Getayalew profile picture

Getayalew (@getayalew_eskinder)

Followers
197K followers
Following
65 following
Likes
5.9M
Videos
232

But if a person passionately loves God, he will possess the knowledge of God. 1 Corinthians 8:3

Playlists Liked videos

Latest videos by Getayalew

  • ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም ይናገራል፤ እርሱም አይዋሽም፤ የሚዘገይ ቢመስልም ጠብቀው፤ በርግጥ ይመጣል ፤ ከቶም አይዘገይም።… – video Pinned , 884K views, duration 1:31

    ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም ይናገራል፤ እርሱም አይዋሽም፤ የሚዘገይ ቢመስልም ጠብቀው፤ በርግጥ ይመጣል ፤ ከቶም አይዘገይም። ዕንባቆም 2:3 But these things I plan won't happen right away. Slowly, steadily, surely, the time approaches when the vision will be fulfilled. If it seems slow, wait patiently, for it will surely take…

  • አንድ ሰው ምንም ሳይሆን ትልቅ የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላል። እያንዳንዱ የራሱን ተግባር ይመርምር፤ ከዚያም በኋላ፣ ከሌላ ሰው ጋር ራሱን ሳያወዳድር፣… – video Pinned , 1.2M views, duration 1:44

    አንድ ሰው ምንም ሳይሆን ትልቅ የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላል። እያንዳንዱ የራሱን ተግባር ይመርምር፤ ከዚያም በኋላ፣ ከሌላ ሰው ጋር ራሱን ሳያወዳድር፣ ስለ ራሱ የሚመካበትን ያገኛል፤ ገላትያ 6:3-4

  • ሸክሙ ሰው ሊሆን ይችላል ስራ ሊሆን ይችላል አገልግሎትም ሊሆን ይችላል አንዱ የሌላውን ሸክም መሸከም ቢኖርበትም ጌታ ያላዘዘንን እና ምሪት ያልተቀበልንበትን… – video Pinned , 944K views

    ሸክሙ ሰው ሊሆን ይችላል ስራ ሊሆን ይችላል አገልግሎትም ሊሆን ይችላል አንዱ የሌላውን ሸክም መሸከም ቢኖርበትም ጌታ ያላዘዘንን እና ምሪት ያልተቀበልንበትን ሸክም መሸከም ግን መንፈሳዊ ጉዳትን ወደሕይወታችን ያመጣል። ህይወታችንን የምንመራው በየዋህነት እና በይሉኝታ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ነው።

  • የፀሎት መልስ ብንሆን መልካም እናደርጋለን – video , 32.5K views, duration 2:05

    የፀሎት መልስ ብንሆን መልካም እናደርጋለን

  • 2. ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ፣ ወደ ሐዘን ቤት መሄድ ይሻላል፤ ሞት የሰው ሁሉ ፍጻሜ ነውና፤ ሕያው የሆነም ይህን ልብ ማለት ይገባዋል። 3. ሐዘን ከሣቅ… – video , 27.3K views, duration 1:07

    2. ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ፣ ወደ ሐዘን ቤት መሄድ ይሻላል፤ ሞት የሰው ሁሉ ፍጻሜ ነውና፤ ሕያው የሆነም ይህን ልብ ማለት ይገባዋል። 3. ሐዘን ከሣቅ ይሻላል፤ ያዘነ ፊት ለልብ መልካም ነውና። 4. የጠቢባን ልብ በሐዘን ቤት ነው፤ የሞኞች ልብ ግን በደስታ ቤት ነው። መክብብ 7:2-4 (NASV)

  • ልጅን የሚሄድበትን መንገድ አስተምረው፤ በሚሸመግልበት ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም። ምሳሌ 22:6 – video , 178K views, duration 2:50

    ልጅን የሚሄድበትን መንገድ አስተምረው፤ በሚሸመግልበት ጊዜ ከዚያ ፈቀቅ አይልም። ምሳሌ 22:6

  • 3. የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም። 4. ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን… – video , 45.6K views, duration 3:06

    3. የምንኖረው በዚህ ዓለም ቢሆንም፣ የምንዋጋው በዚህ ዓለም ስልት አይደለም። 4. ደግሞም የምንዋጋበት የጦር መሣሪያ የዚህ ዓለም መሣሪያ አይደለም፤ ይሁን እንጂ ምሽግን ለመደምሰስ የሚችል መለኮታዊ ኀይል ያለው ነው። 5. በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን። 2 ቆሮንቶስ 10:3-5

  • የጎዷችሁ ሰዎች ያደረጓችሁን ነገር ማውራት ስታቆሙ ይቅርታ እንዳደረጋችሁላቸው በዛ ማወቅ ትችላላችሁ – video , 47.1K views, duration 2:00

    የጎዷችሁ ሰዎች ያደረጓችሁን ነገር ማውራት ስታቆሙ ይቅርታ እንዳደረጋችሁላቸው በዛ ማወቅ ትችላላችሁ

  • 15. ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም። 16. ወይስ… – video , 194K views, duration 1:36

    15. ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም። 16. ወይስ ከጋለሞታ ጋር የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና። 17. ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። 18. ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል። 19. ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት…

  • ሀሳብ መንፈሳዊ ነው። ሀሳብን ማስቆም ረይቻልም ለሚመጣባችሁ ሀሳብ እንደእግዚአብሔር ቃል ስትመልሱ ነው ከችግሩ የምትላቀቁት – video , 53.1K views, duration 1:19

    ሀሳብ መንፈሳዊ ነው። ሀሳብን ማስቆም ረይቻልም ለሚመጣባችሁ ሀሳብ እንደእግዚአብሔር ቃል ስትመልሱ ነው ከችግሩ የምትላቀቁት።

  • ትክክለኛ መሪ! · Oct 3, 2026 – video , 126K views, duration 5:35

    ትክክለኛ መሪ!

  • ሰዎችን በገንዘባችን መርዳት የተቸገሩትን በአቅማችን ማሰብ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። መልዕክቱ ስለዛ አይደለም። ይህ መልዕክት የተዘጋጀው እግዚአብሔር… – video , 171K views, duration 7:00

    ሰዎችን በገንዘባችን መርዳት የተቸገሩትን በአቅማችን ማሰብ የሁላችንም ሀላፊነት ነው። መልዕክቱ ስለዛ አይደለም። ይህ መልዕክት የተዘጋጀው እግዚአብሔር ስለሰጠን አላፊነት እና ግዴታ ነው። በቸልተኝነት እግዚአብሔር ያላዘዘን ነገር ውስጥ ስንገባ ብክነት በሕይወታችን እና በአላማችን ላይ ይመጣል። በምድር ላይ ብዙ እገዛ የሚፈልጉ ብዙ የልባቸው እንዲወራ የሚፈልጉ ብዙ በቂ ጥያቄ እና ምክንያት ያላቸው ሰዎች አሉ። እኛ ለየትኞቹ እንደተጠራን አውቀን በትጋት…

  • የማናደርገውን ነገር ተወዳጅ ለመሆን ብለን ቃል አንግባ ሰዎቹ ጋር ያለው Value ሊሰብራቸው ይችላል… – video , 49.6K views, duration 3:24

    የማናደርገውን ነገር ተወዳጅ ለመሆን ብለን ቃል አንግባ ሰዎቹ ጋር ያለው Value ሊሰብራቸው ይችላል...

  • For as he(Man) thinketh in his heart, so is he Proverbs 23:7 – video , 75.6K views, duration 4:16

    For as he(Man) thinketh in his heart, so is he Proverbs 23:7

  • ራሳችሁን ጠይቁ · Sep 28, 2026 – video , 163K views, duration 2:53

    ራሳችሁን ጠይቁ

  • ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ማቴዎስ 6:33 – video , 421K views, duration 2:04

    ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ማቴዎስ 6:33

  • ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥ ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና። የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ… – video , 342K views, duration 3:02

    ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥ ከጌታ የርስትን ብድራት እንድትቀበሉ ታውቃላችሁና። የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስ ነውና። የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም። ቆላስይስ 3:23-25

  • እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴዎስ 11:28 ፡፡።።።።።። 7. ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን… – video , 478K views, duration 3:48

    እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴዎስ 11:28 ፡፡።።።።።። 7. ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 8. ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9. በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10. ኃጢአትን አላደረግንም ብንል…

  • ትልቅ ለመሆን ወስኑ · Sep 24, 2026 – video , 227K views, duration 2:16

    ትልቅ ለመሆን ወስኑ

  • ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። 1 ዮሐንስ 4:4 – video , 140K views, duration 1:30

    ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና። 1 ዮሐንስ 4:4

  • 16. እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። 17… – video , 320K views, duration 3:24

    16. እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። 17. ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። 18. ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ሮሜ 12:16-18

  • ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም። ምሳሌ 22:6 – video , 101K views, duration 3:03

    ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም። ምሳሌ 22:6

  • Spiritual Capacity ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱ የወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳል፥ እርሱም ይፈሳል… – video , 195K views, duration 1:39

    Spiritual Capacity ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱ የወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳል፥ እርሱም ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል። አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ማኖር ይገባል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ። ሉቃስ 5:37-38 37. And who pours new wine into an old wineskin? If someone did, the old wineskin would burst and the new wine would be lost…

  • በርቱ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ። ሆሴዕ 2:16 – video , 409K views, duration 4:29

    በርቱ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ። ሆሴዕ 2:16

  • የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉት ቈጥራችሁ በሙሉ ልባችሁ አድርጉት፤ ከጌታ ዘንድ እንደ ብድራት የምትቀበሉት ርስት እንዳለ… – video , 30.7K views, duration 2:03

    የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉት ቈጥራችሁ በሙሉ ልባችሁ አድርጉት፤ ከጌታ ዘንድ እንደ ብድራት የምትቀበሉት ርስት እንዳለ ታውቃላችሁና፤ የምታገለግሉት ጌታ ክርስቶስን ነው። ቆላስይስ 3:23-24 ......... ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ፤ ምክንያቱም ለጌታ የምትደክሙት በከንቱ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። 1 ቆሮንቶስ 15:58 Protestant content protestant content @ስለ መንፈስ ቅዱስ ሪቫይቫል እናውራ

  • መና ድንኳን ውስጥ አይዘንብም በምድረበዳ Discipline የምንማርበት Level የምንቀይርበት በሀይል የምንመጣበት ስፍራ ነው ምድረበዳ – video , 35.9K views, duration 2:04

    መና ድንኳን ውስጥ አይዘንብም በምድረበዳ Discipline የምንማርበት Level የምንቀይርበት በሀይል የምንመጣበት ስፍራ ነው ምድረበዳ። #protestanttiktok #kingdomsound #protestantmezmur

  • ስም መንፈሳዊ ትርጉም አለው – video , 102K views, duration 2:26

    ስም መንፈሳዊ ትርጉም አለው።

  • ልባችሁ ሲቃጠል ነቃ በሉ እወቁ አብሮአችሁ እንዳለ 30. ከእነርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጦ ሳለ እንጀራውን አንሥቶ ባረከው፥ ቈርሶም ሰጣቸው፤ 31. ዓይናቸውም… – video , 29.2K views, duration 3:57

    ልባችሁ ሲቃጠል ነቃ በሉ እወቁ አብሮአችሁ እንዳለ 30. ከእነርሱም ጋር በማዕድ ተቀምጦ ሳለ እንጀራውን አንሥቶ ባረከው፥ ቈርሶም ሰጣቸው፤ 31. ዓይናቸውም ተከፈተ፥ አወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ። 32. እርስ በርሳቸውም። በመንገድ ሲናገረን መጻሕፍትንም ሲከፍትልን ልባችን ይቃጠልብን አልነበረምን? ተባባሉ። ሉቃስ 24:30-32 #protestanttiktok #kingdomsound #protestantmezmur

  • አብረን እንፀልይ 27. ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ… – video , 74.2K views, duration 2:10

    አብረን እንፀልይ 27. ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ? 28. አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29. ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30. ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31. እግዚአብሔርን በመተማመን…

  • እግዚአብሔር ሲፈልጋችሁ ተገኙ፣ ወደተራራው ውጡ – video , 44.3K views, duration 1:14

    እግዚአብሔር ሲፈልጋችሁ ተገኙ፣ ወደተራራው ውጡ

Showing 30 of 232 videos

Load more videos

Explore & export videos
Follower history

Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.

Getayalew TikTok stats

Followers
196,876
Likes
5,947,964
Videos
232
Likes per video
25.6K
Median views (latest 27 posts)
102K
Median likes per view
17.8%
Posting rate
about 3.8 posts a week
Last post
Most viewed recent post
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ማቴዎስ 11:28…” · 478K views
Hashtags used most
#protestanttiktok (2), #kingdomsound (2), #protestantmezmur (2)

About Getayalew

Joined TikTok