𝙝𝙚𝙣𝙤𝙠 𝙝𝙚𝙣𝙧𝙮 (@henok2414)
- Followers
- 3.4K followers
- Following
- 235 following
- Likes
- 34.5K
- Videos
- 265
- Avg length
- 0:37
......ያለፍላጎቴ ወድጄሻለሁ፣ አንቺ በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ ሳይሆን በጣም ጥልቅ ስለሆንሽ ነው።
Latest videos by henok henry
-
– photo post
Pinned
Photo post
ጥቅምት_1_በራዳ_የህንድ_ሬስቶራንት_ሁላችንም_እንገናኝ_መግብያ500ብር_ገቢው_ለጌታቸው_ድሪባ ✨❤ ከባድ መንገዶችን ብቻህን ልትጓዛቸው ትችላለህ፤ ነገር ግን እጅህን ይዞ 'አይዞህ እኔ ካንተ ጋር ነኝ' የሚል ሰው ሲኖር መንገዱ መድረሻ ብቻ መሆኑ ቀርቶ በራሱ ውብ ትዝታ ይሆናል። ህይወት በፈተና ሲጨልም፣ የራሳቸውን ብርሃን አጋርተው አዲስ ተስፋ ለሚዘሩልን፣ ሁሌም ከጎናችን ጸንተው ለሚቆሙ የልብ ሰዎች ክብር ይሁን! ☀️💛"@getachew diriba @karan…
-
– photo post
Pinned
Photo post
ተወዳጁ ተርጓሚ ጌታቸው ድሪባ (ትርጉም በጌቾ ይመቻቹ) በትርጉም ሥራው በብዙዎች ዘንድ በአስደማሚ ድምፁና አቀራረቡ ተናፋቂነት,ተወዳጅነትን,ክብርን እናም ፍቅርን ያተረፈው ተወዳጁ ተርጓሚ ጌቾ የኛን እገዛ ይፈልጋል (ጥቅምት )01 /02/19 አ.ም የተዘጋጀዉን ልዩ ።event ! በመሳተፍ አለን ካንተ ጎን ነን እንበለዉ ።ባለውለታችን ነው የምትሉ ፍቅራችሁን ግለፁለት #ትርጉምበጌቾ #bollywoodmovies #Ethiopia #india # #Bollywood Fan…
-
– photo post
Pinned
Photo post
ፍርሃት በሌለበት ሁኔታ፣ የሚከናወን ጠቃሚ ነገር አይኖርም። ዋጋ ያለው ማንኛውም ተግባር በዙሪያው ፍርሃት አለው። በፍቅር ስትወድቅ "ተቀባይነት አላገኝም" የሚል ፍርሃት ይኖርሃል። ፍርሃት ደግሞ "ፍቅር ውስጥ አትግባ፣ ያኔ ማንም አይጥልህም" ይልሃል። እውነት ነው—ፍቅር ውስጥ ካልገባህ ማንም አይጥልህም፤ ነገር ግን በፍቅር ተቀባይነት ከማጣት እጅግ የከፋ የሆነውን "ፍቅር አልባ ሕይወት" ትኖራለህ። ደግሞስ አንዱ ባይቀበልህ ሌላው ይቀበልሃል። በፍርሃት የሚመሩ ሰዎች…
-
– photo post
Photo post
በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ የሚገኘውን አንድነት ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ልዩነቱንም ማወቅ ጠቢብነት ነው<<ሰውን ስታፈቅር ፈጣሪን ማወቅ ብቻ ሳይሆን እሱን መግለጥም ጀምረሃልና ልታመሰግነው ይገባሃል.... @JOBS...786 @karan bhai
-
– video
51 likes 37 comments 16 shares 7 saves
ፍቅር ማለት በምትወደው ሰው ውስጥ ራስህን መግደል ነው ? በምትወዳት ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ዕለት ዕለት ወደጥልቅ የነፍሷም ቦታ ትወስዳለህ ፍቅር ወደምታፈቅራት ሴት የነፍስ ቦታ የምታደርገው ጉዞ ነው ጉዞውም ማቆሚያ የለውም አንዲትን ሴት ስታፈቅራት በአንተ ህይወት ውስጥ ከአንተ በላይ ዋጋ አላትፍቅር ማለት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መማረክ ማለት ነው ምክንያቱም አንዳች ቅድመ ሁኔታ የምታስቀምጥለት ከሆነ ከምታፈቅረው ሰው በላይ ለራስህ ዋጋ ሰጥተሃል።@karan bhai…
-
– video
57 likes 44 comments 68 shares 7 saves
ፍቅር አያበድርም__ አያውስምም__ ፍቅር አይሸጥም__ አይገዛምም ሲሰጥ ግን ሁሉንም ይሰጣል ሲወስድም ሁሉንም ይወስዳል መቀበሉ በራሱ መስጠት ነው መስጠቱም እንዲሁ መቀበል እናም ለዛሬ እንዲሁ እንደሆነው ሁሉ ለነገም ለከነገወዲያም እንዲሁ ነው...@karan bhai @BABATAKUR @sabiسابيلا🇲🇦🇪🇷 @getachew diriba @Millon @Vidic🫡 @princessbee🥰 @sweet🦉♍️ @jerry srk fan🌎 @Roshni 🌟 @akshu 🇮🇳 @𝓑𝓴 𝓢𝓻𝓴…
-
– photo post
Photo post
ህይወት ትናንት የነበረችው ትዝታ አይደለችም ነገ የሚመጣውም ህልም አይደለችም ህይወት ማለት አሁን በዚህች ቅፅበትበእጅህ ላይ ያለችው ውብ ስጦታ ናት።🥺🥺🥺🥺
-
– video
39 likes 29 comments 17 shares 5 saves
❤️ ፍቅር ተቀብላችሁ ህመም አትስጡ ሰው ሲወዳችሁ የሚሰጣችሁ አንድ ነገር ብቻ አይደለም ጊዜውንት ኩረቱን እምነቱን ትዕግሥቱን እና ከሁሉ በላይ ልቡን ይሰጣችኋል ለሰው ልብን መክፈት ቀላል አይደለም አንድ ሰው ለእናንተ የማይናገረውን ሲነግራችሁ ከሌሎች የሚደብቀውን ሲያሳያችሁ የውስጡን ፍርሃትና ድክመት በፊታችሁ ሲያስቀምጥ በእውነት “እዚህ ሰው ዘንድ ሰላምና ደህንነት አለኝ” ብሎ አምኗችኋል ይህ እምነት መጫወቻ አይደለም አደራ ነውስለዚህ የተከፈተላችሁን ልብ አትሰብሩ…
-
– video
39 likes 17 comments 19 shares 4 saves
"ሴት በባህሪዋ የመሬት (የመሬት ንጥረ-ነገር) መግለጫ ናት ሴት በተፈጥሮዋ እናት ናት ነገር ግን ዘመናዊዋ ሴት ይህንን ጥልቅ መለኮታዊ ልኬቷን አጥታዋለች አሁን ላይ እራሷን እንደ እናት ወይም እንደ መሬት አድርጋ መረዳቷን አቁማለችይልቁንም ወንድን ከመጠን በላይ የመኮረጅ (የመከተል) አባዜ ይዟታል—በዚህ መኮረጅ ውስጥ ደግሞ ብዙ ነገሮችን እያጣች ነው ተፈጥሯዊ ማንነቷንና እውነተኛ ህልውናዋን እያጣች ትገኛለች አንዲት ሴት ወደ ውስጣዊ ማንነቷ በጥልቀት በገባች…
-
– video
47 likes 26 comments 14 shares 5 saves
“የትም ቦታ መሬትን ብትቆፍር ሀብት ታገኛለህ ከአንተ የሚጠበቀው ስትቆፍር የገበሬን ያህል እምነት እንዲኖርህ ነው በእውነት እንደ ገበሬ ያለ ታላቅ እምነት ያለው ማን አለ ገበሬ ዝናብ ጠብ ስትል የቋጠራትን ዘር በአፈር መሀል ይበትናል መልሶ አፍርቶና አብዝቶና እንደሚሰጠው ባለሙሉ እምነት ነውና፡፡@karan bhai @𝓑𝓴 𝓢𝓻𝓴 @getachew diriba @Vidic🫡 @jerry srk fan🌎 @BABATAKUR @miss🧕Khiladi❤️❤️
-
– photo post
Photo post
1. "ሚስተር ፐርፌክሽኒስት" አሚር ክሃን በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ ከእውቅናው ባሻገር ለእያንዳንዱ ገጸ-ባህሪ እና ዝርዝር ነገር በሚሰጠው ጥንቃቄ ይታወቃል። በአንድ ፊልም ላይ ብቻ በማተኮር እና ስራውን ፍጹም ለማድረግ ብዙ ጊዜን በመውሰዱ በቦሊዉድ ውስጥ "ሚስተር ፐርፌክሽኒስት" የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል። 2. የቦክስ ኦፍፊስ አቅኚነት፡ በህንድ ሲኒማ ታሪክ ውስጥ በዓለም አቀፍ ገበያ (በተለይም በቻይና) የቦክስ ኦፍፊስ ሪኮርዶችን በመስበር 1 ቢሊዮን ሩፒ…
-
– video
47 likes 23 comments 12 shares 5 saves
ፍቅር መጀመር ቀላል ነው... ግን ፍቅርን ለማቆየት 'ንቃት' ያስፈልጋል ፍቅር በቅጽበት ሊከሰት ይችላል፤ ነገር ግን ፍቅርን ሕያው ሆኖ እንዲቀጥል ማድረግየመረዳት የትዕግስት እና የንቃት ጉዞ ነው እውነተኛ ፍቅር ማለት የጅማሬው የፍቅር ትኩሳትና ደስታ ብቻ አይደለም ይልቅስ እርስ በርስ ያለን ድክመት ተቀብሎ በትዕግሥት አብሮ ማደግ ነው እና ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜም እንኳ ፍቅርን ራሱ መምረጥ ነው ፍቅር ማለት ማንም ሰው ባለቤት መሆን ማለት አይደለም ሁለቱ…
-
– video
91 likes 39 comments 54 shares 10 saves
ዉበት የበለጠ ደምቆ የሚታየዉ በሚመለከተዉ አይን ሳይሆን ሊያየዉ በሚናፍቀዉ ልብ ዉስጥ ነዉ። ዉበት ማለት ነብስህን የምትሰብና ከመቀበል ይልቅ መሰጠትን የምትወድ ናት ዉበት ማለት የሀዘንና የደስታ ድብልቅ ናት ዉበት ማለት ያለታየዉን ነገር የምታይባት ግልፅ ያልሆኑን የምትረዳባት የማይሰማዉን የምታደምጥባት ናት ዉበት ከዉስጥህ የምትጀምር ቅድሰተ ቅዱሳን ሆና ፌፃሜዋን ካንተ ምድራዊ መረዳት በላይ ነዉ @karan bhai @ABU_SRK👑 @Vidic🫡…
-
– video
91 likes 53 comments 28 shares 7 saves
@hiwi🦋ዛሬ ልቧ የሚያምረው ቅን ሴት ግሩም እርጋታ ያላት መውደድ የምትችልበት 😱💝💖🎂🎂 ከእድሜዋ በላይ ብስል ያለች ቆንጆ ሴት ልደት ነው 😍 hiwi ዬ መልካም ልደት ኑሪልኝ 💝💝💝🎂🍷
-
71 likes 20 comments 17 shares 8 saves
#ShahRukhKhan #ShahRukhKhan #bollywooddanc @Jon Daniel 🥷@getachew diriba @Vidic🫡 @Bunny Kibrom🎬 @አbeል khan @BABATAKUR @merry ♾️
-
– video
61 likes 46 comments 76 shares 8 saves
"መጀመሪያ አንተ በፍቅር ተሞላያኔ ማካፈል (Sharing) በራሱ ጊዜ ይከሰታል ከዚያም አንድ ትልቅ ድንቅ ነገር ይፈጠራል... በሰጠህ ቁጥር ካልታወቁ ምንጮች ካልታወቁ አቅጣጫዎችና ካልታወቁ ሰዎች ከዛፎች ከወንዞችና ከተራራዎች ፍቅርን መቀበል ትጀምራለህ 'ፍቅር ስጡኝ ብለህ ከመጠየቅ ይልቅ ፍቅርን መስጠት ጀምር ስለ መቀበል እርሳና ዝም ብለህ ስጥ እኔ ቃል እገባልሃለሁ—እጅግ ብዙ ታገኛለህ።@karan bhai @getachew diriba @Bajji Hindustani…
-
– video
48 likes 32 comments 37 shares 6 saves
ዝም ብዬ ብወድሽ መርጫለሁ ምክንያቱም በዝምታ ውስጥ ምንም አይነት እምቢታ አላገኝምና? በብቸኝነት ውስጥ አንቺን ማፍቀርን እመርጣለው ምክንያቱም በብቸኝነት ውስጥ ከእኔ ውጪ ማንም አይገዛሽምና ❤️ በነፋስ ልስምሽ መረጥኩኝ, ንፋስ ከከንፈሬ ይልቅ የዋህ ነውና ከሩቅ ሆኜ አንቺን ማፍቀር እመርጣለሁ ርቀት ከህመም ይከላከለኛልና በህልሜ ልይዝሽ መርጫለሁ ምክንያቱም በህልሜ መጨረሻ የለሽምና!!!!!@karan bhai @getachew diriba @Bajji Hindustani…
-
– video
67 likes 24 comments 14 shares 10 saves
"አብዛኛዎቹ ሰዎች ሕይወታቸውን የሚመሩት በውጪው ዓለም ጫጫታ እና በሌሎች ትርጉም ነው። ነገር ግን እውነተኛው ሰላም የሚገኘው የውጪውን ሩጫ ቆም አድርገህ በውስጥህ ባለ ዝምታ ውስጥ ማረፍ ስትችል ነው።@getachew diriba @karan bhai @Jon Daniel 🥷 @BABATAKUR @Vidic🫡 @Dejen Alemayehu @Hira👀 @merry ♾️ @አbeል khan @Bajji Hindustani Bajirao @Being Human @tg mamaye@SRK😘😘…
-
– video
55 likes 21 comments 14 shares 6 saves
አንድን አበባ ከወደድከው አትቅጠፈው ምክንያቱም ከቀጠፍከው ይሞታል መውደድህም ያበቃል አበባውን ከወደድከው በነፃነት እንዲያድግና እንዲያብብ ተወው እውነተኛ ፍቅር ባለቤት መሆን ወይም ሌላውን መቆጣጠር ሳይሆን የሚወዱትን አካል በራሱ ማንነት እንዲኖር ነፃነት መስጠት ነው ፍቅር ነፃ ሲሆን ብቻ ነው የራሱ የሆነ ውበትና መዓዛ የሚኖረው።@karan bhai @Vidic🫡 @BABATAKUR @Bhai Jhan @Beza H @Rani salu 👑 @getachew diriba @girum…
-
– video
61 likes 54 comments 39 shares 9 saves
አንቺን መውደዴ ትልቁ በረከቴና ትልቁ እርግማኔ ነው አንቺን ሳገኝ በዓይኖችሽ ውስጥ ገነትን አየሁ አንቺን ሳጣ ግን በልቤ ውስጥ ገሃነምን ተሸከምኩ እጣ ፈንታችን እንደ ሁለት ትይዩ መስመሮች ነው አብረው ይጓዛሉ ነገር ግን በፍጹም አይገናኙም ትልቁ ስቃይ የሚወዱትን ሰው ማጣት አይደለም ትልቁ ስቃይ የሚወዱትን ሰው እያዩትና አብሮት እየኖሩ ነፍሳችሁ ግን መራራቋን ስታውቁት ነው በመካከላችን ያለው ግድግዳ በድንጋይ የተገነባ ሳይሆን በሰው ሰራሽ ወጎችና ልማዶች የተገነባ ነው…
-
– video
47 likes 24 comments 17 shares 5 saves
"ፍቅር ውስጥ ሀዘኔታ አለ ሀዘኔታ ውስጥ ግን ፍቅር የለም? .....ፍቅር ሌሎችን መለወጥ አይደለም ፍቅር ማለት ማንም እንደፈለገ እንዲኖር መፍቀድ እና አንተም በራስህ ሰላም ውስጥ መጽናት ነው ሌሎችን ለመለወጥ ስትሞክር ትዋጋለህ ፍቅር ሲኖርህ ግን ትግሉ ያበቃል ጸጥታም ይመጣል ዛሬ ጠዋት የሰውን ድክመት በመዋጋት ፋንታ፣ በውስጥህ ባለው ጥልቅ ፍቅርና ተቀባይነት ኑር::@karan bhai @Vidic🫡 @ABU_SRK👑 @Millon @akshu 🇮🇳 @Hilina 💕 🎵🎶…
-
– video
86 likes 49 comments 21 shares 8 saves
#happybirth day Shah Rukh khan #ShahRukhKhan #SRK #King "ብልህ ሰው አንዳች ነገር የመፈለግ ፍላጎት ሳይኖረው ወይም ነገር ለማግኘት ሳይጠብቅ—ቀን ከቀን ከቅጽበት ወደ ቅጽበት በደስታ ይኖራል ሕይወቱ እጅግ ተራ ናት ከሌሎች የተለየ ወይም ‘ልዩ’ የመሆን ምንም ዓይነት ፍላጎት የለውም በሕይወት ለመደሰት የሚያስችል ትንሽ ሞኝነት እንዲሁም ከትላልቅ ስህተቶች ለመጠበቅ የሚያስችል ትንሽ ጥበብ—ይህ ብቻ በቂ ነው።@karan bhai…
-
– video
97 likes 44 comments 40 shares 10 saves
"ፍቅር ሌሎችን መለወጥ አይደለም ፍቅር ማለት ማንም እንደፈለገ እንዲኖር መፍቀድ እና አንተም በራስህ ሰላም ውስጥ መጽናት ነው ሌሎችን ለመለወጥ ስትሞክር ትዋጋለህ ፍቅር ሲኖርህ ግን ትግሉ ያበቃል ጸጥታም ይመጣል ዛሬ ጠዋት የሰውን ድክመት በመዋጋት ፋንታ በውስጥህ ባለው ጥልቅ ፍቅርና ተቀባይነት ኑር።@karan bhai @Emanda ኤሚ @Millon @BABATAKUR @Vidic🫡 @Hailu Melkamu @Aynadis merekato @miss🧕Khiladi❤️❤️…
-
– video
55 likes 29 comments 23 shares 6 saves
ፍቅር የሚወለደው ሁለት ሙሉ ሰዎች ሲገናኙ እንጂ፣ ሁለት ግማሾች ጉድጓዳቸውን ለመሙላት ሲጣመሩ አይደለም አንተ በራስህ ደስተኛ ስትሆንና ውስጣዊ ሰላም ሲኖርህ ብቻ ነው ሌሎችን በእርግጥ ማፍቀር የምትችለው የሌላው ሰው መኖር ደስታህን ሊጨምርበት ይችላልጂ የባዶነትህ መሙያ ሊሆን አይገባም ፍቅር ነጻነትን እንጂ የባርነት ጥገኝነትን አያውቅም።@karan bhai @BABATAKUR @Amir @Vidic🫡 @@SamfordAATMC @sweet🦉♍️ @Millon…
-
– video
89 likes 36 comments 42 shares 9 saves
እውነተኛ ፍቅር እስራት አይደለም ፍቅር ፍጹም ነፃነት ነው ብዙዎች ፍቅርን ከባለቤትነት ስሜት ወይም ከጥገኝነት ጋር ያደባልቁታል እውነተኛ ፍቅር ሰውን መቆጣጠር ሳይሆን የሌላውን ነፃነት ማክበር ነዉ በራስህ ውስጥ ባዶነት እስካለህ ድረስ ፍቅርን ከሌሎች ለመለመን ትሞክራለህ ነገር ግን በውስጥህ ሙሉ ስትሆን ፍቅር ፍላጎት ሳይሆን መትረፍረፍ ይሆናል ሌሎችንም ያለ ቅድመ ሁኔታ ማፍቀር ትችላለህ።@karan bhai @BABATAKUR @Bona_Ye Tayekoo official…
-
– video
68 likes 34 comments 3 shares 7 saves
.....እጆችሽ ፍም እንኳን ቢሆኑ...አጥብቄ እይዛችዋለሁ.. ፍቅር የራሱ ልብ ቢኖረዉ ኖሮ በስምሽ ብቻ ይሸነፍ ነበር “ያኔ በድንገት ስመለከታት ለመጀመርያ ግዜ ፍቅር እንደያዘኝ ተገነዘብኩ። @karan bhai @BABATAKUR @Amir
-
– video
54 likes 17 comments 13 shares 8 saves
"አንድ ሰው ቢጠላህ... ወይም ደግሞ ሌላ ሰው ቢወድህ... ያ በአንተ ውስጥ ምንም ዓይነት ልዩነት ሊፈጥር አይገባም አንተ በገዛ እውነትህና ማንነትህ ላይ ከቆምክ፣ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ያው ተመሳሳይ ሆነህ ትቀጥላለህ በገዛ ራስህ ላይ ካልቆምክ ግን... በሰዎች ስሜት አማካኝነት ወዲያውኑ ትቀያየራለህ የገዛ ማንነትህ ከሌለህ... ማንኛውም ሰው ወደፈለገበት አቅጣጫ ሊጎትትህና ሊገፋህ ይችላል፤ ማንኛውም ሰው ያንተን ቁልፍ እየተጫነ እንደፈለገ ሊቀያይርህ ይችላል…
-
– video
166 likes 46 comments 75 shares 22 saves
ሕይወት እራሷ ታላቅ ታምር ናት! ❤️ ሀብትን፣ ስኬትን፣ ፍቅርን እና ደስታን በማሳደድ እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ እናጠፋለን በዚህም ምክንያት ቀድሞውኑ በእጃችን ያለውን እጅግ ታላቅ ስጦታ በሕይወት የመኖር ዕድልን ማመስገንና ማደነቅ እንረሳዋለን። አንተ እውነተኛ አበባ ነህ ምሽት ሲመሽ ትረግፋለህ ትጠፋለህ ከነፋሱ ጋር ተጫወት ከፀሐይ ጋር ተወያይ ለደመናዎች በሹክሹክታ አውራላቸው። ደንስ ዘምርምሽቱ እየመጣ ነውና የማትደንስና የማትዘምር ከሆነ ከነፋሱ ጋር…
-
– video
58 likes 27 comments 6 shares 6 saves
ለአምላክ ያለህ ፍቅር የተመሠረተው በሰይጣን ላይ ባለህ ፍርሃት ነው ፍቅርና ፍርሀት በአንድ ልብ መኖር አይችሉም። "ፍቅር" የሰው ልጅ ለአምላክ ያለው ፍቅር ብዙውን ጊዜ ከነፃነትና ከንጹሕ ምስጋና የሚመነጭ ሳይሆን ከገሃነም እና ከሰይጣን ፍርሃት የተነሳ የሚፈጠር "የደህንነት ዋስትና ፍለጋ ነው ፍርሃት የወለደው ፍቅር እውነተኛ ሊሆን አይችልም ፍርሃትና ፍቅር በአንድ ልብ ውስጥ አብረው ሊኖሩ አይችሉም አንድን አካል የምትወደው ከጀርባህ…
-
– video
30 likes 20 comments 40 shares 7 saves
ፍቅር ወረቀት ላይ አይፃፍም ምክንያቱም ሊጠፋ ይችላል፡፡ ፍቅር ድንጋይ ላይ አይቀረፅም ድንጋዩ ሊሠበር ይችላል፡፡ ፍቅር በልብ ላይ ተፅፎ ይታተማል ...በዚያ መቼም ቢሆን አይጠፋም እስከመጨረሻውም ይኖራል፡፡ @karan bhai @Hailu Melkamu @hawariatgetey 🎀 🇪🇹 @🤎እፁብድንቅ🤎 @@SamfordAATMC @አbeል khan @fevn srk🫶 @DJ JAAT 🥶 @dirshu @getachew diriba @girum bhai @Amir @saboontuu…
Showing 30 of 265 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
henok henry TikTok stats
henok henry (@henok2414) has 3,445 TikTok followers as of . That is about 3.4K followers.
- Followers
- 3,445
- Likes
- 34,503
- Videos
- 265
- Likes per video
- 130
- Average video length
- 0:37
- Median per post
- 229 views · 58 likes · 31 comments · 20 shares · 7 saves
- Average engagement per view - follower
- 38.5% - 0.04
- Average views per follower
- 0.10
- Most viewed recent posts
- “ሕይወት እራሷ ታላቅ ታምር ናት! ❤️ ሀብትን፣ ስኬትን፣ ፍቅርን እና ደስታን በማሳደድ እጅግ…” · 1.7K views · 166 likes · 46 comments ·
- “"ፍቅር ሌሎችን መለወጥ አይደለም ፍቅር ማለት ማንም እንደፈለገ እንዲኖር መፍቀድ እና አንተም…” · 662 views · 97 likes · 44 comments ·
- “1. "ሚስተር ፐርፌክሽኒስት" አሚር ክሃን በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ ከእውቅናው ባሻገር…” · 593 views ·
- Pinned posts
- 3, with 46.2K, 42.6K and 28.4K views
- Last post
- (1 day before this check)
- Posting rate
- about 4.5 posts a week
- TikTok content labels
- Entertainment Culture (16 of 20 posts), Entertainment (16 of 20 posts)
- Post types
- 24 videos, 6 photo posts
- Hashtags used most
- #Bollywood (2), #ትርጉምበጌቾ (2), #bollywoodmovies (2), #india (2), #ShahRukhKhan (2)
henok henry follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About henok henry
Account created