Jonny Ragga profile picture

Jonny Ragga (@jonny.ragga)

Followers
32.1K followers
Following
43 following
Likes
269K
Videos
62

The official account of Ethiopian Reggae Artist/Songwriter of Jonny Ragga.

Playlists Liked videos

Videos

  • አቡዳቢ ያላችሁ፣ እስኪ እንያችሁ... የሙዚቃ ግብዣ! የፊታችን ዓርብ ነሃሴ 22/Aug 28... ሁላችሁም ተጋብዛችዃል!! ቦታው: ሚና ሆቴል፣ ቤቲ ድሬ… – video by @jonny.ragga , 1.1K views, duration 0:30

    አቡዳቢ ያላችሁ፣ እስኪ እንያችሁ... የሙዚቃ ግብዣ! የፊታችን ዓርብ ነሃሴ 22/Aug 28... ሁላችሁም ተጋብዛችዃል!! ቦታው: ሚና ሆቴል፣ ቤቲ ድሬ ክለብ Mina Hotel, Betty Dire Club, Abudhabi

  • ኮንሰርታችንን ላደመቃችሁ ለእናንተ ለዋናዎቹ ጀማዎቻችን ፍቅራችንን ከምስጋና ጋር ልንገልጽላችሁ እንወዳለን!!! Powered by: TheCastMedia… – video by @jonny.ragga , 13.3K views, duration 1:40

    ኮንሰርታችንን ላደመቃችሁ ለእናንተ ለዋናዎቹ ጀማዎቻችን ፍቅራችንን ከምስጋና ጋር ልንገልጽላችሁ እንወዳለን!!! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyragga #concert #addisababa

  • ዛሬ ማታ ከ12 ሰዓት ጀምሮ የሁሉም ጀማ መገኛ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይሆናል! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS… – video by @jonny.ragga , 10.2K views, duration 0:14

    ዛሬ ማታ ከ12 ሰዓት ጀምሮ የሁሉም ጀማ መገኛ በኤግዚቢሽን ማዕከል ይሆናል! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ጀማው ኮንሰርት 1 ቀን ብቻ ቀረው! ጀማችሁን አዘጋጁ፣ ቲኬት ያልያዝያችሁ አሪፍ ፔይ ላይ አለላችሁ! ቅዳሜ ጥር 23 ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀማው ኮንሰርት ላይ… – video by @jonny.ragga , 9.6K views, duration 0:08

    ጀማው ኮንሰርት 1 ቀን ብቻ ቀረው! ጀማችሁን አዘጋጁ፣ ቲኬት ያልያዝያችሁ አሪፍ ፔይ ላይ አለላችሁ! ቅዳሜ ጥር 23 ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ናቲ ማን የጀማው ቅመም መድረኩን እስኪቆጣጠረው ቸኩሏል! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS Presented by… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 3.8K views

    ናቲ ማን የጀማው ቅመም መድረኩን እስኪቆጣጠረው ቸኩሏል! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ኤደን አይሸሽም የጀማ ኮንሰርት ጌጥ ሆና ጀማችሁን ልታዝናና ተዘጋጅታለች! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 1.9K views

    ኤደን አይሸሽም የጀማ ኮንሰርት ጌጥ ሆና ጀማችሁን ልታዝናና ተዘጋጅታለች! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ጀማው ኮንሰርት ያለ ሔዋን አይሞቅ አይደምቅ! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS Presented by… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 2K views

    ጀማው ኮንሰርት ያለ ሔዋን አይሞቅ አይደምቅ! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • የሬጌው ድምቀት ኃይሌ ሩትስ ባይኖርበት ጀማው ኮንሰርት ባዶ ነበር! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS Presented… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 1.5K views

    የሬጌው ድምቀት ኃይሌ ሩትስ ባይኖርበት ጀማው ኮንሰርት ባዶ ነበር! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ልጅ ማይክ ለቅዳሜ “ከነጀማችሁ አላችሁ ወይ?” ይላችኋል! Powered by: TheCastMedia pepsi_et Arifpay ELS Presented by… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 1.8K views

    ልጅ ማይክ ለቅዳሜ “ከነጀማችሁ አላችሁ ወይ?” ይላችኋል! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ጀማው ኮንሰርት ላይ ከአሲዮ ባንድ እና ሌሎች የምትወዷቸው ሙዚቀኞች ጋር የማይረሳ ጊዜ እናሳልፋለን! Powered by: TheCastMedia pepsi_et… – photo post by @jonny.ragga Photo post , 2.6K views

    ጀማው ኮንሰርት ላይ ከአሲዮ ባንድ እና ሌሎች የምትወዷቸው ሙዚቀኞች ጋር የማይረሳ ጊዜ እናሳልፋለን! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • ጀማው ኮንሰርት 2 ቀናት ብቻ ቀሩት! ጀማችሁን አዘጋጁ፣ ቲኬት ያልያዝያችሁ አሪፍ ፔይ ላይ አለላችሁ! ቅዳሜ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀማው ኮንሰርት ላይ… – video by @jonny.ragga , 12K views, duration 0:08

    ጀማው ኮንሰርት 2 ቀናት ብቻ ቀሩት! ጀማችሁን አዘጋጁ፣ ቲኬት ያልያዝያችሁ አሪፍ ፔይ ላይ አለላችሁ! ቅዳሜ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! Powered by: @TheCastMedia @pepsi_et @Arifpay @ELS Presented by: @vardaslounge TARARA PRODUCTION Media partner: @abbay tv ዓባይ ቲቪ #jemaw #jonnyraga #concert #addisababa

  • የመድረኩ ጀማ የእናንተን ጀማ ሊያዝናና ዝግጁ ሆኗል! ጥር 23 በኤግዚቢሽን እንገናኝ! በሮች ከ12 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። 🎟️ የጀማው ኮንሰርት ቲኬት… – video by @jonny.ragga , 31.2K views, duration 0:12

    የመድረኩ ጀማ የእናንተን ጀማ ሊያዝናና ዝግጁ ሆኗል! ጥር 23 በኤግዚቢሽን እንገናኝ! በሮች ከ12 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። 🎟️ የጀማው ኮንሰርት ቲኬት ለመግዛት 👉 https://merchantapp-checkout.arifpay.net/#/event/DFHHECEW7UKP Powered by :- @castelbeerethiopia @pepsi_et @Arifpay @ethio_lottery Presented by :- TARARA production & @vardaslounge Media partner:- @abbay tv ዓባይ ቲቪ

  • የመድረኩ ጀማ የእናንተን ጀማ ሊያዝናና ዝግጁ ሆኗል! ጥር 23 በኤግዚቢሽን ማዕከል ጆኒ ራጋ ፣ ልጅ ማይክ፣ ናቲ ማን፣ ኃይሌ ሩትስ፣ ሔዋን እና ኤደን… – video by @jonny.ragga , 4.2K views, duration 0:51

    የመድረኩ ጀማ የእናንተን ጀማ ሊያዝናና ዝግጁ ሆኗል! ጥር 23 በኤግዚቢሽን ማዕከል ጆኒ ራጋ ፣ ልጅ ማይክ፣ ናቲ ማን፣ ኃይሌ ሩትስ፣ ሔዋን እና ኤደን አይሸሽም ከሙሉ ጀማቸው ጋር ይህን ኮንሰርት የማይረሳ ያደርጉታል! ጋሽ ባህታ እንዲሁም ሌሎች የምትወዷቸው ሙዚቀኞችም የምትወዷቸውን ሥራዎች ያቀርባሉ! በሮች ከ12 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castelbeerethiopia @pepsi_et @Arifpay @ethio_lottery Presented by :- TARARA production & @vardaslounge Media partner:- @abbay tv ዓባይ ቲቪ

  • ሄዋን በአክብሮት ጀማዋን ጋብዛለች! ጥር 9ኝን አብረን እናሳልፍ እያለች!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by… – video by @jonny.ragga , 8.5K views, duration 0:16

    ሄዋን በአክብሮት ጀማዋን ጋብዛለች! ጥር 9ኝን አብረን እናሳልፍ እያለች!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • የማይቀርበት ቀጠሮ፣ ጥር 9 በኢግዚቢሽን ማዕከል፤ ጆኒ ከጀማው ጋር!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by… – video by @jonny.ragga , 39.5K views, duration 0:30

    የማይቀርበት ቀጠሮ፣ ጥር 9 በኢግዚቢሽን ማዕከል፤ ጆኒ ከጀማው ጋር!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • ኃይሌ ሩትስ የጥር 9 ውሎውን ከእናንተ ጋር አርጓል ፣ እናንተስ?? 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by… – video by @jonny.ragga , 5.4K views, duration 0:17

    ኃይሌ ሩትስ የጥር 9 ውሎውን ከእናንተ ጋር አርጓል ፣ እናንተስ?? 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • ልጅ ማይክ ለጀማው ጥሪ አቅርቧል! ጥር 9 በኢግዚቢሽን ማዕከል እንገናኝ!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by… – video by @jonny.ragga , 15.8K views, duration 0:43

    ልጅ ማይክ ለጀማው ጥሪ አቅርቧል! ጥር 9 በኢግዚቢሽን ማዕከል እንገናኝ!! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • ጀማው እናንተን ለማዝናናት ዝግጁ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ!!! ጥር 9 ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! ቲኬት ለሙሉ ጀማው ከአሪፍ ፔይ ላይ በቅናሽ… – video by @jonny.ragga , 37.7K views, duration 0:51

    ጀማው እናንተን ለማዝናናት ዝግጁ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ!!! ጥር 9 ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! ቲኬት ለሙሉ ጀማው ከአሪፍ ፔይ ላይ በቅናሽ ይግዙ! 🎟️ Jemaw Concert tickets 👉 link in bio! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • ናቲ ማን ከጀማው ጋር እናንተን ለማዝናናት ዝግጁ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ!!! ጥር 9 ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! ቲኬት ለሙሉ ጀማው ከአሪፍ ፔይ… – video by @jonny.ragga , 5.3K views, duration 0:19

    ናቲ ማን ከጀማው ጋር እናንተን ለማዝናናት ዝግጁ ነው! እናንተስ ዝግጁ ናችሁ!!! ጥር 9 ጀማው ኮንሰርት ላይ እንገናኝ! ቲኬት ለሙሉ ጀማው ከአሪፍ ፔይ ላይ በቅናሽ ይግዙ! Powered by :- @castel_beer_ethiopia @pepsi_et @arifpayet @ethio_lottery Presented by :- @vardaslounge TARARA production Media partner:- @abbay.tv

  • ብዙዎቻችሁ ቪድዮ መች ይወጣል እያላችሁ ስትጠይቁኝ ነበር፣ ይኸውና መልሱ! ከ ውሃ እና እሳት አልበም የመጀመሪያው ቪድዮ 'የማናት ቆንጆ' ማክሰኞ፣ ታህሳስ… – video by @jonny.ragga , 19.7K views, duration 0:15

    ብዙዎቻችሁ ቪድዮ መች ይወጣል እያላችሁ ስትጠይቁኝ ነበር፣ ይኸውና መልሱ! ከ ውሃ እና እሳት አልበም የመጀመሪያው ቪድዮ 'የማናት ቆንጆ' ማክሰኞ፣ ታህሳስ 28 ወደ እናንተ ይደርሳል! @Rob Production

  • ጀማው ኮንሰርት ጥር 9 / Jan 17th! – video by @jonny.ragga , 24.2K views, duration 0:27

    ጀማው ኮንሰርት ጥር 9 / Jan 17th!

  • ከማከብረው ወንድሜ ከ ልጅ ማይክ ጋር በጥምረት የሰራነውን 'ሮዚና'ን እንዴት አገኛችሁት? አስተያየታችሁን ላኩልኝ! partners: contrasthub… – video by @jonny.ragga , 29.1K views, duration 0:39

    ከማከብረው ወንድሜ ከ ልጅ ማይክ ጋር በጥምረት የሰራነውን 'ሮዚና'ን እንዴት አገኛችሁት? አስተያየታችሁን ላኩልኝ! partners: @contrasthub @TheCastMedia @Arifpay Go listen to my new album—link in bio. #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ

  • በሬጌ ሙዚቃ የእሳቱ ትውልድ ተወዳጅ ኮከብ ከሆነው ከዮሐና ጋር የሠራነውን ይህን ሙዚቃ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎናል!!! partners: contrasthub… – video by @jonny.ragga , 17.3K views, duration 0:39

    በሬጌ ሙዚቃ የእሳቱ ትውልድ ተወዳጅ ኮከብ ከሆነው ከዮሐና ጋር የሠራነውን ይህን ሙዚቃ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎናል!!! partners: @contrasthub @TheCastMedia @Arifpay Go listen to my new album—link in bio. #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ

  • ወደፊት አብረን ከምንሰራቸው ብዙ ስራዎች የመጀመሪያው የሆነውና ከ ወንድሜ ናቲማን ጋር የሰራነውን 'አላት ልዩ ጉዳይ' ሙዚቃ እያጣጣማችሁት እንደሆነ… – video by @jonny.ragga , 14.3K views, duration 0:39

    ወደፊት አብረን ከምንሰራቸው ብዙ ስራዎች የመጀመሪያው የሆነውና ከ ወንድሜ ናቲማን ጋር የሰራነውን 'አላት ልዩ ጉዳይ' ሙዚቃ እያጣጣማችሁት እንደሆነ እገምታለሁ፤ እስኪ አስተያየታችሁን ላኩልን፣ ናቲንም አመስግኑልኝ! partners: @contrasthub , @TheCastMedia , @Arifpay listen to my new album—link in bio. #TheComeback #LikeWeNeverLeft #20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ

Showing 24 of 62 videos

Load more videos

Explore & export videos
Follower history

Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.

About @jonny.ragga

Joined TikTok