Aba Kostir (@getawo18)
- Followers
- 12.3K followers
- Following
- 9.8K following
- Likes
- 24.6K
- Videos
- 533
- Avg length
- 0:43
የናታን አባት
Latest videos by Aba Kostir
-
– video
98 likes 1 comment 0 shares 4 saves
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!! እኛ እንዲህ አከበርን እናንተስ?
-
– video
69 likes 2 comments 1 share 1 save
የቀረው እንደ ፈረስ መጋለብ ነበር አደረገው😂😂😂
-
– video
57 likes 2 comments 0 shares 2 saves
ኮከብ ፅዱል ዘገዳም አስተምር ሳሙኤል ወተንብል ተክለሃይማኖት
-
– video
8 likes 1 comment 0 shares 1 save
ሁሌም መማር ካልሰለቸህ አንተ ራስን የማሻሻል ሱሰኛ ነህ ማለት ነው👐👐👐
-
– video
19 likes 1 comment 0 shares 1 save
መማሬን ብቻ ሳይሆን መኖሬንም አምርሬ ጠላሁት!😭😭😭 "I have come to bitterly hate not only my education, but my very existence!" BA CGPA=3.54, MSc CGPA=3.61 and MA CGPA =3.87 out of 4😭😭😭😭😭
-
– video
35 likes 2 comments 0 shares 2 saves
ሰላም ለኪ(3X) ሰላማዊት ኪዳነምህረት(2X)
-
– video
87 likes 2 comments 0 shares 1 save
ስለ ኪዳነምህረት❤❤❤
-
– video
64 likes 1 comment 2 shares 1 save
የማርያምን ፍቅር በሰላም ለኪ መዝሙር ለመዘከር ናታን እናቱን ከበሮ አስገዝቶ እየዘመረ ነው ተቀበሉት👐👐👐
-
76 likes 0 comments 0 shares 6 saves
-
– video
10 likes 0 comments 0 shares 0 saves
/// " ጠንቋይ ዶሮ! እኔ ደግሞ ሽሮ " /// ኑሮ ላይ ላይ ላስመትት ጠንቋይ ቤት ዘልቄ፣ እርሱ የሌለውን ብዙ!!! ሀብት ጠይቄ፣ በቀጠሮ ብዛት ዶሮ ሳመላልስ፣ ሽሮ እየበላሁኝ ቀን በቀን ስለግስ፣ ፈረሰኛ በልቶ በድሎት ሲያገሳ፣ ያለኝን ሰጥቼ ሰውነቴም ከሳ፣ አወይ ሞኝነቴ እንዴው ከንቱነቴ፣ ዶሮን እየሰጠሁ ሽሮ እንኳን ማጣቴ፣ ላስመትት ገብቼ ተሰርቶብኝ መጣሁ፣ ጠንቋይን አምኜ ዶሮ እቀልባለሁ!!! ለእርሱ የወሰድኩት በሒሳብ ቢደመር፣ ለእኔ ዶሮ እርባታ ያስጀምረኝ…
-
6 likes 0 comments 0 shares 1 save
-
– video
62 likes 2 comments 0 shares 1 save
"መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ!" ቡሄ - ከክረምት ጨለማ ወደ መስከረም ብርሃን ***************** የክረምቱ ቅዝቃዜ ማብቂያ ሲቃረብ የፀሐይ ብርሃን ምድርን ዳግም ማሞቅ ሲጀምር፣ የኢትዮጵያዊነት ማህበራዊ ትስስር እና የመንፈሳዊነት ህብረ-ቀለም የሆነው የቡሄ (ደብረ ታቦር) በዓል መቃረቢያው እና ዋዜማው ላይ "መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ!" የሚለው የታዳጊዎች ጭፈራ በያካባቢው መታየት ይጀምራል። በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን በመላው…
-
– video
31 likes 2 comments 0 shares 0 saves
የታላላቆቹ የልደት ቀን፦ ነሐሴ 12 ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሀን ዘኢትዮጵያ የጦሩ ገበሬ ፊታውራሪ ገበየሁ ከዛሬ 182 ዓመታት በፊት የተወለዱት አፄ ምኒልክ የኢትዮጵያ አንድነትና ነፃነት በመጠበቅ፣ ዘመናዊነትን በማስፋፋት እና በዓድዋ ጦርነት ወራሪውን የጣሊያን ጦር በማሸነፍ በኢትዮጵያዊያንና በመላው የጥቁር ሕዝብ ልብ ውስጥ ዘወትር የሚታሰቡ ታላቅ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን ችለዋል፡፡ በዘመናት ውስጥ የአፄ ምኒልክ መወለድ…
-
– video
8 likes 0 comments 1 share 0 saves
ፎሎው አድርጉልኝ❤❤❤❤
-
– video
83 likes 0 comments 1 share 4 saves
ፍልሰታ👐👐👐
-
– video
10 likes 1 comment 0 shares 0 saves
#duet with @H.A መሬ🐅🐅🐆 #orthodox ዶክተር ወዳጄነህ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጥታ ያቀረበው ጥያቄ👐👐👐👐
-
– video
40 likes 0 comments 1 share 5 saves
Cattle are dying in Ethiopia's Afar region due to severe drought. Accessing food and water has become difficult.
-
– video
28 likes 0 comments 2 shares 4 saves
የወሎ አርሶ አደር ወገኔ የ1977 ረሃብ ያስደደው አልበቃ ብሎት ዘንድሮም ጅራፉን ጠቅልሎ ተሰደደ😭😭😭 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viralvideos #tiktokgrothchallenge #creatorsearchinsights
-
– video
114 likes 3 comments 1 share 5 saves
በረከት ለማግኘት የሚዘረጉ እጆች👐👐👐 ሼር አድርጉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትንገስ❤❤❤❤
-
– video
139 likes 4 comments 0 shares 9 saves
ሼር አድርግ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዓለም ይደነቅ❤❤ የእነ እማሆይን ዳቤ አስተዋውቀው❤❤❤
-
– video
337 likes 8 comments 2 shares 16 saves
ሼር አድርገው ዓለም ይደነቅ❤❤❤❤❤
-
– video
30 likes 0 comments 0 shares 0 saves
ይሄ የሚያስቀና በረከት ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው❤❤❤❤
-
38 likes 1 comment 0 shares 1 save
-
32 likes 0 comments 0 shares 0 saves
-
– video
13 likes 0 comments 0 shares 1 save
እዩልኝ የኔን ጉድ በከሰል መቆንጠጫ ስልክ ለማንሳት የሚያደርገውን ጥረት😂😂😂
-
– video
63 likes 4 comments 4 shares 8 saves
ቡሄ ደረሰ ጨፍር ተብዬ ይሄው አበሳዬን እያየሁ ነው በሆያ ሆዬ ጭፈራ😂😂😂
-
– video
51 likes 0 comments 0 shares 0 saves
ሆያ ሆዬ
-
– video
51 likes 1 comment 3 shares 3 saves
#CapCut የአርሶ አደር ልጆች የት አላችሁ? የተሰደዳችሁ
Showing 28 of 533 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Aba Kostir TikTok stats
Aba Kostir (@getawo18) has 12,312 TikTok followers as of . That is about 12.3K followers.
- Followers
- 12,312
- Likes
- 24,637
- Videos
- 533
- Likes per video
- 46
- Average video length
- 0:43
- Median per post
- 503 views · 46 likes · 1 comment · 0 shares · 1 save
- Average engagement per view - follower
- 10.1% - under 0.01
- Average views per follower
- 0.05
- Most viewed recent posts
- “ቡሄ ደረሰ ጨፍር ተብዬ ይሄው አበሳዬን እያየሁ ነው በሆያ ሆዬ ጭፈራ😂” · 2K views · 63 likes · 4 comments ·
- “ሼር አድርገው ዓለም ይደነቅ❤” · 1.4K views · 337 likes · 8 comments ·
- “የወሎ አርሶ አደር ወገኔ የ1977 ረሃብ ያስደደው አልበቃ ብሎት ዘንድሮም ጅራፉን ጠቅልሎ…” · 912 views · 28 likes · 0 comments ·
- Last post
- (41 days before this check)
- Posting rate
- about 2 posts a week
- TikTok content labels
- Babies (7 of 15 posts), Family (7 of 15 posts)
- Hashtags used most
- #onthisday (3)
Aba Kostir follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Aba Kostir
Account created