C H R I S T I A N - T U B E (@christiantube74)
- Followers
- 457K followers
- Following
- 107 following
- Likes
- 11.8M
- Videos
- 1.8K
Daily Christian Encouragement ✝️ Reviving Faith Through Worship & Word ⬇️ Full Sermons on YouTube
Latest videos by C H R I S T I A N - T U B E
-
-
-
-
-
-
-
– video
አጥፍቼአለው ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ #chrtistian #fyp #viralvideo
-
-
-
– video
ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ በሲጄ ቸርች ካነበበው የይቅርታ ደብዳቤ በኋላ በስፋት መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። የተፈጠረውን ጉዳይ አስመልክቶ በክርስቲያን ፖድካስት ማብራሪያ ሰጥቷል ሙሉዉን bio ላይ ባለዉ በክርስቲያን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል @kibreab @Yishak Sedik
-
– video
ከዘማሪት ዘርፌ ከበደ ጋር @Zerfe Kebede @kibreab
-
– video
#ይቅርታ...🙏 ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ ትናንትና በCJ ቸርች በነበረው የአምልኮ ምሽት ላይ በአደባባይ የእግዚአብሔርን ህዝብ እና ቤተክርስቲያን መበደሉን ፣ እግዚአብሔርን ማሳዘኑን በአደባባይ ተናዞ ይቅርታ ጠይቋል። ይስሃቅ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ቀጥል በርታ @kibreab @Yishak Sedik ሙሉዉን በዘማሪ ይስሃቅ የ ዮቲዮብ ቻናል ያገኙታል
-
– video
ተወዳጁ ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካ ህይወቱ ካለፈ 7 አመት ሞላው። ኤሊያስ እጅግ በጣም ድንቅ ድንቅ ዝማሬዎችን ያቀናበረ ሲሆን ፓስተር ተከስተ ስለሱ እንዲህ ይመሰክራል። @kibreab
-
– video
የመልካም ወጣት መዝጊያ ፕሮግራም ሀዋሳ መልካም ወጣት ማእከል ጊቢ @kibreab
-
– video
#መልካም_ዜና_ዝማሬ_ለምትወዱ #ዜማ_ዮሀንስ_በአዲስ_አበባ... በሙዚቀኛ ዮሀንስ ዋቃጋሪ የተመሰረተው ዜማ ዮሀንስ ፕሮጀክት ካሁን በፊት በአሜሪካን ሀገር ትላልቅ እና የተሳኩ የአምልኮ ፕሮግራሞችን አካሂዷል። ይህ የዝማሬን አገልግሎት በነገር ሁሉ ለማሳደግ እንዲሁም ሙዚቀኞችን እና ዘማሪያንን ማስነሳት እና ማብቃት ላይ መሰረት አድርጎ የሚሰራው ይህ ፕሮጀክት አሁን ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ዮጎ ሲቲ ቸርች በአይነቱ ለየት ያለ የአምልኮ ፕረሮግራም ማዘጋጀቱን ዛሬ…
-
– video
ከአክራሪ እስልምና ወደክርስትና አገልጋይ ኢብራሂም ይባላል ከእስልምና ጌታ በድንቅ አጠራሩ የጠራው ልጅ ነው። እግዚአብሔር ከጨለማ አውጥቶ ወደሚደነቅ ብርሀን በአስደናቂ ሁኔታ ጠርቶ በቤቱ አገልጋይ አድርጎታል ምስክርነቱን ባዮ ላይ ባለዉ የዮቲዮብ ሊንክ ተጋበዙ
-
-
-
-
-
– video
የሄመን ባንድ የአምልኮ ምሽት አሁን በዮጎ ቸርች
-
– video
የሄመን ባንድ የአምልኮ ምሽት አሁን በዮጎ ቸርች
-
– video
መንፈሳዊ ሙዚቃ የምትወዱ፣ ማምለክ የነፍሳችሁ ደስታ የሆነ ወገኖች አላችሁ...? ይሄ መልዕክት ለእናንተ ነው ጌታ ምስክሬ ይሄ ሄማን የተሰኘው ባንድ ስብስብ የትም የለም። እግዚአብሔር ምን አይነት ፀጋ እንደሰጣቸው ፣ የተሰጣቸውን ዕንቁ ለማሳደግ የሚከፍሉት ዋጋ እጅግ ያስገርማል። እንሆ አሁን በእግዚአብሔር እርዳታ ሄማን ባንዶች ከረዥም ጊዜ ጥናት እና ዝግጅት በኋላ ልዩ የአምልኮ ምሽት የፊታችን አርብ ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በዩጎ ቸርች አዘጋጅተዋል። እጅግ የምንወዳቸው…
-
– video
CFW የአምልኮ ምሽት በዮጎ (Yougo) ቸርች @kibreab @cfwworshipministry
-
– video
ኑ እናምልክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንድ የአምልኮ ህብረት እናዳለ በአማኞች ቤት ሁሉ ተወዳጅነት አትርፏል የዝዋዮቹ Created For Worship የአምልኮ ህብረት። ለየት ባለ እና በሚጣፍጥ የአዘማመር ስልታቸው ብዙዎቻችን ወደናቸዋል። ነገ አርብ ምሽት ደግሞ ልዩ የአምልኮ ምሽት በዩጎ ቸርች አዘጋጅተዋል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል... @kibreab @cfwworshipministry
-
– video
ኑ እናምልክ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንድ የአምልኮ ህብረት እናዳለ በአማኞች ቤት ሁሉ ተወዳጅነት አትርፏል የዝዋዮቹ Created For Worship የአምልኮ ህብረት። ለየት ባለ እና በሚጣፍጥ የአዘማመር ስልታቸው ብዙዎቻችን ወደናቸዋል። ነገ አርብ ምሽት ደግሞ ልዩ የአምልኮ ምሽት በዩጎ ቸርች አዘጋጅተዋል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል... @kibreab @cfwworshipministry
-
#chrtistian #fyp #viralvideo @kibreab
-
#chrtistian #fyp #viralvideo @kibreab
-
– video
የተወዳቹ ቤተሰቦች ቪዲኦችን ብዙ ሰዎች እንዲደርስ copy link 50x share Repost #chrtistian #fyp @kibreab
-
– video
ቅዱሳን ይሄንን ቪዲዮ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ copy link 50x በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻 #chrtistian #fyp @kibreab #blessed
Showing 30 of 1,831 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Follower history
Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.
C H R I S T I A N - T U B E TikTok stats
- Followers
- 456,884
- Likes
- 11,785,702
- Videos
- 1,831
- Likes per video
- 6.4K
- Median views (latest 30 posts)
- 11.7K
- Median likes per view
- 8.2%
- Posting rate
- about 2.3 posts a week
- Last post
- Most viewed recent post
- “🙏 ዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ ትናንትና በCJ ቸርች በነበረው የአምልኮ ምሽት ላይ በአደባባይ…” · 411K views
- Hashtags used most
- #chrtistian (9)
About C H R I S T I A N - T U B E
Joined TikTok