Singer Deneke (Deni) Official profile picture

Singer Deneke (Deni) Official (@daniyeab)

Followers
7.3K followers
Following
396 following
Likes
53.4K
Videos
287
Avg length
1:29

በጌታው ደም የተዋጀ! ለልዩነት በልዩነት መንፈስ የተጠረ ፤ እኔነኝ የሚል አለ?እራሱን ለእግዚአብሔር ሕያው ቅዱስ መስዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሌተ ቀን ሚተጋ፤ሙሽራው ኢየሱስ እነሆ ለሚጠይቅ ጥያቄዎች መልስ የለው? ዘይቱ ሙሉ የሆነ? ያ ሰው ሁሌ በ live

Playlists Liked videos

Latest videos by Singer Deneke (Deni) Official

  • 👉5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። 7 የመከረኝን… – video , 406 views, duration 2:33

    71 likes 23 comments 6 shares 14 saves

    👉5 እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ።6 ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። 7 የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። 8 ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። 9 ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤ 11 የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።…

  • የመውደዴን ብዛት የፍቅሬንም ብዛት በውስጤ ያለውን የንዳዱን ብርታት የማረከኝን የተረታሁልህን ልገልጠው አልችልም አንተ ያረከኝ (2x) አሸንፈኸኛል… – video , 633 views, duration 1:21

    110 likes 33 comments 15 shares 17 saves

    የመውደዴን ብዛት የፍቅሬንም ብዛት በውስጤ ያለውን የንዳዱን ብርታት የማረከኝን የተረታሁልህን ልገልጠው አልችልም አንተ ያረከኝ (2x) አሸንፈኸኛል እመሰክራለሁ ጌታ አፌን ሞልቼ እናገራልሁ (2x) የአንተ ፍቅር ውስጤ ያለው እየጨመረ የሚሄድ ወንዝ ነው አሁንስ አየሁ ይህ ገብቶኛል አልወጣው ነገር ይዞኛል (3x) የምልህ አለኝ የምልህ ቋንቋን አጥቼ አኖርኩልህ ቃላት አግኝቼ መጥቻለሁ ኢየሱስዬ ወድሃለሁ (2x) ኧረ ማን ሊተካህ አንተን (2x)…

  • የቱ ነው እሩቅ ሰፈር እዚያ ምባልላት አምላኬ አንተ ከቶ ማትደርስበት የቱስ ነው ከአይንህ የተሰወረው ወድቆ በሸለቆ ሳታየው የቀረው አሸባ በምድር ብሆን… – video , 889 views, duration 1:39

    153 likes 38 comments 25 shares 29 saves

    የቱ ነው እሩቅ ሰፈር እዚያ ምባልላት አምላኬ አንተ ከቶ ማትደርስበት የቱስ ነው ከአይንህ የተሰወረው ወድቆ በሸለቆ ሳታየው የቀረው አሸባ በምድር ብሆን እንደ ክምር አንተ ግን ታውቃለህ ሁሉንም በቁጥር ትልቅ ነህ ክባር ...!! አንተማ ትልቅ ነህ ሰማይን የሰራህ አንተማ ትልቅ ነህ ምድርን ያፀናህ #protestantmezmur #hallelujah #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fpyシ #kambatiktokers

  • በልጅነተት ዕድሜዬ ማለትም 2002 ዓም 9ኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ የተፀፋና ለአከባቢው ሕዝብ መልዕክቱ እንድደርስ ሐምሌ 2009 ዓም ከታተሙ… – video , 321 views, duration 5:13

    39 likes 13 comments 11 shares 8 saves

    በልጅነተት ዕድሜዬ ማለትም 2002 ዓም 9ኛ ክፍል ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ የተፀፋና ለአከባቢው ሕዝብ መልዕክቱ እንድደርስ ሐምሌ 2009 ዓም ከታተሙ መዝሙሮች ውስጥ Track 09 At Malalua meganu (የታምራት አምላክ) የሚል ስሆን ሙሉ ትርጉሙ ለሚያስፈልጋቸው ለወዳጆቼ Remix ስደረግ እንድደርሳችሁ ከታች ያለውን ልንክ በመንካት ሳብስክራይብ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ https://youtube.com/@danitube2162 #danitube2162…

  • 6–7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ… – video , 819 views, duration 0:53

    93 likes 23 comments 21 shares 17 saves

    6–7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ኤፌሶን 2:6–7 በኢየሱስ ተባርካለሁ በ @Yosef Samuel official ዮሴፍ ሳሙኤል #hallelujah #kambatiktokers #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ #fpyシ #habeshatiktok

  • ኢሳይያስ 9:1-3 1 ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም። በመጀመሪያው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አቃለለ፤ በኋለኛው ዘመን ግን… – video , 808 views, duration 6:05

    58 likes 25 comments 21 shares 20 saves

    ኢሳይያስ 9:1-3 1 ነገር ግን ተጨንቃ ለነበረች ጨለማ አይሆንም። በመጀመሪያው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አቃለለ፤ በኋለኛው ዘመን ግን በዮርዳኖስ ማዶ በባሕር መንገድ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል። 2 በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ አገርም ለኖሩ ብርሃን ወጣላቸው። 3 ሕዝብን አብዝተሃል፥ ደስታንም ጨምረህላቸዋል፤ በመከር ደስ እንደሚላቸው፥ ሰዎችም ምርኮን ሲካፈሉ ደስ እንደሚላቸው በፊትህ ደስ ይላቸዋል። #protestantmezmur…

  • "…እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።"… – video , 923 views, duration 0:25

    127 likes 41 comments 16 shares 21 saves

    "...እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።" መዝሙረ ዳዊት 1:3 #እግዚአብሔር #ነው #protestantmezmur #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • "…አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።" ዳንኤል 12:13 የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ከእጣችሁ ጋር… – video , 832 views, duration 7:09

    87 likes 33 comments 14 shares 19 saves

    "...አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።" ዳንኤል 12:13 የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ከእጣችሁ ጋር እግዚአብሔር ከየላችሁ ጋር የሚትገናኙበት ጊዜ ይፍጠንላችሁ ..ለሁለም ለሀገሬ ሕዝብ በሚገባው ቋንቋ ስለምንለቅላቸው ለአድስ መልዕክቶቻችን ታደራሽነቱ እንድፈጥን follow,share &Copy link አድርኩልን!! ተባረኩልን!! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #kambatiktokers…

  • እነዚያን ዓመታት በአንተ ተሻግሬ አልሞትኩም በሕይወት አለው እስከዛሬ [2×] ጠላቴ ስዋረድ በአይኔ አይቻለሁ የሰላምን ኑሮ በአንተ ጀምራለሁ ውርዳቴን… – video , 619 views, duration 2:02

    96 likes 23 comments 43 shares 19 saves

    እነዚያን ዓመታት በአንተ ተሻግሬ አልሞትኩም በሕይወት አለው እስከዛሬ [2×] ጠላቴ ስዋረድ በአይኔ አይቻለሁ የሰላምን ኑሮ በአንተ ጀምራለሁ ውርዳቴን በክብር ሃዘኔን በደስታ ታሪኬን ለወጥከው ክባር የኔ ጌታ ንገሥ የኔ ጌታ.. የለቅሶዬ ወራት ሃዘኔ በቀና እኔም እንደ ሰዎች ቆምኩኝ ለምስጋና ታሪኬን ለወጥከው መራራውን ኑሮዬን አንተ ስትደርስልኝ አጠሁ መከራዬን...!! ውርዳቴን በክብር...@Singer Asfaw Melese #protestantmezmur #fpyシ…

  • ንፋስም ደመና ሳይታይ ሸለቆ ይሞላል አዝነን ተሰፋ በቆረጥን ጊዜ ላይ ይደርሳል ሁሉን ትክክል አድርጎ አሳምሮ ያሳየናል ህልማችንን ፈቶልን አፋችንን በምስገና… – video , 1K views, duration 1:56

    115 likes 46 comments 30 shares 28 saves

    ንፋስም ደመና ሳይታይ ሸለቆ ይሞላል አዝነን ተሰፋ በቆረጥን ጊዜ ላይ ይደርሳል ሁሉን ትክክል አድርጎ አሳምሮ ያሳየናል ህልማችንን ፈቶልን አፋችንን በምስገና ያሞላል ሰፈራችን መዝሙር መዝሙር ይሸታል የታተበተበልን ሁሉ ባዶ ይቀራል!! እግዚአብሔርን ተከትለን አናፍርም (3×) አንዋረድም ወደ ታች አንወርድም ያየልንን ሁሉን እንወርሳለን የተናገረልንን ደርሰን እንበላለን የጠበቅነው ሙሽራ ኢየሱስ ስመጣ ከእርሱ ጋር አብረን እንሄዳለን !! #kambatiktokers…

  • At Essa Bareeda,by Singer Deneke Abriham እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው እንደ ሰው ብሆንማ ኖሮ እንዲሁ ሕያዋን ሆነን ሳለን ባተዋጥን… – video , 438 views, duration 1:00

    70 likes 28 comments 39 shares 16 saves

    At Essa Bareeda,by Singer Deneke Abriham እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው እንደ ሰው ብሆንማ ኖሮ እንዲሁ ሕያዋን ሆነን ሳለን ባተዋጥን በተረሰን ነበር። ነገር ግን ለጥርሶቻቸው ንከሼ ያልሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረከ...!! https://youtube.com/playlist?list=PLoJ2W5mQQg5GfkHLyitjCmQeRwx0ets7q&si=qaOJXm6iHGVjnenP 👆👆👆👆 ሙሉን ለመስማት ከላይ ያለውን ልንክ ይጫኑ❤…

  • ወዶቼ የተባረካችሁ ስለመጣችሁ ስለጎበኛችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤💪 ⚪️ሀዲያ – video , 373 views, duration 0:49

    66 likes 19 comments 2 shares 14 saves

    ወዶቼ የተባረካችሁ ስለመጣችሁ ስለጎበኛችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤💪 #ChristianTikTok #fpyシ #habeshatiktok #protstantmezmure #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ

  • ባርኮቴ አንተ ነህ ❤️🙏!! ሌላ ምንም አያስፈልገኝም - አንተ ካለህ በቃ! መዝሙር 73:25_26 ".25..በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም… – video , 283 views, duration 0:59

    39 likes 8 comments 41 shares 13 saves

    ባርኮቴ አንተ ነህ ❤️🙏!! ሌላ ምንም አያስፈልገኝም - አንተ ካለህ በቃ! መዝሙር 73:25_26 ".25..በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። 26 ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።" Amen ብላችሁ Comment,share ❤️ #Romans828 #Amharic #Habesha #ChristianTikTok #DenekeAbriham @Creater search Insights…

  • ጌታ ሆይ በፊትህ እንድቆም እንደገና እየረዳሃኝ ስላለህ አመሰግናለሁ !! አንተን መፈለግ ፣ በፍትህ ሆኖ መገልገል የእጣዬ ክፍል ድርሻዬም የተጠረሁበት… – video , 550 views, duration 0:32

    89 likes 23 comments 41 shares 19 saves

    ጌታ ሆይ በፊትህ እንድቆም እንደገና እየረዳሃኝ ስላለህ አመሰግናለሁ !! አንተን መፈለግ ፣ በፍትህ ሆኖ መገልገል የእጣዬ ክፍል ድርሻዬም የተጠረሁበት ከብዙዎች መሃል ለይተህ የጠረሃኝ እድሌ ነው ...ያላ ከልካይ በእጣዬ ክፍል ስለምታቆመኝ እንደገና የጠላትን ምሽግ የሚያፈራርሱ ቅኔዎች እንድለቀቁ የሟርተኛን ሟርት የሚያቀልጥ የአንተ ኃይል በስልጣን በድምጽ ሞገድ እንደ ብዙዎች ድምጽ በእነዚያ መንደር ስለምጋባ የመንግስትህ ወራሽ እንዲሆኑ እያፈጠና የሚያመጣ ይሁን።…

  • "… 6,ቅርንጫፉ ያድጋል፤ ውበቱ እንደ ወይራ ዛፍ፣ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ዝግባ ይሆናል። 7, ሰዎች እንደ ገና ከጥላው በታች ያርፋሉ፤ እርሱም እንደ እህል… – video , 458 views, duration 0:29

    56 likes 9 comments 40 shares 15 saves

    "... 6,ቅርንጫፉ ያድጋል፤ ውበቱ እንደ ወይራ ዛፍ፣ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ዝግባ ይሆናል። 7, ሰዎች እንደ ገና ከጥላው በታች ያርፋሉ፤ እርሱም እንደ እህል ይለመልማል፤ እንደ ወይን ተክል ያብባል፤ ዝናውም እንደ ሊባኖስ የወይን ጠጅ ይወጣል..." @ሆሴዕ 14:5_8 👇👇👇👇 እንደ ጥል ሆንክልኝ እንደ አበባ አበብኩኝ እንደ ሊባኖስ ስሬ በቤትህ ሥር ሰደድኩኝ እንደ ወይራ ውበት እንደ መዓዛዉ በእኔ ያስቀመጥከው ዓለምን ሞላዉ (፪x) አዝ፦ የልቤ አምላክ የልቤ ተባረክ…

  • "… የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።" መዝሙረ ዳዊት 16:11 "… You will show me… – video , 484 views, duration 0:16

    63 likes 16 comments 30 shares 21 saves

    "... የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።" መዝሙረ ዳዊት 16:11 "... You will show me the path of life; with you there is fullness of joy; at your right hand are pleasures forevermore." Psalm 16:11 ጠላቴ በእኔ ላይ ያለውና ያቀደው አንዳች አልሆነለትም... እግዚአብሔር ከፊቴ እየቀደመልኝ በነገሮቼ ሁሉ በእኔ ሁኔታና ድካም…

  • ግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ… – video , 740 views, duration 0:19

    62 likes 16 comments 3 shares 16 saves

    ግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2 በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3 ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5 በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።…

  • 2019 1, ".. ዓመቱ ይመችህ 2, የጤናና የሰላም የደስታ ዓመት የሁንልህ 3, ከባዱ ነገር ቀላል ይሁንልህ 4, መልካም ሰዎችን ይስጥህ 5, እያንዳንዱ… – video , 985 views, duration 0:13

    102 likes 24 comments 0 shares 22 saves

    2019 1, ".. ዓመቱ ይመችህ 2, የጤናና የሰላም የደስታ ዓመት የሁንልህ 3, ከባዱ ነገር ቀላል ይሁንልህ 4, መልካም ሰዎችን ይስጥህ 5, እያንዳንዱ እርምጃህ በተአምራት ይሁን 6, ለበረከት ሁን.. 7, ኪዳን ቃል ወራሸ ያድርግህ 8, መኖርህ ለምድርቷም ለትውልድም ተፈላጊ ይሁን 9, ከክፉ ሰዎች ይጠብቅህ 10, መላእክቶቹን በፊትህ ይስደድልህ.." መልካም ዓድስ አመት!!

  • 📖 “እነሆ፥ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ አሁን ይታያል።” — ኢሳይያስ 43፥19 ባለፈው ዓመት “እንደምንም እንደርሳለን” ብለን ደርሰናል። ዘንድሮ ግን… – video , 417 views, duration 0:59

    43 likes 5 comments 3 shares 13 saves

    📖 “እነሆ፥ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ አሁን ይታያል።” — ኢሳይያስ 43፥19 ባለፈው ዓመት “እንደምንም እንደርሳለን” ብለን ደርሰናል። ዘንድሮ ግን እንደምንም ሳይሆን እንደምንፈልገው እንድንደርስ! 🙏 ይህ ዓመት የችግር መቀጠያ ሳይሆን፣ የበረከት መጀመሪያ ይሁን። የትናንቱ እንባ የነገ ምስክርነት ይሁን። ከ“ለምን?” ወደ “እግዚአብሔር አመሰግናለሁ!” የሚያደርሰን ዓመት ይሁን። ❤️ መልካም 2019 ዓ.ም.! 🇪🇹🎊 #creatorsearchinsights…

  • ሳስበው የትናንቱን ኧሃሃ አሰቸጋሪ መንገዱን ኦሆሆ በፀጋህ ደገፍከኝና ኧሃሃ ገረመኝ አለፍኩትና ኧሃሃ – video , 640 views, duration 0:39

    97 likes 17 comments 1 share 18 saves

    ሳስበው የትናንቱን ኧሃሃ አሰቸጋሪ መንገዱን ኦሆሆ በፀጋህ ደገፍከኝና ኧሃሃ ገረመኝ አለፍኩትና ኧሃሃ @Awtaru Kebede Ministry #creatorsearchinsights #christiantiktok #protestantmezmur #AccountGrowth #foryou

  • በሰሜያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የተባረክን እኛ በሁሉ ቃና ማለት ነው እንጂ ወደ ታች ማየት የእኛ እድል ፈንታ አይደለም ብያለሁ አሜን..❤😍… – video , 404 views, duration 0:25

    30 likes 7 comments 32 shares 13 saves

    በሰሜያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የተባረክን እኛ በሁሉ ቃና ማለት ነው እንጂ ወደ ታች ማየት የእኛ እድል ፈንታ አይደለም ብያለሁ አሜን..❤❤😍!! ማብቴዬ ነው !! #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #DreamCar #2027 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia #myplan @GRACE @Master Abinet Kebede @Adonaymada @Sara_fashion @content creator @Dream Cars🖤

  • "…ይሹሩን ሆይ…በሰማያት ለረድኤትህ በዳማናትም ለይ በታላቅነት እንደምሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም …" እስክ የለም በል? 🇪🇹tiktok – video , 641 views, duration 0:25

    93 likes 27 comments 17 shares 19 saves

    "...ይሹሩን ሆይ...በሰማያት ለረድኤትህ በዳማናትም ለይ በታላቅነት እንደምሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም ..." እስክ #የለም በል? #creatorsearchinsights #protestantmezmur #christiantiktok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok @Master Abinet Kebede @Adonaymada @andinet175

  • ሁል ጊዜ የማትለዩን ውድ ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ተባረኩልን በሁሉ ስላሳያችሁን ፍቅር ከልብ እናመሰግናችኋለን!! ⚪️⚫️🔴ሀዲያ – video , 1.4K views, duration 1:35

    117 likes 19 comments 17 shares 23 saves

    ሁል ጊዜ የማትለዩን ውድ ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ተባረኩልን በሁሉ ስላሳያችሁን ፍቅር ከልብ እናመሰግናችኋለን!! @Sara_fashion @Teriku Tadesse @andinet175 @ #AccountGrowth #creatorsearchinsights #protestantmezmur #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ #kambatiktokers

  • መልካም ልዳት የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክልን..በሁሉም ነገሮቼ ላይ የእግዚአብሔርን ጥባብ፣አባትናትና መንፈሳዊ አለም ያሳየሃኝ የመጀመሪያዬ… ⚪️⚫️🔴ሀዲያ – video , 800 views, duration 1:22

    62 likes 23 comments 23 shares 14 saves

    መልካም ልዳት የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድክልን..በሁሉም ነገሮቼ ላይ የእግዚአብሔርን ጥባብ፣አባትናትና መንፈሳዊ አለም ያሳየሃኝ የመጀመሪያዬ... @Sara_fashion #peniel #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ #foryou #protestantmezmur #creatorsearchinsights

  • እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ ምን ምን ይዋሻል 🤔😥? ⚪️ሀዲያ – video , 248 views, duration 1:05

    26 likes 2 comments 0 shares 9 saves

    እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ ምን ምን ይዋሻል 🤔😥? #creatorsearchinsights #viralvideo #protestantmezmur #foryou #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ

  • እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው !! Dive into the LIVE highlight! 🔥 ⚪️⚫️ሀዲያ – video , 303 views, duration 0:30

    33 likes 2 comments 2 shares 9 saves

    እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው !! Dive into the LIVE highlight! 🔥 @Sara_fashion #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ@Teriku Tadesse #kambatiktokers #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou

  • ሐብትን ከቤተሰብ መውረስ ይቻላል መልካም ምስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነት…Paster Mesfin😍😘 Ageligay Tari & Makidi, happy… – video , 790 views, duration 1:30

    43 likes 3 comments 1 share 8 saves

    ሐብትን ከቤተሰብ መውረስ ይቻላል መልካም ምስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነት...Paster Mesfin😍😘 Ageligay Tari & Makidi, happy wedding 😍❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር⚪️⚫️🔴ሀዲያ #kambatiktokers #viralvideo

  • ኦርት ዘዳግም ምዕራፍ 33፥26-27 26 ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።… – video , 731 views, duration 1:06

    100 likes 23 comments 13 shares 10 saves

    ኦርት ዘዳግም ምዕራፍ 33፥26-27 26 ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። 27 መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፡— አጥፋው ይላል። #protestantmezmur #viralvideo #Jesus died #foryou believe in Jesus! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 👇ላደረክልኝ የምመልሰው ምን አለ. – video , 474 views, duration 0:35

    65 likes 24 comments 0 shares 14 saves

    #onthisday 👇ላደረክልኝ የምመልሰው ምን አለ.. #foryou #follow #jesus #በኢየሱስ_አምነሽ

  • On this day · #onthisday video by @daniyeab , 1.1K views, duration 0:18

    116 likes 23 comments 1 share 18 saves

Showing 30 of 287 videos

Load more videos

Explore & export videos

Singer Deneke (Deni) Official TikTok stats

Singer Deneke (Deni) Official (@daniyeab) has 7,282 TikTok followers as of . That is about 7.3K followers.

Followers
7,282
Likes
53,381
Videos
287
Likes per video
186
Average video length
1:29
Median per post
637 views · 71 likes · 23 comments · 16 shares · 17 saves
Average engagement per view - follower
17.6% - 0.02
Average views per follower
0.09
Most viewed recent posts
  1. “ሁል ጊዜ የማትለዩን ውድ ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ተባረኩልን በሁሉ ስላሳያችሁን ፍቅር ከልብ…” · 1.4K views · 117 likes · 19 comments ·
  2. A video from · 1.1K views · 116 likes · 23 comments
  3. “ንፋስም ደመና ሳይታይ ሸለቆ ይሞላል አዝነን ተሰፋ በቆረጥን ጊዜ ላይ ይደርሳል ሁሉን ትክክል…” · 1K views · 115 likes · 46 comments ·
Last post
(less than a day before this check)
Posting rate
about 2.3 posts a week
Hashtags used most
#protestantmezmur (19), #ethiopian_tik_tok (14), #ሀዲያ_የፍቅር_ሀገር (11), #kambatiktokers (8), #ሀበሻ (5)

How these numbers are counted

Singer Deneke (Deni) Official follower history

FollowersLikes7.24K53K7.26K53.2K7.28K53.4K7.3K53.6K7.32K53.8K7,282 followers on Nov 4, 20267,28253,381 likes on Nov 4, 202653,381Nov 4, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About Singer Deneke (Deni) Official

Account created