Bolabo ቦላቦ profile picture

Bolabo ቦላቦ (@bolabo__)

Followers
191K followers
Following
882 following
Likes
1.7M
Videos
101
Avg length
2:24

የልጆች ዓለም 📖 ታሪኮች | 🎵 ዘፈኖች YouTube Channel 👇👇👇

Playlists Liked videos

Latest videos by Bolabo ቦላቦ

  • ቦላቦ ሀዲያ ገባ! 🌿🎶❤️ ቦላቦ ከጓደኞቹ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር ወደ ውቢቷ ሀዲያ ተጉዟል! የሀዲያን ውብ ተፈጥሮና የእንሰት እርሻዎች፣ ባህላዊ… – video , 27.7K views, duration 2:39

    960 likes 38 comments 104 shares 133 saves

    ቦላቦ ሀዲያ ገባ! 🌿🎶❤️ ቦላቦ ከጓደኞቹ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር ወደ ውቢቷ ሀዲያ ተጉዟል! 🥳 🌱 የሀዲያን ውብ ተፈጥሮና የእንሰት እርሻዎች፣ 👗 ባህላዊ አለባበስ፣ 🔥 የያሆዴ (Yahoodee) በዓልና የሆሳዕናን ውበት በዘፈንና በአስደሳች አኒሜሽን አብረን እንቃኝ! 💚 🎶 ዘፈኑን ከወደዳችሁት ላይክ አድርጉ፣ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ እና ለተጨማሪ የቦላቦ ዘፈኖች ተከተሉን! ❤️ Bolabo Goes to Hadiya! 🐴🌿🇪🇹 Join Bolabo, Babushu, Biruke…

  • 🐴🐦 የቦላቦ ወፎች | Bolabo's Birds 🦉 ዋኖስ? ጉጉት? ሌሎችስ ወፎች? ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር በአዲስ አስደሳች የልጆች ዘፈን… – video , 61.3K views, duration 2:42

    1.8K likes 99 comments 188 shares 272 saves

    🐴🐦 የቦላቦ ወፎች | Bolabo's Birds 🦉🎶 ዋኖስ? 🐦 ጉጉት? 🦉 ሌሎችስ ወፎች? 🤔 ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር በአዲስ አስደሳች የልጆች ዘፈን ተመልሰዋል! 🥳❤️ ኑ አብረን እንዘምር፣ እንጨፍር፣ የተለያዩ ወፎችንም ስም እንማር! 🎶🐦 Can you name these birds? 🐦🦉🤔 Bolabo and his friends are back with a fun new song! 🐴❤️ Sing, dance, and discover the wonderful world of birds…

  • ቦላቦ Irreechaa 🌼🐴 ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር የIrreechaaን ደስታ፣ ምስጋና፣ ባህል እና አንድነት በደማቅ እና አስደሳች መንገድ… – video , 287K views, duration 2:22

    13K likes 353 comments 3.2K shares 2.2K saves

    ቦላቦ Irreechaa 🌼🐴 ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር የIrreechaaን ደስታ፣ ምስጋና፣ ባህል እና አንድነት በደማቅ እና አስደሳች መንገድ ያከብራሉ። 💛 Bolabo, Babushu, Biruke, and Fiker celebrate the joy, gratitude, culture, and togetherness of Irreechaa in a fun, colorful, and festive way. 🌿✨ #Bolabo #Irreechaa #OromoCulture #EthiopianKids…

  • መስቀል ደመራ 🔥🌼 ከቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር የመስቀልን ደስታ እናክብር! ችቦ፣ ደመራ፣ ጭፈራ፣ ጭብጨባ እና ብዙ ደስታ ❤️ መልካም መስቀል! – video , 98.9K views, duration 1:54

    2.6K likes 139 comments 254 shares 399 saves

    መስቀል ደመራ 🔥🌼 ከቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር የመስቀልን ደስታ እናክብር! ችቦ፣ ደመራ፣ ጭፈራ፣ ጭብጨባ እና ብዙ ደስታ ❤️ መልካም መስቀል! #ቦላቦ #መስቀል #መስቀልደመራ #Bolabo #Meskel #MeskelDemera #AmharicKidsSongs #EthiopianKids #KidsSongs

  • On this day · #onthisday video by @bolabo__ , 77.7K views, duration 0:44

    1.1K likes 74 comments 110 shares 201 saves

  • ትምህርት ተጀመረ! 📚🎒 ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ከጓደኞቻቸው ጋር ወደ ትምህርት ቤት በደስታ ተመልሰዋል! 🎶 እንማር፣ እንጫወት፣ እንዘፍን… – video , 192K views, duration 2:49

    5.4K likes 167 comments 733 shares 912 saves

    ትምህርት ተጀመረ! 📚🎒 ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ከጓደኞቻቸው ጋር ወደ ትምህርት ቤት በደስታ ተመልሰዋል! 🎶💙💛 እንማር፣ እንጫወት፣ እንዘፍን! #ቦላቦ #bolabo #firstdayofschool #Ethiopiankids School has started! 📚🎒 Bolabo, Babushu, Biruke, and Fiker are back at school, ready to learn, play, sing, and have fun with their friends! 🎶💙💛#Bolabo…

  • ቦላቦ በሾላ 🐴📚🎒 ትምህርት ሊጀመር ነው! ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ደብተርና ቦርሳ ለመግዛት ሾላ ገበያ ሄደዋል! የቦርሳውን ዋጋ ሲሰሙ ግን…… – video , 150K views, duration 3:31

    4K likes 226 comments 511 shares 640 saves

    ቦላቦ በሾላ 🐴📚🎒 ትምህርት ሊጀመር ነው! 📚✏️ ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ደብተርና ቦርሳ ለመግዛት ሾላ ገበያ ሄደዋል! 🚌🎒 የቦርሳውን ዋጋ ሲሰሙ ግን… 😳😂 ከቦላቦ እና ጓደኞቹ ጋር እንዝፈን፣ እንጨፍር፣ እንዝናና! 🐴🎶💙 #bolabo #ቦላቦ #habesha #shola #ሾላ #Ethiopian

  • 🌼🇪🇹 የቦላቦ አዲስ ዓመት! 🎶 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የደስታ፣ የተስፋ እና የሰላም ዓመት ይሁንልን! ሰላም… – video , 194K views, duration 2:30

    7.7K likes 200 comments 1.1K shares 1K saves

    🌼🇪🇹 የቦላቦ አዲስ ዓመት! 🎶 እንኳን ለ2019 ዓ.ም. በሰላም አደረሳችሁ! 💚💛❤️ አዲሱ ዓመት የፍቅር፣ የደስታ፣ የተስፋ እና የሰላም ዓመት ይሁንልን! 🌼 ሰላም ይሁንላት ለሀገሬ! 🇪🇹 #ቦላቦ #አዲስዓመት #መልካምአዲስዓመት #EthiopianNewYear #Bolabo

  • ሆያ ሆዬ! 🔥🎶 ቦላቦ እና ጓደኞቹ ከሰፈር ልጆች ጋር በደስታ እየጨፈሩ ሆያ ሆዬን ያከብራሉ! 💙 – video , 210K views, duration 2:57

    5.9K likes 260 comments 818 shares 1.1K saves

    ሆያ ሆዬ! 🔥🎶 ቦላቦ እና ጓደኞቹ ከሰፈር ልጆች ጋር በደስታ እየጨፈሩ ሆያ ሆዬን ያከብራሉ! 💙🐴 #bolabo #ቦላቦ #ቡሄ #ሆያሆዬ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 🎶 ሱሪ ሱሪ 🎶ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ገበያ ወጥተዋል! 🐴 አጃ፣ ገብስና ስንዴ ለመግዛት ነው… ዋጋውን ሲሰሙ ግን ዋጋ ቀንስ! ዋጋ ቀንሽ! ዘፈን፣… – video , 161K views, duration 3:14

    3.5K likes 240 comments 428 shares 617 saves

    🎶 ሱሪ ሱሪ 🎶ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ገበያ ወጥተዋል! 🐴🛍️😄 አጃ፣ ገብስና ስንዴ ለመግዛት ነው… ዋጋውን ሲሰሙ ግን 😳😂ዋጋ ቀንስ! ዋጋ ቀንሽ! 💃🏾🕺🏾 ዘፈን፣ ጭፈራና የገበያ ጨዋታ በሱሪ ሱሪ! ❤️🐴 #ቦላቦ #ሱሪሱሪ #Bolabo #የልጆችዘፈን #KidsSongs

  • ሩም ፓፓ! 🐴🎶 ቦላቦ እና ጓደኞቹ በአዲስ ዘፈን ተመልሰዋል! 💛 ደስታ፣ ጭፈራ፣ ጓደኝነት እና ፍቅር በአንድ ላይ! ልጆቻችሁ ከወደዱት ላይክ አድርጉ፣… – video , 429K views, duration 3:43

    12K likes 405 comments 1.8K shares 2.1K saves

    ሩም ፓፓ! 🐴🎶 ቦላቦ እና ጓደኞቹ በአዲስ ዘፈን ተመልሰዋል! 💛 ደስታ፣ ጭፈራ፣ ጓደኝነት እና ፍቅር በአንድ ላይ! ልጆቻችሁ ከወደዱት ላይክ ❤️ አድርጉ፣ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ! #bolabo #ቦላቦ #ሩምፓፓ #Ethiopiankids #Habesha

  • 🐴 ቦላቦ እና ሰውየው 😲 ኮቱም ጃኬቱም ቆሽሿል! 😱 ጫማው አቧራ፣ ሱሪው ጭቃ ነው! ግን ይሄ ሰውዬ ምን ሆኖ ነው? ቦላቦና ጓደኞቹ እውነቱን ሲያውቁ ምን… – video , 321K views, duration 3:13

    8.8K likes 330 comments 1.2K shares 1.5K saves

    🐴 ቦላቦ እና ሰውየው 😲 ኮቱም ጃኬቱም ቆሽሿል! 😱 ጫማው አቧራ፣ ሱሪው ጭቃ ነው! ግን ይሄ ሰውዬ ምን ሆኖ ነው? 🤔🌳 ቦላቦና ጓደኞቹ እውነቱን ሲያውቁ ምን ያደርጋሉ? 🐴❤️ 🎵 አዲስ የቦላቦ ዘፈንና አዝናኝ ታሪክ! #ቦላቦ #Bolabo #ethiopiankids #የልጆችመዝሙር #ethiopiankidssong

  • 🐴🇨🇳 ቦላቦ ቻይና! ቦላቦ እና ጓደኞቹ ዛሬ ወደ ቻይና ተጓዙ! 🐼 ታላቁን የቻይና ግንብ ፈጣኑን ባቡር ውቢቷን ሻንጋይ ቆንጆ ፓንዳዎችን የኩንግፉ ጥበብን… – video , 207K views, duration 3:12

    5.2K likes 289 comments 608 shares 828 saves

    🐴🇨🇳 ቦላቦ ቻይና! ቦላቦ እና ጓደኞቹ ዛሬ ወደ ቻይና ተጓዙ! 🐼✨ 🏯 ታላቁን የቻይና ግንብ 🚄 ፈጣኑን ባቡር 🌆 ውቢቷን ሻንጋይ 🐼 ቆንጆ ፓንዳዎችን 🥋 የኩንግፉ ጥበብን 🤝 እና የቻይናን ጠንካራ የስራ ባህል እንማራለን! እናንተስ ቻይናን መጎብኘት ትፈልጋላችሁ? 😍 ❤️ ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ 💬 አስተያየታችሁን ጻፉ ➕ ለተጨማሪ አስደሳች የቦላቦ ጉዞዎች ፎሎው ያድርጉ! #ቦላቦ #Bolabo #China #ቻይና

  • ቦላቦ ወደ ውቧ ወላይታ መጣ! 🐴💚 አረንጓዴ ተፈጥሮ፣ ደማቅ ገበያ፣ የወላይታ ባህላዊ ልብስ፣ ሙዚቃ፣ ዳንስ እና ሞቅ ያለ አቀባበል — ሁሉም በአዲሱ የቦላቦ… – video , 368K views, duration 1:52

    15K likes 550 comments 2.9K shares 2.4K saves

    ቦላቦ ወደ ውቧ ወላይታ መጣ! 🐴💚 አረንጓዴ ተፈጥሮ፣ ደማቅ ገበያ፣ የወላይታ ባህላዊ ልብስ፣ ሙዚቃ፣ ዳንስ እና ሞቅ ያለ አቀባበል — ሁሉም በአዲሱ የቦላቦ የሀገር ጉዞ ክፍል! ከቦላቦ፣ ፍቅር፣ ብሩኬ እና ባቡሹ ጋር ወደ ወላይታ እንጓዝ! 🇪🇹✨ #bolabo #ቦላቦ #ወላይታ #Welayta #Ethiopiankids

  • ቦላቦ ወደ ውቧ ሀዋሳ መጣ! 🐴🌊✨ ሐይቅ፣ ጀልባ፣ ታቦር ተራራ፣ አሳ ገበያ እና የሲዳማ ባህል በቦላቦ አዲስ የልጆች ዘፈን ውስጥ! ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር… – video , 375K views, duration 2:36

    18K likes 607 comments 4.2K shares 2.7K saves

    ቦላቦ ወደ ውቧ ሀዋሳ መጣ! 🐴🌊✨ ሐይቅ፣ ጀልባ፣ ታቦር ተራራ፣ አሳ ገበያ እና የሲዳማ ባህል በቦላቦ አዲስ የልጆች ዘፈን ውስጥ! ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር አሳ ሲበሉ… ቦላቦ ግን ፉሩሽካውን መረጠ! 😄 ሙሉ ቪዲዮውን በYouTube ይመልከቱ! #bolabo #ቦላቦ #hawassa #Ethiopiankids

  • እራሱን በደስታ እየነቀነቀ በታች ሂድ ሲሉት በላይ ዘለቀ 🎶🐴 ቦላቦ ዛሬ ጎጃም ገባ! 🌿 የአባይ ምድር፣ የጣና ሐይቅ ውበት፣ የባህል ኩራት፣ እና የታላቁ… – video , 255K views, duration 2:35

    7.4K likes 300 comments 1.1K shares 1.1K saves

    እራሱን በደስታ እየነቀነቀ በታች ሂድ ሲሉት በላይ ዘለቀ 🎶🐴 ቦላቦ ዛሬ ጎጃም ገባ! 🌿 የአባይ ምድር፣ የጣና ሐይቅ ውበት፣ የባህል ኩራት፣ እና የታላቁ አርበኛ በላይ ዘለቀ ሀገር። ከቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር ጎጃምን እንጎብኝ! 💚💛 #bolabo #Ethiopiankids #belayzeleke #Gojjam #ጎጃም

  • የክረምት ፊትነስ ፕሮግራም ለልጆችዎ!! move.studio.addis ዳንስ፣ ኪክ ቦክሲንግ፣ ቴኳንዶ፣ ጂምናስቲክስ. . . .ሁሉንም በአንድ ክፍያ!! በ… – video , 222K views, duration 1:06

    4.9K likes 228 comments 575 shares 776 saves

    የክረምት ፊትነስ ፕሮግራም ለልጆችዎ!! @move.studio.addis ዳንስ፣ ኪክ ቦክሲንግ፣ ቴኳንዶ፣ ጂምናስቲክስ. . . .ሁሉንም በአንድ ክፍያ!! በ 0966 92 20 80 ይደውሉ!! #bolabo #ቦላቦ #Summercamp #kidsfitness

  • ቦላቦ ዛሬ ወደ ውብዋ ጉራጌ ተጓዘ! 🌿🐴 እንሰት፣ ቆጮ፣ ጭፈራ እና የጉራጌ ባህል በደስታ! – video , 469K views, duration 2:26

    20K likes 530 comments 4.9K shares 3K saves

    ቦላቦ ዛሬ ወደ ውብዋ ጉራጌ ተጓዘ! 🌿🐴 እንሰት፣ ቆጮ፣ ጭፈራ እና የጉራጌ ባህል በደስታ! #bolabo #ቦላቦ #ጉራጌ #Guraghe #ethiopiankids

  • ቦላቦ ወደ ወሎ ገባ! 🐴🇪🇹 ፉሩሽካውን ይዞ እየበላ… ድንገት ወሎ ገባ 😄 የወሎ ተራሮች፣ ገበያ፣ እጣን፣ ባህላዊ አለባበስ እና እስክስታ በአዲሱ የቦላቦ… – video , 332K views, duration 2:38

    10K likes 327 comments 2.2K shares 1.4K saves

    ቦላቦ ወደ ወሎ ገባ! 🐴🇪🇹 ፉሩሽካውን ይዞ እየበላ… ድንገት ወሎ ገባ 😄 የወሎ ተራሮች፣ ገበያ፣ እጣን፣ ባህላዊ አለባበስ እና እስክስታ በአዲሱ የቦላቦ ጉዞ! ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like አድርጉ፣ Share አድርጉ፣ እና ቦላቦን Follow አድርጉ 💛 #bolabo #ethiopiankids #wollo #ወሎ

  • ቦላቦ እና የዓለም ዋንጫ! 🏆⚽ ቦላቦ፣ ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር የዓለም ዋንጫን በደስታ፣ በዳንስ እና በእግር ኳስ ጀብዱ ያከብራሉ! ዋንጫውን ማን ይበላል?… – video , 228K views, duration 2:49

    5.9K likes 306 comments 711 shares 851 saves

    ቦላቦ እና የዓለም ዋንጫ! 🏆⚽ ቦላቦ፣ ብሩኬ፣ ባቡሹ እና ፍቅር የዓለም ዋንጫን በደስታ፣ በዳንስ እና በእግር ኳስ ጀብዱ ያከብራሉ! ዋንጫውን ማን ይበላል? 😄🏆 ሙሉ ዘፈኑን ይመልከቱ፣ ላይክ ያድርጉ፣ ሼር ያድርጉ፣ እና ለተጨማሪ የቦላቦ የልጆች ዘፈኖች ፎሎው ያድርጉ! #bolabo #ቦላቦ #worldcup #ethiopiankids

  • 🎓 ሰሞኑ የምርቃት ነው!! ቦላቦ በዚህ ደስ የሚል የምርቃት ዘፈን ሁሉንም ተመራቂ ልጆች እና ቤተሰቦቻቸውን "መልካም ምርቃት!" ይላል። 🐴🎉 አብራችሁ… – video , 442K views, duration 1:31

    13K likes 288 comments 3.3K shares 2.7K saves

    🎓 ሰሞኑ የምርቃት ነው!! ቦላቦ በዚህ ደስ የሚል የምርቃት ዘፈን ሁሉንም ተመራቂ ልጆች እና ቤተሰቦቻቸውን "መልካም ምርቃት!" ይላል። 🐴🎉 🎶 አብራችሁ ዘምሩ! 🎶 አብራችሁ ጨፍሩ! 🎓 የተመራቂ ልጆቻችንን እናክብር! ይህ የደስታ፣ የኩራት እና የተስፋ ዘፈን ለሁሉም ተመራቂዎች የተበረከተ ነው። 🎓 መልካም ምርቃት! 🐴 ከቦላቦ! #ቦላቦ #bolabo #ምርቃት #graduation #ethiopiankids

  • 🇧🇷🐴 ቦላቦ በብራዚል! ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ ሪዮ ዲ ጄኔሮ ተጉዘዋል! ⚽ ከኔይማር ጋር እግር ኳስ ተጫወቱ ከሮናልዲንሆ ጋር ተገናኙ… – video , 198K views, duration 2:34

    4.4K likes 201 comments 441 shares 595 saves

    🇧🇷🐴 ቦላቦ በብራዚል! ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ ሪዮ ዲ ጄኔሮ ተጉዘዋል! ⚽ ከኔይማር ጋር እግር ኳስ ተጫወቱ ⚽ ከሮናልዲንሆ ጋር ተገናኙ 🎭 በብራዚል ካርኒቫል ተዝናኑ 🥁 ካፖኤራን ተመለከቱ 🏟️ በታዋቂው ስታዲየም ውስጥ እግር ኳስ ተከታተሉ ❓ ከእነዚህ ውስጥ የትኛውን ቦታ መጎብኘት ትፈልጋላችሁ? 💬 በኮሜንት ፃፉልን! #bolabo #ቦላቦ #brazil #Rio #Neymar #ronaldinho

  • ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ 90ዎቹ ተጓዙ! ✨ በዚህ ጉዞ ውስጥ የ90ዎቹ በር ጠባቂው ኤሊያስ መልካ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሎ ወደ የትዝታ ዓለም… – video , 236K views, duration 2:32

    7.3K likes 336 comments 1.4K shares 976 saves

    ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ 90ዎቹ ተጓዙ! ✨ በዚህ ጉዞ ውስጥ የ90ዎቹ በር ጠባቂው ኤሊያስ መልካ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሎ ወደ የትዝታ ዓለም ይጋብዛቸዋል። 🚪✨ የድሮ ቴሌቪዥን፣ ካሴት፣ የትምህርት ቤት ትዝታ፣ የጎረቤት ጨዋታ፣ አባባ ተስፋዬ፣ የድሮ ሙዚቃዎች እና ያ የልጅነት ዘመን… 90ዎቹ ለብዙዎቻችን ልዩ ትዝታ ናቸው። ይህ የቦላቦ ጉዞ ለልጆች አስደሳች የጊዜ ጉዞ ሲሆን፣ ለወላጆች ደግሞ ወደ ድሮ ልጅነት የሚመልስ ሙቅ ትዝታ ነው። ❤️ እርስዎስ…

  • ትንሹ አሚን ከቦላቦ ጋር ወደ መካ ሄደ! 🐴✨ ባለፈው ዑምራ፣ ዘንድሮ ሐጅ! የኢድ አል አድሐ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሰላም እና አንድነት በልጆች ዘፈን… – video , 536K views, duration 1:49

    23K likes 545 comments 5.9K shares 3.8K saves

    ትንሹ አሚን ከቦላቦ ጋር ወደ መካ ሄደ! 🐴✨ ባለፈው ዑምራ፣ ዘንድሮ ሐጅ! የኢድ አል አድሐ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሰላም እና አንድነት በልጆች ዘፈን ቀርቦላችኋል። ኢድ ሙባረክ ለሙስሊሞች ሁሉ! 🌙💛 #ቦላቦ #bolabo #eidmubarak #ethiopiankidssong #eidaladha

  • ቦላቦ በአክሱም! 🐴✨ ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ ጥንታዊቷ አክሱም ተጓዙ! የአክሱም ሐውልት፣ የከተማዋ ውበት፣ የሰዎቿ ፍቅር እና የልጆች ደስታ… – video , 216K views, duration 2:06

    5.8K likes 250 comments 749 shares 753 saves

    ቦላቦ በአክሱም! 🐴✨ ቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ወደ ጥንታዊቷ አክሱም ተጓዙ! የአክሱም ሐውልት፣ የከተማዋ ውበት፣ የሰዎቿ ፍቅር እና የልጆች ደስታ በአንድ የሙዚቃ ጉዞ። ኑ ከቦላቦ ጋር እንዘምር፣ እንደንስ፣ አክሱምንም በልጆች ዓይን እንመልከት! 🎶🌍 #bolabo #ቦላቦ #Axum #አክሱም #ባቡሹ #ብሩኬ #ፍቅር

  • 🌾🐴 እርሻውን አርሰናል 😭 እኔና ቦላቦ እርሻውን አርሰናል! – video , 474K views, duration 2:24

    18K likes 729 comments 7.3K shares 2.3K saves

    🌾🐴 እርሻውን አርሰናል 😭🏆 እኔና ቦላቦ እርሻውን አርሰናል! 🌾😂 #Bolabo #አርሰናል #Ghost #ብሩኬ #ቦላቦ #arsenal

  • 🚂🌞 ቦላቦ ወደ ድሬዳዋ መጣ! ከቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር የድሬን ውብ ጎዳናዎች፣ ባቡር ጣቢያ፣ አሸዋ ገበያ እና ታዋቂ ጣፋጭ ምግቦችን… – video , 402K views, duration 2:28

    16K likes 634 comments 4.6K shares 2.2K saves

    🚂🌞 ቦላቦ ወደ ድሬዳዋ መጣ! ከቦላቦ፣ ባቡሹ፣ ብሩኬ እና ፍቅር ጋር የድሬን ውብ ጎዳናዎች፣ ባቡር ጣቢያ፣ አሸዋ ገበያ እና ታዋቂ ጣፋጭ ምግቦችን ተመልከቱ! 😊 “አማን አማን ሰላም…” 🎶 የትኛው የድሬ ሰፈር ደስ ይላችኋል? 👀 #ቦላቦ #Bolabo #diredawa #ድሬዳዋ #ባቡሹ #ብሩኬ #Ethiopiankidssong #የልጆችመዝሙር

  • መልካም የእናቶች ቀን ❤️ ለልጆቻችሁ በየቀኑ ለምትሰጡት ፍቅር፣ እንክብካቤ፣ ትዕግስት እና መስዋዕትነት ሁሉ እናመሰግናለን። እናት ፍቅር ናት። እናት ቤት… – video , 197K views, duration 1:41

    4K likes 206 comments 509 shares 624 saves

    መልካም የእናቶች ቀን ❤️ ለልጆቻችሁ በየቀኑ ለምትሰጡት ፍቅር፣ እንክብካቤ፣ ትዕግስት እና መስዋዕትነት ሁሉ እናመሰግናለን። እናት ፍቅር ናት። እናት ቤት ናት። እናት በረከት ናት። 💐 #መልካምየእናቶችቀን #MothersDay #እናት #ፍቅር

  • ካልሆነ አይሆንም 📷 ቦላቦ ዛሬ በጣም ከፍቶታል… ሊጫወት፣ ሊስቅ፣ እንደ ሁልጊዜ ደስ ሊለው አልቻለም። አንዳንዴ ያሰብነው ነገር አይሆንም። ግን ዛሬ… – video , 432K views, duration 2:16

    19K likes 611 comments 5.1K shares 2.7K saves

    ካልሆነ አይሆንም 📷 ቦላቦ ዛሬ በጣም ከፍቶታል… ሊጫወት፣ ሊስቅ፣ እንደ ሁልጊዜ ደስ ሊለው አልቻለም። አንዳንዴ ያሰብነው ነገር አይሆንም። ግን ዛሬ ባይሆን… ነገ ይሆናል 📷 አዲሱን የቦላቦ ስሜታዊ የልጆች ዘፈን ይመልከቱ። #ቦላቦ #kalhonaho #ethiopiankidssong #Bolabo #bollywood

  • 🏃‍♀️🐴 ቦላቦ ልጆችን ወደ የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ ይጋብዛል! ልጆች ይሮጣሉ፣ ይጫወታሉ፣ ከወላጆቻቸው ጋር የማይረሳ የደስታ ቀን ያሳልፋሉ። 🎖️ ግንቦት… – video , 185K views, duration 0:52

    2.5K likes 134 comments 276 shares 387 saves

    🏃‍♀️🐴 ቦላቦ ልጆችን ወደ የአውሮፓ ቀን የልጆች ሩጫ ይጋብዛል! ልጆች ይሮጣሉ፣ ይጫወታሉ፣ ከወላጆቻቸው ጋር የማይረሳ የደስታ ቀን ያሳልፋሉ። 🎖️✨ 📅 ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም 📍 የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ (ሀያ ሁለት አዲሱ ስታዲየም አካባቢ) 💵 መመዝገቢያ፦ 400 ብር ውድድሩን ለሚጨርሱ ልጆች ሁሉ የማስታወሻ ሜዳሊያ ይዘጋጃል! 🏅 ምዝገባ፦ በታላቁ ሩጫ ቢሮዎች 📍 ቦሌ አለም ሲኒማ በር ላይ 📍 ላምበረት ከኃይሌ ግራንድ አጠገብ #Bolabo #ቦላቦ #ታላቁሩጫ…

Showing 30 of 101 videos

Load more videos

Explore & export videos

Bolabo ቦላቦ TikTok stats

Bolabo ቦላቦ (@bolabo__) has 191,113 TikTok followers as of . That is about 191K followers.

Followers
191,113
Likes
1,663,707
Videos
101
Likes per video
16.5K
Average video length
2:24
Median per post
225K views · 6.6K likes · 289 comments · 939 shares · 1K saves
Average engagement per view - follower
4.2% - 0.06
Average views per follower
1.39
Most viewed recent posts
  1. “ትንሹ አሚን ከቦላቦ ጋር ወደ መካ ሄደ! 🐴✨ ባለፈው ዑምራ፣ ዘንድሮ ሐጅ! የኢድ አል አድሐ…” · 536K views · 23.4K likes · 545 comments ·
  2. “🌾🐴 እርሻውን አርሰናል 😭 እኔና ቦላቦ እርሻውን አርሰናል!” · 474K views · 17.9K likes · 729 comments ·
  3. “ቦላቦ ዛሬ ወደ ውብዋ ጉራጌ ተጓዘ! 🌿🐴 እንሰት፣ ቆጮ፣ ጭፈራ እና የጉራጌ ባህል በደስታ!” · 469K views · 20.2K likes · 530 comments ·
Last post
(5 days before this check)
Posting rate
about 1.1 posts a week
TikTok content labels
Comics & Cartoon, Anime (29 of 30 posts), Anime & Comics (29 of 30 posts)
Hashtags used most
#bolabo (28), #ቦላቦ (25), #Ethiopiankids (14), #ethiopiankidssong (5), #ብሩኬ (3)

How these numbers are counted

Bolabo ቦላቦ follower history

FollowersLikes190K1.655M190.5K1.66M191K1.665M191.5K1.67M192K1.675M191,113 followers on Nov 7, 2026191,1131,663,707 likes on Nov 7, 20261,663,707Nov 7, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About Bolabo ቦላቦ

Account created