዬ ተመኘሁ😶 #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • የማይዘም ዋርካ🌧 · Apr 24, 2026 – video , 96.6K views, duration 0:50

    8.9K likes 87 comments 737 shares 1.1K saves

    የማይዘም ዋርካ🌧 #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ሲመሽ 🙃 · Apr 17, 2026 – video , 11.8K views, duration 0:33

    1.1K likes 33 comments 223 shares 175 saves

  • ብርሃን ብቻ እያየዉ እሳት ተጠግቼ መጥፊያዬን ወድጄ😦 – video , 6.6K views, duration 0:45

    611 likes 17 comments 82 shares 64 saves

    ብርሃን ብቻ እያየዉ እሳት ተጠግቼ መጥፊያዬን ወድጄ😦@rophnan #cinematography #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

  • ማን በነገረሽ 🥀 🇪🇹 · Mar 27, 2026 – video , 44.6K views, duration 0:49

    2.9K likes 41 comments 268 shares 276 saves

    ማን በነገረሽ 🥀 #cinematography #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #music

  • እኔ እስካሁን ስለመለየት አላሰብኩም 😞 – video , 30.8K views, duration 0:43

    3.6K likes 70 comments 399 shares 409 saves

    እኔ እስካሁን ስለመለየት አላሰብኩም 😞#cinematography#fyp #viral #ethiopian_tik_tok #music

Showing 30 of 66 videos

Load more videos

Explore & export videos

bini.visuals TikTok stats

bini.visuals (@binijam10) has 8,604 TikTok followers as of . That is about 8.6K followers.

Followers
8,604
Likes
239,890
Videos
66
Likes per video
3.6K
Average video length
0:44
Median per post
6.6K views · 834 likes · 30 comments · 97 shares · 108 saves
Average engagement per view - follower
12.4% - 0.24
Average views per follower
1.87
Most viewed recent posts
  1. “የማይዘም ዋርካ🌧” · 96.6K views · 8.9K likes · 87 comments ·
  2. “ጠላቴ አልልሽ ወድጄሽ ወዳጄ እንዳልልሽ ዘወትር ህመሜ ነሽ …😶” · 95.9K views · 11.5K likes · 117 comments ·
  3. “ማን በነገረሽ 🥀 🇪🇹” · 44.6K views · 2.9K likes · 41 comments ·
Pinned posts
1, with 332K views
Last post
(less than a day before this check)
Posting rate
about 3.7 posts a month
TikTok content labels
Random Shoot (20 of 23 posts), Others (20 of 23 posts)
Post types
29 videos, 1 photo post
Hashtags used most
#ethiopian_tik_tok (22), #cinematography (21), #music (18), #cinematic (3), #videography (2)

How these numbers are counted

bini.visuals follower history

FollowersLikes8.55K238K8.575K239K8.6K240K8.625K241K8.65K242K8,604 followers on Nov 3, 20268,604239,890 likes on Nov 3, 2026239,890Nov 3, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About bini.visuals

Account created