𝐃,𝐧 𝐄𝐫𝐦𝐢𝐚𝐬፯ (@dn_ermias7)
- Followers
- 46.3K followers
- Following
- 65 following
- Likes
- 386K
- Videos
- 872
- Avg length
- 0:26
✞ተዘከረነ እግዚኦ በውሰተ መንግስትከ 🙏
Latest videos by D,n Ermias፯
-
– video
27 likes 1 comment 1 share 2 saves
◈አሩሲ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት መገለጫ ነው፦ ◈ሃይማኖት ያለ መቅደስ፣ ◈መቅደስ ያለ ሀገር፣ ◈ሀገር ያለ ሕዝብ፣ ◈ሕዝብ ያለ ታሪክ ያለ ባህል፣ ◈ይሄ ሁሉ ደግሞ ያለ ፍትህ..መኖር አይችልም። ◈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተነፈገችው ከላይ ያሉትን ሁሉንም ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ነባር ሃይማኖታችን፣ መቅደሳችን፣ሕዝበ ክርስቲያን፣ታሪካችን፣ባህላችን..የትናንት የሆነው ሁሉም ወንጀለኛ ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ፍትህ ስሌለ፣ሞት ዕጣ ፈንታችን ከሆነ…
-
– video
203 likes 1 comment 55 shares 27 saves
◈አሩሲ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት መገለጫ ነው፦ ◈ሃይማኖት ያለ መቅደስ፣ ◈መቅደስ ያለ ሀገር፣ ◈ሀገር ያለ ሕዝብ፣ ◈ሕዝብ ያለ ታሪክ ያለ ባህል፣ ◈ይሄ ሁሉ ደግሞ ያለ ፍትህ..መኖር አይችልም። ◈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የተነፈገችው ከላይ ያሉትን ሁሉንም ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ነባር ሃይማኖታችን፣ መቅደሳችን፣ሕዝበ ክርስቲያን፣ታሪካችን፣ባህላችን..የትናንት የሆነው ሁሉም ወንጀለኛ ነው። ◈በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፦ፍትህ ስሌለ፣ሞት ዕጣ ፈንታችን ከሆነ…
-
– video
1.6K likes 29 comments 246 shares 137 saves
ዘመን ጊዜያት ነው ዘመንም ሰው ነው ሰውም ዘመን ነው ያለሰው ዘመናት ሊቆጠሩ አይችሉም ዘመናት ክፉና ደግ ሚሆኑት በሰዎች ህላዌነት ነው። ዘመን ከፋ ስንል ሥጋ የለበሰው ሰው ሁሉ ሰይጣናዊ በሀሪን ሲላበስ የሰውነት ሽታው ሲለየው ነው። ከምንም በላይ ደግሞ በሕገ እግዚአብሔር ስር ውስጥ ያለ ሰው የሰውነት ሽታው ሲጠፋ የዘመን ክፋቱ እጅግ የበለጠ ይሆናል ። እኛ ዘመን ላይ የሆነው ይሄ ነው ምንኩስና ሰማያዊ ስራው መልአካዊ ኑሮው በምድራዊ የሥጋ አሰራር ሲቀየር የዘመናት…
-
– video
52 likes 6 comments 22 shares 2 saves
ንጉሥ ካሌብ💪🔥#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral
-
– video
51 likes 2 comments 1 share 4 saves
አንድ አቡነ ጴጥሮስ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral
-
16 likes 1 comment 0 shares 1 save
-
– video
56 likes 2 comments 2 shares 6 saves
ምልዐተ ጉባኤው ሁልጊዜ የሚወያይባቸው እርስ የደሞዝ ጭማሬ የሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምደባ የየአድባራቱ አለቆች ሹም ሽር በዘርና በጥቅማ ጥቅም የተጋመዱ ሰዎች ምችችት እንጅ የቤተክርስቲያን ችግር ነጥሮ ወጥቶ መወያያ እርስ ሲሆን ማየት አመታት ተቆጥረዋል። ቤተክርስቲያን ችግር ገጠማት ከተባለ ችግሩ የሀገረስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ወይም በየአድባራቱ ገዳማቱ ያሉ አስተዳዳሪዎች ሁነው ይገኛሉ የዚህን ችግር መፍትሔ አመጣን ሲሉ ለነሱ ጳጳስ ወይም አለቃ መቀየር ነው።…
-
– video
27 likes 0 comments 0 shares 3 saves
የተጣላችሁት እናንተ ናችሁ ። የዘይት ስም ሰጥታችሁ የምትነግዱባቸው ለሌቦች አመች በር ከፍታችሁ በስማቸው የምታስተናግዱ እናንተም የስም ነጋዴ እነሱም የስም ነጋዴ እኛ ብቻ እንሸቅልባቸው በእኛ ብቻ ካልሆነ ኩነኔ ነው ማለት ብቻየን በልቼ ልሙት ነው በቃ መጀመሪያ እናንት ኩነኔውን አስተማራችኃል ገዳሙን በማስመሰል ወጥመድ አጥምዳችሁታል።#viral #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
Showing 8 of 872 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
D,n Ermias፯ TikTok stats
D,n Ermias፯ (@dn_ermias7) has 46,256 TikTok followers as of . That is about 46.3K followers.
- Followers
- 46,256
- Likes
- 386,042
- Videos
- 872
- Likes per video
- 443
- Average video length
- 0:26
- Median per post
- 780 views · 52 likes · 2 comments · 2 shares · 4 saves
- Average engagement per view - follower
- 9.3% - 0.01
- Average views per follower
- 0.07
- Most viewed recent posts
- “ዘመን ጊዜያት ነው ዘመንም ሰው ነው ሰውም ዘመን ነው ያለሰው ዘመናት ሊቆጠሩ አይችሉም…” · 18.7K views · 1.6K likes · 29 comments ·
- “አሩሲ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት መገለጫ ነው፦ ◈ሃይማኖት ያለ መቅደስ፣ ◈መቅደስ ያለ…” · 3.3K views · 203 likes · 1 comment ·
- “ምልዐተ ጉባኤው ሁልጊዜ የሚወያይባቸው እርስ የደሞዝ ጭማሬ የሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምደባ…” · 980 views · 56 likes · 2 comments ·
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 1.5 posts a week
- Hashtags used most
- #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር (7)
D,n Ermias፯ follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About D,n Ermias፯
Account created