Hasan-yassi (@h_yassi)
- Followers
- 34.8K followers
- Following
- 3.3K following
- Likes
- 339K
- Videos
- 590
- Avg length
- 4:12
Only debate with them in the best manner - Quran 16:125 ሥነ-ምግባር ይቅደም !!
Latest videos by Hasan-yassi
-
– video Pinned
#CapCut በመጨረሻም እየገባን ያለ ነገር አለ, ይህም ከጥላቻ, ከነቀፋ, ከክፋት እና ከመገፋፋት ባህሪ ተላቀን. አውቀን አንብበን አገናዝበን የምንፈልገውን እና የሚመቸነን የህይወት ዘይቤ እንከተል, ቢዘገይም አድሮም ሆነ ውሎ ትውልድ በዚህ መልኩ መንቃቱ አይቀርም, መቆየት ደግ ነው, ትውልዱን ወደ ለውጥ እና መንቃት እንጂ, ወደ ነውጥ እና መገፋፋት መናቆር መክተት በሁላችንም ይቅር። @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality…
-
– video Pinned
-
– video Pinned
-
– video
84 likes 15 comments 21 shares 14 saves
Jessica ትባላለች በአሜሪከን ቴክሳስ ግዛት የምትኖር የህግባለሙያ.. ቁርአንን በማንበብ ላይያለች የክርስትና እምነት የምትከተል.. በዚህ የሙስሊሞች ተቆም በመገኘት የገጠማትን ነገር ነው የምትናገረው.. በተለይ ኢትዮጵያውያን እንግሊዘኛ የምትችሉ ብታዩት ብየ እመክራለሁ.. ሰው መሆን ይቀድማል.. @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @✝️Mahi 🦋 @ሲሶ @EFNAN ☦️ማራናታ @Ermias @Mesti libra⚖️ @H Elijah #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
562 likes 61 comments 365 shares 130 saves
ቆይ ግን ለመጪው እና ተተኪው ትውልድ ለልጆቻችሁ ለልጅ ልጆቻችሁ እንዴት ነው የምታስተምሯቸው የምታብራሩላቸው ? ወይስ በሞኝነት እንዲሁ እንዲቀበሉ እና እንዲያምኑ ነው የሚደረጉት ? የተወለደው ያልተወለደውን አይደለም ! ያልተወለደው እግዚአብሔር ለተወለደው እግዚአብሔር አምላኩ ነው... ያልተወለደው እግዚአብሔር መንፈስ-ቅዱስ, ለተወለደው እግዚአብሔር ምኑ ነው ? ቆይ ግን, ማን ነው እዚህ አዙሪኝ ውስጥ የከተታችሁ ? መፅሀፉ የሚለው ይህን አይደል... ትንቢተ…
-
– video
226 likes 42 comments 98 shares 57 saves
ትውልድ ሆይ... ቆይ ግን ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ እና እንግልት.. የእየሱስን ምንነት እና ማንነት ለመረዳት መሆኑ ነው ? ቆይ ግን አይሁዶች የገዛ ወገናቸው የሆነው እየሱስ 'አምላክ' ቢሆን የሚጠሉ እና የማይፈልጉ ይመስላችሗል ? ወይስ እየሱስ ሞቶ እና ደሙን አፍስሶ የሚሰሩት ሀጥያት ይቅር ቢባሉ የሚጠሉ ይመስላችሗል ? ትውልድ ሆይ እራሳችሁን ጠይቁ መርምሩ እኛ ግን እንላለን እየሱስ ሰው ነው ነብይ ነው!! እየሱስ አምላክን አምልኮ ተገዝቶ እንድናመልክ ሰብኳል…
-
– photo post
Photo post
ይህ ቁርአን ነው, ከአንዱ እና ብቸኛው አምላክ ለሰው ልጆች መመሪያ ይሆን ዘንድ የተሰጠ። እስኪ ይሄ የገባችሁ, የገባችሁን የተረዳችሁትን በኮመንት ግለፁልኝ, ታላቁ የቁርአን አንቀፅ በመባል ይታወቃል!! ሱረቱል በቀራአ ምእራፍ 2:255 #ሙስሊምች🇪🇹 #እምነት #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ንፅፅር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
257 likes 51 comments 60 shares 70 saves
#duet with @maya🎄ye Abichu🌿 ልጅ #onthisday ይሄን እኮ አምኖ የሚቀበል ትውልድ አለ በመሀላችን! ቆይ ግን ሺማግሌወች እነማነን ሄደው ነው የሚጠይቁ ?? መልሱን መመለሰ የሚፈልግ ካለ ይፃፍ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @EFNAN ☦️ማራናታ @ሰው መሆን አቃተኝ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok
-
– video
1.2K likes 132 comments 700 shares 297 saves
እውነትን ለማወቅ የሚጥር እና የሚተጋ አውቃለሁ ከሚለው ይልቅ የማያውቀው እና ያልደረሰበት እንደሚበዛ ይረዳል ይገባዋል..! እናም እናቃለን ማለት አለማወቅንም በውስጡ ያዘለ መሆኑ ይህን ስትከታተሉ ትደርሱበታላችሁ.. ወገኖተይ ሆይ ያለ ምንም ጥላቻ እና ክፋት ሁሉንም መርምሩ, ሁሉንም። ሚዛናዊ ሆናችሁ አጥኑ.. فَتَعَٰلَى ٱللَّهُ ٱلۡمَلِكُ ٱلۡحَقُّۗ وَلَا تَعۡجَلۡ بِٱلۡقُرۡءَانِ مِن قَبۡلِ أَن يُقۡضَىٰٓ…
-
– video
205 likes 18 comments 86 shares 48 saves
እስኪ ትውልድ ቢነቃ ብለን ይሄው የሰማነውን ያዳመጥነውን ትውልዱ እንዲርሰው እንጥራለን.. እስኪ ይሄን ሰምታችሁ ሀሳባችሁን በስርአት አጋሩን... እኛ ግን እንላለን አንድ አምላክን በማምለክ በመገዛት ለእርሱም በመታዘዝ ዘላለማዊ ህይወትም ደስታም ያለው እስለምና ውስጥ ነው ስለሆነም ኑ ብለን እንጣራለን... @Mesti libra⚖️ @Dani Show media📖🎼✍️🇨🇦 @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @H Elijah @EFNAN ☦️ማራናታ @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @እውነተኛ…
-
– video
361 likes 50 comments 63 shares 115 saves
#duet with @Mesti libra⚖️ #mestilibra ቆይ ግን ይህን አይነት አመለካከት እና እምነት ይዘው ነው ግን የሚወቅሱን? ቆይ ግን ይሄንም አሜን እውነት ነው ብሎ የሚቀበል ትውልድ ጋ ነው የምንጋፋው አይደል? ትውልድ ሆይ ንቃ.... እና ጠየቅ @Dani Show media📖🎼✍️🇨🇦 @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @H Elijah @EFNAN ☦️ማራናታ @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok…
-
– video
189 likes 25 comments 9 shares 54 saves
#VoiceEffects እያደር የሚገርመኝ, ባወጣው ባወርደው ሊገባኝ ያልቻለ ነገር! ቆይ ግን.. እንዴት በዚህ ልክ ሰው ይታለላል? ቆይ ግን ይህን እንድታምኑ ማን ነው አዚም ያደረገባችሁ? አምላክ እንዲህ አላለም ወይ..? ትንቢተ ሕዝቅኤል 18:4 •••••••••• ⁴ እነሆ፥ ነፍሳት ሁሉ የእኔ ናቸው፤ የአባት ነፍስ የእኔ እንደ ሆነች ደግሞ የልጅ ነፍስ የእኔ ናት፤ ኃጢአት የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች። ወይስ ቃልን አጥፎ ቃሉን ሽሮ ነው? ትንቢተ ሕዝቅኤል…
-
– video
169 likes 17 comments 21 shares 41 saves
#duet with @M ነኝ የአላህ ባሪያ የሩቲ ናፋቂ😘 #viralvideos ይሄን እመኑ ስትሉ ግን አይከብድም ? ቆይ ግን እንዴት ከሶስቱ አንዱ በጠላቶቹ እንዲገደል ተደርጎ, የሰው ልጆችን ለመታረቅ እንደሆነ ይሰበካል? ቆይ ግን ለአዳጊ ልጆቻችሁ ምን ብላችሁ ነው የምታስረዷቸው ? ገና ላልሰሩት ሀጥያት ከፍሎላችሗል, አባት በጣም የሚወደው ልጁን በማስገደል እናንተን ይታረቃል ይቅር ይላል ! ነው የምትሏቸው? ለምን ለምትሰሩት ሀጥያት ለመክፈል እና ለመጠየቅ ፈራችሁ?…
-
– video
311 likes 33 comments 58 shares 88 saves
#CapCut የተበጣጠሰውን የተቆራረጠውን ገጣጥሞ ሰፍቶም ሆነ ቀጥሎ እንዴት መፅሀፍ ሆኖ! መመሪያ ሆኖ ለሰው ልጅ ተሰጠ? ማን ነው ግን አዚም ያደረገባችሁ? እስኪ ኑ እና በመረጃ በማስረጃ ተወያዩ... @Dani Show media📖🎼✍️🇨🇦 @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @ለእውነት ኑር @H Elijah @EFNAN ☦️ማራናታ @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
230 likes 21 comments 121 shares 65 saves
#duet with @Dani Show media📖🎼✍️🇨🇦 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኑ እስኪ የትኛው ነው ልክየሆነው መፅሀፍ አስረዱ! የ81 አሀዱ! የ66 ወይስ የ77 ነው የምትቀበሉ ? የትኛው ነው ለሰወች መመሪያ እና መተዳደሪያ ሊሆን የሚችለው? በውስጡ ያሉ ህግጋቶችን በእርግጥ ትኖሩታላችሁ በተግባር? ለማንኛውም አጥኑ አንብቡ... #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok
-
– video
173 likes 13 comments 25 shares 43 saves
#CapCut ያሹዋ ! የሰው ስም ወይስ የፈጣሪ ስም ? በሚል ነው ውይይቱ! ትንሽ ረዘም ይላል ግን ታግሳየትሁ አዳምጡ! ለካ በዚህ ልክ ደፋሮች ናቸው!! የሰውን ስም ለፈጣሪ የሚሰጥ አማኝ.. @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @ለእውነት ኑር @H Elijah @EFNAN ☦️ማራናታ @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ኢትዮጵያ
-
– video
151 likes 17 comments 17 shares 32 saves
ቆይ የዚህ ዘምን አማኝ, ፍጡሩን ከፈጣሪ እኩል ካላደረገ ገመድ በአንገቴ ማለቱ ምን የሚሉት ነው? ፍጡሩን ፈጣሪ ነው ይሉታል! ስንት ፈጣሪ አለ ሲባሉ ደግሞ 'አንድ' ይላሉ! 'ሰው' ምንድን ነው ? ፈጣሪ ነው ወይስ ተፈጣሪ ነው? ፈጣሪ ግማሹ ተፈጣሪ መሆን ይችላል ወይስ አይችልም? ግን ትውልድ ሆይ ንቃ @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ
-
– video
717 likes 80 comments 140 shares 200 saves
-
– video
181 likes 10 comments 45 shares 47 saves
#CapCut ትውልድ ሆይ የተነገር ሁሉ ውሸት እና ማስመሰል ነው የነበረው... ንቃ ለዘመናት መፅሀፉን እንዳታጠና እንዳትመረምር ተደርገሀል... በዚህ ዘመን ግን አያቶችህ የሰሩትን ስህተት መድገም የለብክም... እውነቱን ለማወቅ ማንበብ ማጥናት መፍትሄ ነው... @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @ለእውነት ኑር @H Elijah @EFNAN ☦️ማራናታ @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok…
-
– video
52 likes 12 comments 11 shares 20 saves
#CapCut የወገኖች ውዝግብ ይቀጥላል.. አምላክ አንድ እና ብቸኛ መሆነ ግልፅ እና የማያሻማ የማያወላዳ ሆኖ እያለ, ሰውን አምላክ ለማድረግ በሚፈልግ ቡድን እምነቱ ተጠልፏል.. እስኪ ታዘቡ ምንም አይነት ጥቅስ ሳይቀርብ በአንደብት ብቻ ወይይት... አንድ አምላክ ብቻ አምልኩ ትድኑ ዘንድ 'ስለሙ' ታዛዢ ሁኑ እንላለን.. @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @EFNAN ☦️ማራናታ @H Elijah @ለእውነት ኑር @እውነተኛ…
-
– video
639 likes 189 comments 113 shares 185 saves
ቆይ ግን, ወገኖች ለሚሰሩት ሀጥያት ለምእ ንሰሀ ይገባሉ ? ንሰሀ መግባታቸው ምን ጥቅም አለው ? ሀጥያት ከመስራታቸው በፊት አይደል እየሱስ ከፈለልን የምትሉን? ትወናው ግን ለዚህ ዘመን አይመጥንም.. እኛ ግን እንላለን እራሳችሁን ቻሉ ለድርጊታችሁ ሀላፊነትን ውሰዱ። መምህር ግን ያነደደህን ምክንያት ማወቅ እፈልጋለሁ..@H Elijah @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @EFNAN ☦️ማራናታ @ለእውነት ኑር @እውነተኛ…
-
– video
764 likes 192 comments 48 shares 175 saves
ያው እኛ እና ምግብ.. ይሄ ባለፈው ከወቅያኖስ ወጥቶ ለበላሁት, እና ሀገር አለኝ ብለህ እንዳትመጣ 😊 ላላችሁኝ ማካካሻ ነው... በሚቀጥለው ምን ብበላ ይሻላል..? በኮመንት ንገሩኝ... #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ሀበሻ #ኢትዮጵያ
-
– video
1.3K likes 90 comments 271 shares 363 saves
#duet with @Mesti libra⚖️ #mestilibra የሆነ ጊዜ ባለማወቅ የተገነባ የፍራቻ የጥላቻ ግንብ, በማወቅ በማንበብ ይፈርሳል ይታከማል.. ካለበት ህመምም ይድናል... እስልምናን የሚፈሩት የሚገፉት, እንዲጠላ እንዲገፋ ከንም ለሊትም የሚተጉ የሚለፉ ይኖራሉ... ይህ ምኞታቸውን ግን የሚያነብ የሚያጠና የሚያገናዘብ ትውልድ እየመጣ ልፋታቸውን ከንቱ ያደርጋል... እንላለን 'ስለሙ' ስንል እኮ, ለህግ እና ስርአት ተገዢ ሁኑ እያልን ነው !! ሀጥያት…
-
– video
144 likes 18 comments 13 shares 43 saves
#CapCut ይሄ ትውልድ ነቅቶ እየጠየቀ ነው, አንድ ብሎ ሦስት ሦስት ብሎ አንድ መቁጠሩን እያደር ያቆማል... ዛሬም ነገም ኑቁ እያለን እንመክራለን... ሁሉንም መርምሩ! @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @EFNAN ☦️ማራናታ @ለእውነት ኑር @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality @H Elijah #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ሀበሻ
-
– video
1.2K likes 134 comments 609 shares 380 saves
#CapCut የእስልምና መስፈሰፈሰት እና መብዛት ለምን እንደሚያሸብራቸው እንደሚያስፈራቸው ከብዙው ጥቂቱ በተከታታይ የማቀርበው እና የምለው ነገር ይኖራል... እዚህ ላይ የተናገርኩት ውሸት ከሆነ እታረማለሁ... መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል.. መልካም ትውልድ መልካም ተተኪ ትውልድን ያፈራል... ክፉ ዛፍ ክፉ ፍሬ ያፈራል ይበላ ቢባል አይበላም.. ክፉ ትውልድም ክፉ ተተኪ ትውልድ ያፈራል... እኛ ግን እንላለን ለአንዱ አምላክ ታዛዢ ተገዢ ሆናችሁ እንጂ አትሙቱ…
-
– video
466 likes 84 comments 85 shares 131 saves
#duet with @𝐅𝐚𝐟𝐢 𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 #alhamdulillahforeverything የጠያቂው መንቃት ! የተጠያቂው መካድ እና ጥያቄውን ለመመለስ መፍራት አጂብ ያሰኛል !! እኛም እንላለን ትውልድ ሆይ ንቁ! መፅሀፉ ስእልንም ጀለ ሆነ ቅርፅን እንድታደርጉ አይፈቅድም! ማስረጃ, ዘዳግም 4:16 እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ @Mesti libra⚖️ @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛው ኢየሱስ…
-
– video
432 likes 65 comments 119 shares 107 saves
#duet with @Mesti libra⚖️ #mestilibra እንቅልፍ የሚነሳ ነገር እኮ ነው! እንዴት ወንጀለኛን ይቅር ለማለት, አንድያ ልጀ የሚለውን በጠላቶቹ ማስገደል አስፈለገ? እራሱ ያወጣው ህግ, ሕዝቅኤል 18:20 ኃጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች፤ ልጅ የአባቱን ኃጢአት አይሸከምም፥ አባትም የልጁን ኃጢአት አይሸከምም፤ የጻድቁ ጽድቅ በራሱ ላይ ይሆናል፥ የኃጢአተኛውም ኃጢአት በራሱ ላይ ይሆናል። ታዲያ ይሄን ህግ ሽሮ ወይም ረስቶ ነው አንድያ ልጁን…
-
– video
739 likes 423 comments 62 shares 164 saves
እንብላ ስትባሉ እንቢ እንዳትሉ!!፤ በባህር ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ ለመብላት አትፍሩ! የእስያውያን አመጋገብ በጣም ጥሩ ነው! ሀራም ከሆነው ውጭ... #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ሀበሻ #alhamdulillahforeverything
-
– video
315 likes 34 comments 57 shares 98 saves
#duet with @𝐅𝐚𝐟𝐢 𝐁𝐢𝐧𝐭 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 #alhamdulillahforeverything ትውልዱ እየነቃ እየጠየቀ ነው !! ለስእላ ስእል መስገድ እና ማጎብደድ ይቅርባችሁ ! አምላክ በባይብል አትስገዱላቸው እኔ ቀናተኛ ነኝ እያለ ነው!! ይሄው ማስረጃ... ፲፮ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ ኦሪት ዘዳግም 4፥16 ትውልድ ሆይ ንቃ... እስከመቸ ነው የአያት ቅድመ አያቶቻችሁን ስህተት አትድገሙ…
-
– video
230 likes 16 comments 47 shares 59 saves
#CapCut እስኪ የOnly Jesus አማኞች የሚሉትን እንስማ ! ከዚህ ግር ግር እና ውዢንብር ግን እንዴት ነው የምትላቀቁት ! ወገኖች አምላክ ግልፅ እና ግልፅ ነው ! አታወሳስቡት... @የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው @እውነተኛው ኢየሱስ ማን ነው ? @EFNAN ☦️ማራናታ @ለእውነት ኑር @እዉነት ፍለጋ @እውነተኛ መንፈሳዊነትReal Spirituality @H Elijah #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ሐበሻtiktok #ኢትዮጵያ
Showing 30 of 590 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Hasan-yassi TikTok stats
Hasan-yassi (@h_yassi) has 34,818 TikTok followers as of . That is about 34.8K followers.
- Followers
- 34,818
- Likes
- 338,875
- Videos
- 590
- Likes per video
- 574
- Average video length
- 4:12
- Median per post
- 1.3K views · 284 likes · 38 comments · 61 shares · 79 saves
- Average engagement per view - follower
- 22.1% - 0.02
- Average views per follower
- 0.08
- Most viewed recent posts
- “እንብላ ስትባሉ እንቢ እንዳትሉ!!፤ በባህር ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ ለመብላት አትፍሩ…” · 12.2K views · 739 likes · 423 comments ·
- “with የሆነ ጊዜ ባለማወቅ የተገነባ የፍራቻ የጥላቻ ግንብ, በማወቅ በማንበብ ይፈርሳል…” · 7.3K views · 1.3K likes · 90 comments ·
- “ያው እኛ እና ምግብ.. ይሄ ባለፈው ከወቅያኖስ ወጥቶ ለበላሁት, እና ሀገር አለኝ ብለህ…” · 6.8K views · 764 likes · 192 comments ·
- Pinned posts
- 3, with 43.6K, 14.2K and 10.6K views
- Last post
- (1 day before this check)
- Posting rate
- about 3.8 posts a week
- TikTok content labels
- Random Shoot (3 of 5 posts), Others (3 of 5 posts)
- Post types
- 29 videos, 1 photo post
- Hashtags used most
- #ሀበሻ (29), #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር (28), #ሐበሻtiktok (21), #ethiopian_tik_tok (10), #ኢትዮጵያ (10)
Hasan-yassi follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Hasan-yassi
Account created