Dawit (@dawit1647)
- Followers
- 6.8K followers
- Following
- 289 following
- Likes
- 103K
- Videos
- 216
- Avg length
- 1:13
ቡና ☕ & ሙዚቃ 🎶
Latest videos by Dawit
-
– video Pinned
አያቴን እናቷ ጋር እየወሰድኳት 😘 ለኔ ደግሞ አያቴ እና ቅድመ አያቴ ናቸው የልጅ እና የእናት ፍቅር እዩማ... የእነሱን እድሜ ይስጣችሁ🙏 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #habeshatiktok
-
– video Pinned
A traditional Gurage home. #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #traveltiktok #viraltiktok #ethiopian_tik_tok
-
– video Pinned
Atmosphere 🥰 የሚገኘው ቦሌ ፍሬንድ ሺፕ ጀርባ ነው 🙏
-
– video
49 likes 3 comments 8 shares 7 saves
በመንገዴ ላይ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጎራ አልኩኝ በርግጥ ከዚህ ቀደም ጊቢውን አውቀዋለሁ በሆነ ጉዳይ አንድ ሳምንት ለሚሆን ጊዜ ቆይቻለሁ አሁን ግን ፍጹም ነው የተለየብኝ ጽድት ያለ ጊቢ ጥሩ የመማር ማስተማር ጠንካራ አስተዳደር እንዲሁም ጎበዝ ተማሪዎች እንዳሉት እንዲሁ ግርማ ሞገሱን አይተው መገመት አይከብድም ውስጥ ገብተው ደግሞ ሲያዩት አለማድነቅ አይቻልም ብዙ አላማ አንግቦ ተግቶ እየሰራ ያለ ዩኒቨርሲቲ ነው 👌🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
238 likes 9 comments 8 shares 20 saves
መልከኛዋ አያቴ😍 በጣም ስነስርዓት ያላት በቤተሰብ እና በሰፈሩ ሰው የምትወደድ ደግ ስትሰጥ የማያልቅባት ስትናገር ተሰሚ በጣም ቁጥብ ስነ ስርዓት ያላት እናት የዳሞ ግዛ የልጃቸው ሚስት የአጋዝ ጠንክር ባለቤት ከባድ ቤተሰብ ላይ ነው ታጭታ የመጣቸው ወ/ሮ በረዳች ብቻ እንዴት ተቀማጥላ እንዳደገች እና ምን አይነት ትዳር እነደነበራት ስታያት እና አብረሀት ውለህ ስታድር ሳትነግርህ ይገባሀል አያቴ ሰው በጣም ትወዳለች ሰው ማክበር እንዳለብን ሁሌም ትነግረናለች ሁሌም…
-
– video
167 likes 13 comments 12 shares 9 saves
እቺ መልኳ እና ድምጿ የማይነጥፍ ድንቅ ሙዚቀኛ በቅርቡ አዲስ አልበም ልታስደምጠን ዝግጅቷን ጨርሳለች አልበሙም ላይ ቆንጆ ጉራግኛ ሙዚቃ እንደሚካተት ይጠበቃል 😜 እመኑኝ 😍 እንዲ በሀገር ባህል ልብስ ፏ ፈሽ ያደረገችኝ ፊዮሪ ጥበብ ናት ጥራትና ባለችው ጊዜ ማድረስ የግል ባህሪዋ ነው 👌 የተላያዩ ፕሮግራሞች ሲኖርባችሁ እዘዟት 📞 0901919042 / 0920712880 ታገኟታላችሁ @fiyorena 👌🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
143 likes 23 comments 12 shares 16 saves
ፒኗ እኮ ናት 😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viraltiktok #habeshatiktok #viral
-
– video
101 likes 3 comments 18 shares 7 saves
ፍጹም ፍቅር እና ሰላም ከሞላበት ጉራጌ ምድር ላይ 👌😍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viralvideo #viraltiktok
-
– video
42 likes 3 comments 24 shares 3 saves
ሀገር ቤት ምን ደስ የማይል ነገር አለ !👌😍 like,copylink,follow, shear ማድረግ አትርሱ 😍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #viralvideo #creatorsearchinsights
-
– video
833 likes 15 comments 63 shares 92 saves
ይሄን የመሰለ አየር እና ቦታ ለመስቀል ብቻ ነው መታየት ያለበት ትላላችሁ? ከአመት እስካመት ቢኬድበት የማይሰለች መሀበረሰብ 😍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #ጉራጌዎነኝ🇪🇹🇪🇹💚💛❤ #creatorsearchinsights
-
– video
356 likes 13 comments 63 shares 17 saves
የብዙ ታሪክ ባለቤት የብዙ ጀግኖች መፈጠሪያ ሆኖ ሳለ ብዙ ያልተባለለት ታሪኩ ተደባብሶ የቀረ ማህበረሰብ ነው ጉራጌ በቀርበት መሀበረሰቡን ስለማውቀው ነው የማየውና የሚባለው ስለሚለያይብኝ ነው ብዙ ጊዜ 😏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viralvideo #habeshatiktok #ጉራጌዎነኝ🇪🇹🇪🇹💚💛❤
-
– video
520 likes 8 comments 36 shares 42 saves
ከሴም ህዝቦች መሀል ከፈረስጋ ጥብቅ ቁርኝት ያለው ህዝብ ቢኖር ጉራጌ ነው። ፈረስ ለጉራጌ የቤት እንሰሳ ብቻ አይደለም የታሪኩ አካል የማህበራዊ ሂወቱ የክብሩ ምልክት ነው። የጉራጌ ሰርግና ለቅሶ የሚደምቀው በፈረስ ታጅቦ ነው። ፈረስ በጉራጌ የጦርነት ታሪክ ወስጥ ዋናው አርበኛ ሆኖ የዘለቀ ነው። የጥንት ጉራጌዎች በፈረስ ላይ ሆኖ መዋጋት የተካኑበት ጥበብ እንደነበር በብዙ የታሪክ ፀሀፍት ተመዝግቦዋል። የጉራጌ የድል ታሪኮች ያለ ፈረስ አይታሰቡም። 💚💛❤️…
-
– video
126 likes 8 comments 18 shares 8 saves
እርጎዬን ጥጥት ጤናዬን ጥብቅ 😜 ጉራንስ እኮ ቀላል አያቀብጠኝም 😍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #creatorsearchinsights #viralvideo
-
– video
261 likes 13 comments 31 shares 18 saves
-
– video
1.2K likes 25 comments 89 shares 108 saves
a traditional Gurage marriage ceremonies are joyful and colorful events. Elders arrange the marriage proposal,followed by pre-wedding celebrations called Enshoshila. On the wedding day, traditional songs,ceremonies, and a religious service take place. Large feasts and celebrations may continue…
-
– video
389 likes 8 comments 35 shares 23 saves
ለመስቀል ብቻ ሳይሆን ከአመት እስከ አመት ቢሄዱበት ማይሰለች ሀገር ጉራንስ መሀበረሰቡ :ቀዬው:መልከአምድሩ የአኗኗር ስርዓቱ:ታሪኩ ብዙ ነገሩ የሚማርክ የሚስብ ህዝብ ነው:: አንዳንድ ቱሪዝሙ ላይ ክፍተት እንዳለ ይሰማኛል ሁሌም የማየውም ነገር ነው በተቻለኝ አቅም አንዳንድ መዳረሻዎችን ሰርቻለሁ ብዙ ምቹ የሆኑ የሚታዪ የቱሪስት መዳረሻዎች አሉ ጎብኚዎች እና የሀገር ውስጥ አስጎብኚዎች እንዲሁም Hiking አዘጋጆች ትኩረታችሁን ወደዚህ ብታደርጉ እናንተም ትጠቀማላችሁ…
-
– video
178 likes 11 comments 24 shares 17 saves
ጀግናው ፊታውራሪ አጌቦ ከ ምኒልክ ጋር በተደጋጋሚ ውግያ አድርገው ድል እንዳደረጉ ብዙ የታሪክ ማስረጃዎች አሉ በስተመጨረሻም ንጉሱ ጀግንነቱን መስክረውለት አንኮበር ላይ ክርስትና አንስተውት ፅላት ሰተዋቸው ከሰባት ቤት አንዱ የሆነው ጉመር ወረዳ ሰነን የተባለው ቦታ ላይ ሰነን ማርያምን መስርተው እስካሁን ድረስ ምዕመኑ እየተገለገለበት ይገኛል :: ጉራግኛዬ 😂 ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ አድርጉት 🙏 @ሳዊ ወልቂጤ @Bezawit @Meron Abayenh @Reshad…
-
– video
210 likes 19 comments 32 shares 8 saves
ከሰባት ቤት አንዱ ወደሆነው ሞህር ላይ ተከስተናል መሀበረሰቡ መልከአምድሩ ልዪ ነው የሰርግ ስርዓታቸው ይለያል ዛሬ ዋዜማው ላይ እንዲ በእንጉርጉሮ ቅውጥ እያደረግነው ነው 😍 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #viraltiktok #viralvideo
-
– video
146 likes 13 comments 9 shares 9 saves
ይሄን ሻወር ብቻ ለመውሰድ ክፍለሀገር ብመላለስ 😜 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #viralvideo #viraltiktok
-
– video
57 likes 5 comments 24 shares 7 saves
እንዲ እንደምታየኝ መስዬህ ነዋ ጀለስ ኧ 😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viraltiktok #viralvideo #habeshatiktok
-
– video
235 likes 4 comments 21 shares 13 saves
ኧጃሁ እንዴ 😜😂😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viral_video #habeshatiktok #viraltiktok
-
– video
80 likes 2 comments 25 shares 2 saves
አረቅጥ / ያለ ቅጥ / ብዙ ታሪክ ኖሮት ብዙ ያልተባለለት ስፍራ ያካባቢውን ስም አፄ ምኒልክ እንዳወጡት እና ከሳቸው ጋር የተያያዘ ብዙ ታሪክ ያስተናገደ ቦታ እንደሆነ ይነገራል ... ብቻ በሰፊው እመለስበታለሁ 🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #viralvideo #viraltiktok
-
– video
103 likes 7 comments 18 shares 7 saves
#እንሰት /ኧሰት/ እንሰት በጉራጌ ማህበረሰብ ዉስጥ እጅግ ልዩ ቦታ ካላቸዉ የተክል አይነቶች አንዱ ሲሆን በሁሉም የቤተጉራጌ አካባቢዎች ላይ እያንዳንዱ ቤተሰብ የጓሮ አትክልቱ ላይ የእንሰት ችግኝ በመትክል ህብራዊ የባህል ትሩፋቱን ይቋደሳል። በማህበረሰቡ እጅግ ተወዳጅና ታዋቂ የሆነዉና በተለየ መልኩ በመላዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ተወዳጅነት ያተረፈዉ “ክትፎ” የጉራጌ ባሕላዊ ምግብ ለምግብነት የሚቀርበዉ ከባሕላዊ ይዘቱና ዉበቱ ጋር ተዳምሮ ከእንሰት ዉስጥ በሚገኝ “ቆጮ”…
-
– video
1.3K likes 52 comments 101 shares 113 saves
ይህ አንጋፋ እና ስመጥር ትምህርት ቤት ለጉራጌ ባለውለታ ነው በ 1957 በዋናነት አባ ፍራንሷ እንዲሁም ጀ/ል ወ/ስላሴ በረካን ጨምሮ ሌሎችም የሀገር ባለውለታዎች ይህን ት/ቤ መስርተዋል ከዚያን ጊዜ አንስቶ እስካሁን ልማር ላለ እውቀትን ምርጫው ላደረገ ሁሉ ሳይሰስት እውቀትን ይመግባል እዚህ ት/ቤ ተምረው እጅግ በጣም ትልልቅ ቦታ የደረሱ ብዙዎች ናቸው ትምህርት ቤቱ እንምድብር ላይ ይገኝ እንጂ ከ7ቤት ጉራጌ እዚህ እየተመላለሰ ያልተማረ የለም እስኪ ስለዚህ ት/ቤ…
-
– video
767 likes 25 comments 39 shares 61 saves
ባሪቅ አንጠራ ቢኸርም ግን ቃዋ ያፉሌ 😂😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viraltiktok #habeshatiktok #viral_video
-
– video
348 likes 13 comments 38 shares 22 saves
የዋቤ ወንዝ በጉራጌ ዞን (በ 7ቤት) ከወልቂጤ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ማራኪና ታሪካዊ ተፈጥሮአዊ መስዕብ ነው የዋቤ ወንዝ ከጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለጎብኚዎች ተመራጭ ስፍራ ለመሆን ከፍተኛ ዕድል ያለው ቦታ ነው በዋነኝነት ለRafting ተመራጭ ወንዝ ነው ፡፡የጊቤ ሸለቆ ብሔራዊ ፓርክ የተለያዩ ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ ሀብቶች፣ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው የዱር እንስሳት፣ አእዋፋት እንዲሁም ማራኪና ተፈጥሮአዊ መልካዓ…
-
– video
605 likes 19 comments 126 shares 44 saves
አረቄ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አጥብቄ እቃወማለሁ ! 😂 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viral_video #habeshatiktok #viraltiktok
-
– video
310 likes 11 comments 72 shares 19 saves
@mesfinzeberga0 ከዚህ ቀደም ወኸመያ በሚል ተወዳጅ የጉራግኛ ሙዚቃው እናውቀዋለን አሁን ደግሞ ተሟን ጋሞ አከቤ በሚል ነጠላ ዜማ ተከስቷል በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሁላችሁም እንድታደምጡለት ጋበዝኳችሁ 🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #habeshatiktok #viral_video #viraltiktok
-
– video
128 likes 5 comments 14 shares 12 saves
ተህም ተህም ኢትዮጵያ ትቅደም 😍 ነገሽ ኢትዮጵያ 💚💛❤️ @NATI KER 👌 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viraltiktok #habeshatiktok #viral_video
-
– video
1.4K likes 21 comments 31 shares 136 saves
ከአያቶቼ መንደር ጌቶ ገነዣ አካባቢ እጅግ በጣም ገራሚ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው በጣም ደስ ብሎናል ከቁጥር ሳንጎድል ላመቱ በሰላም ያድርሰን 😍🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም #viraltiktok #viral_video #habeshatiktok
Showing 30 of 216 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Dawit TikTok stats
Dawit (@dawit1647) has 6,833 TikTok followers as of . That is about 6.8K followers.
- Followers
- 6,833
- Likes
- 103,432
- Videos
- 216
- Likes per video
- 479
- Average video length
- 1:13
- Median per post
- 2.5K views · 235 likes · 11 comments · 25 shares · 17 saves
- Average engagement per view - follower
- 9.3% - 0.06
- Average views per follower
- 0.68
- Most viewed recent posts
- “ከአያቶቼ መንደር ጌቶ ገነዣ አካባቢ እጅግ በጣም ገራሚ ጊዜ ነበር ያሳለፍነው በጣም ደስ…” · 18.5K views · 1.4K likes · 21 comments ·
- “ይህ አንጋፋ እና ስመጥር ትምህርት ቤት ለጉራጌ ባለውለታ ነው በ 1957 በዋናነት አባ…” · 17.7K views · 1.3K likes · 52 comments ·
- “a traditional Gurage marriage ceremonies are joyful and…” · 16.6K views · 1.2K likes · 25 comments ·
- Pinned posts
- 3, with 576K, 120K and 82.7K views
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 5.4 posts a week
- Hashtags used most
- #ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም (29), #ethiopian_tik_tok (29), #habeshatiktok (29), #ጉራጌዎነኝ (2)
Dawit follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Dawit
Account created