Bodity prosperity party-ብልጽግና (@bodity.prosperity)
- Followers
- 35K followers
- Following
- 10K following
- Likes
- 249K
- Videos
- 639
- Avg length
- 3:05
Boditti Town prosperity party Official Tiktok Account
Latest videos by Bodity prosperity party-ብልጽግና
-
– video Pinned
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ! #Dooruwa_Malaatay_ #Gisttiyaa_Mirqqiyaa !! ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity #ብልፅግና #Ethiopia #ProsperityForAll #Prosperityparty
-
– video
107 likes 0 comments 1 share 13 saves
ቦዲቲ ፤ጥቅምት 28/2019 በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ህዝባዊ የፅዳት ዘመቻ መርሃግብር ተካሂዷል።#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #PmAbiyAhmed #tiktokvairalvideo #viraltiktok
-
– video
773 likes 0 comments 46 shares 94 saves
ቦዲቲ ፤ ጥቅምት ፤ 24/02/2019 ዓ.ም በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ትምህርት ልማት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ ሆነው አዲስ የተሾሙት አርቲስት ቡንጌ ቡሩንጄ ከተቋሙ ጠቅላላ ባለሙያዎች ጋር የትውውቅ መርሀግብር አድርጓል።#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bungee #creatorsearchinsights #BoditiProsperity
-
– video
30 likes 0 comments 0 shares 6 saves
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሱፐርቪዥን ቲም በቦዲቲ ከተማ ተገኝቶ የተለያዩ ንግድ ተቋማት ግብይት ሂደትንና ስራ እንቅስቃሴን ምልከታ አድርገዋል። #BoditiProsperity#የመደመርመንግሥት #PmAbiyAhmed #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
69 likes 0 comments 1 share 9 saves
በቦዲቲ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የተለያዩ ሀይማኖት ተቋማት ለአደጋ ጊዜ የሚሆን 200 ኩንታል እህል እና 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ#viraltiktok #viraltiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #PmAbiyAhmed #የመደመርመንግሥት
-
– video
378 likes 0 comments 24 shares 44 saves
2019 ዓም አዲስ የተሾሙ የቦዲቲ ከተማ አስተባባሪ ኮሚቴዎች #tiktokvairalvideo #የመደመርመንግሥት #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #PmAbiyAhmed
-
– video
107 likes 0 comments 1 share 14 saves
የቦዲቲ ከተማ አስተዳደር ከወላይታ ልማት ማህበር ጋር በመቀናጀት በት/ቤቶች የ2019ዓ.ም የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም አስጀምሯል።#creatorsearchinsights ##ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok
-
– video
128 likes 0 comments 1 share 22 saves
የቦዲቲ ከተማ አስተዳደር በ2019 የትምህረት ዘመን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በቦዲቲ ካምፓስ ለተመደቡ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እያደረገ ነው።@Wolaita Zone Prosperity Party #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok
-
– video
305 likes 0 comments 16 shares 43 saves
ሩሐማ መካከል ክሊኒክ አድማሱን በማስፋፋት በቦዲቲ ከተማ ኮንዶሚኒየም ጀርባ አዲስ በገዛው ቦታ ተጨማሪ ክሊኒክ ከፍቶ ስራ
-
– video
44 likes 0 comments 1 share 6 saves
በወላይታ ዞን ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመሸፈን የሚደረጉ ጥረቶች ይበልጥ ሊጠናከሩ እንደሚገባ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ረ/ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ አሳሰቡ
-
– video
32 likes 0 comments 31 shares 3 saves
ወቅታዊ አየር ሁኔታ ላይ ከወላይታ ዞን አደጋ ሰጋት አመራር ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #
-
– video
83 likes 0 comments 4 shares 14 saves
"አዲሱ የመደመር መንግሥት ጊዜ የለንም በሚል ጠንካራ የሥራ መንፈስ፣ ከቃል ወደ ተግባር፣ ከዕቅድ ወደ አፈጻጸም፣ ከተስፋ ወደ ተጨባጭ ውጤት የሚያሸጋግር አዲስ የሥራ ምዕራፍ ከፍቷል" ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
-
– video
143 likes 0 comments 6 shares 12 saves
በቦዲቲ ከተማ 19ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን " ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል።#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #ሰንደቅ_ዓላማችን_የአንድነታችን_ምንጭ_ነው
-
– video
73 likes 0 comments 1 share 9 saves
የቦዲቲ ከተማ ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል ወደ ቀድሞ ስምና ዝና ለመመለስ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ#creatorsearchinsights #viraltiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
106 likes 0 comments 10 shares 15 saves
በቦዲቲ ከተማ የፖሊስ ተቋማትን የማዘመንና ለስራ ምቹ አከባቢን የመፍጠር ስራ በከፊል።#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #viraltiktok
-
– video
63 likes 0 comments 9 shares 13 saves
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ሱፐርቪዥን ቡድን በወላይታ ዞን ቦዲቲ ከተማ በክረምቱ የተሰሩ በጎ ፍቃድ ተግባራትን እና የወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል ስራ እንቅስቃሴ መስክ ምልከታ አድርገዋል።#creatorsearchinsights #የመደመርመንግሥት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ🌼
-
– video
1.3K likes 0 comments 81 shares 132 saves
ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ በዚሁ መሠረት፡- 1. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 2. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር 3. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 4. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 5. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 6. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 7. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ…
-
– video
58 likes 0 comments 1 share 13 saves
ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ በወላይታ ሶዶ ከተማ የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #PmAbiyAhmed #creatorsearchinsights
-
– video
104 likes 0 comments 0 shares 19 saves
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ #PmAbiyAhmed
-
– video
172 likes 0 comments 42 shares 22 saves
የቦዲቲ ከተማ ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል በአዲስ መልክ ስራ በመጀመር የተለያዩ አገልግሎቶች እየሰጠ ይገኛል።#creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
3.4K likes 0 comments 363 shares 418 saves
ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል። የክልሉ ምክር ቤት የክልሉን አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፀደቀ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በ7ኛ ዙር የመጀመሪያ ታሪካዊ መስራች ጉባኤው፤ ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፤ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈጻሚ የካቢኔ አባላት ሹመት አፅድቋል። በዚህም መሰረት፡- 1/ዶ/ር ደምሴ አድማሱ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ 2/- ኢንጂነር ወንድሙ…
-
– video
53 likes 0 comments 1 share 9 saves
ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባዬሁ ታደሰ (ዶ/ር) በ7ተኛ ዙር የምርጫ ዘመን አዲስ ለተደራጁ የምክር ቤት አባላት በተዘጋጀ ስልጠና ማስጀመሪያ ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
566 likes 0 comments 25 shares 92 saves
ካሳ አላሮን እንደግፍ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ🌼
-
– video
180 likes 0 comments 10 shares 28 saves
ባህልን በማስተዋወቅ የሀገር ባለውለታ ለሆኑ አንጋፋ አርቲስት Kasa Alaro ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ተጀመረለት
-
– video
661 likes 0 comments 21 shares 79 saves
የቦዲቲ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት የመስቀል በዓል ምክንያት በማድረግ በማረፊያ ቤት ለሚገኙ ተጠርጣሪዎች ማዕድ አጋራ። #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ🌼
-
– video
93 likes 0 comments 2 shares 9 saves
በቦዲቲ ከተማ የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ ።#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #መስቀል #ደመራ
-
– video
132 likes 0 comments 2 shares 13 saves
በቦዲቲ ከተማ በ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት በጎ ፍቃድ አገልግሎት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የምስጋና እና እውቅና የመስጠት መርሀግብር ተካሂዷል። #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ#Yoo_Yoo_Gifaataa #creatorsearchinsights
-
– video
180 likes 0 comments 7 shares 16 saves
በቦዲቲ ከተማ ሸዋ በር ቀበሌ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሀግብር ለአንዲት አቅመ ደካማ እናት ያስገነባውን የመኖሪያ ቤት አስረክቧል። #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
98 likes 0 comments 52 shares 16 saves
የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ በተለያዩ ግዛቶች በድምቀት ተከብሯል። #Yoo_Yoo_Gifaataa
-
– video
79 likes 0 comments 0 shares 9 saves
Gifaataa From Virginia State, USA🇺🇸 YOO YOO GIFAATAA🇧🇪#creatorsearchinsights #BoditiProsperity #Gifaataa
Showing 30 of 639 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Bodity prosperity party-ብልጽግና TikTok stats
Bodity prosperity party-ብልጽግና (@bodity.prosperity) has 35,035 TikTok followers as of . That is about 35K followers.
- Followers
- 35,035
- Likes
- 248,895
- Videos
- 639
- Likes per video
- 390
- Average video length
- 3:05
- Median per post
- 1.3K views · 107 likes · 0 comments · 6 shares · 14 saves
- Average engagement per view - follower
- 7.8% - 0.01
- Average views per follower
- 0.13
- Most viewed recent posts
- “ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል። የክልሉ…” · 49.1K views · 3.4K likes · 0 comments ·
- “ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ በዚሁ…” · 30.1K views · 1.3K likes · 0 comments ·
- “ቦዲቲ ፤ ጥቅምት ፤ 24/02/2019 ዓ.ም በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ ትምህርት ልማት…” · 8.3K views · 773 likes · 0 comments ·
- Pinned posts
- 1, with 180K views
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 4.1 posts a week
- TikTok content labels
- Social News (3 of 7 posts), Society (3 of 7 posts)
- Hashtags used most
- #ethiopian_tik_tok (19), #PmAbiyAhmed (6), #የመደመርመንግሥት (5), #በጎነት_ለኢትዮጵያ_ከፍታ (5), #BoditiProsperity (3)
Bodity prosperity party-ብልጽግና follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Bodity prosperity party-ብልጽግና
Account created