Latest videos by kiye✥🔑
-
– photo post
Photo post
ጀግናዬን እንድመርጥ ጠየቁኝ… እኔን ለማዳን ሕይወቱን የሰጠውን ጌታ እንዴት አልመርጥ? 🥹✝️❤️” #orthodox #healing #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #chooselife @Yabu✝️ @ሔEኖOክ
-
– video
“እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬም፥ መድኃኒቴም ነው፤ አምላኬ፥ መሸሸጊያዬ ነው።” — መዝሙር 18፥2 🕊️🤍#orthodox #healing #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #chooselife @ሲሶ @Zoe19🕊️ @ሔEኖOክ @Yabu✝️
-
– video
እኛ ጉራጌዎች ራሳችንን አናስተዋውቅም… ሰዎች ይረዱታል 😂👑@ሀ online store 🛍️ @ሔEኖOክ @Yabu✝️ @@yonas @Meski🌸 @DL.FASHION MARKET @Zoe19🕊️ #orthodox #healing #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #chooselife
-
– photo post
Photo post
ለእኔ ማን እንደሆንክ… 🤍”#orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ሔEኖOክ @Yabu✝️ @Zoe19🕊️
-
– photo post
Photo post
“ሰዎች የሚያዩት ፈገግታህን ነው፤ እግዚአብሔር ግን በልብህ ውስጥ የተዋጋኸውን ጦርነት ያውቃል። አንዳንድ ጊዜ ምንም እንዳልሆነ ሆነህ ትኖራለህ፤ ውስጥህ ግን በፀሎት፣ በእንባ እና በተስፋ ትታገላለህ። ሰዎች ምን እንደምታልፍ ላያውቁ ይችላሉ፣ ጌታ ግን አንድም እንባ አይዘነጋውም። እኔም በአንድ ወቅት ሰው ሊረዳው የማይችለውን ሸክም ይዤ ወደ እርሱ ቀረብኩ። ለሰዎች ሁሉን አልነገርኩም፤ ለእግዚአብሔር ግን አንድም ነገር አልደበቅኩም። እርሱም ፀሎቴን ሰማ፣ ልቤን አጽናና፣…
-
– video
ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ የሚመጣው እንቅልፍ… 🤍@Mihiret @ሔEኖOክ @Yabu✝️ #orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
My daily recharge.🔋📖🤍@Mihiret @ሔEኖOክ @Yabu✝️ #orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
ሰይጣን ኦቨርታይም እየሰራ ነው እኔ ግን አላደርገውም ላይ locked in ነኝ 😭✝️#orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Mihiret @ሔEኖOክ @@yonas
-
– video
እግዚአብሔር የርስቴና የጽዋዬ እድል ፈንታ ነው፤ ዕጣዬን የምታጠናልኝ አንተ ነህ። ገመዶች በደስ ባለ ስፍራ ወደቁልኝ፤ አዎን፥ ያማረ ርስት ደርሶኛል። መዝሙር 16:5-6@Yabu✝️ @Mihiret @ሔEኖOክ #orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
በጣም አስቸኳይ ጸሎት አድርጌ ነው😂#orthodox #christiantiktok #healing #faith #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Mihiret @ሔEኖOክ @Yabu✝️
-
– video
ከቅዱስ ቁርባን በፊት የሰራሁትን ነገር አትጠይቁኝ… እግዚአብሔር ይቅር ካለ እኔ ራሴ ለምን አስታውሰዋለሁ 😭😂#foryoupage #orthodox #christiantiktok #healing #faith @Mihiret @Yabu✝️ @ሔEኖOክ
-
– video
ሰላሜን እተውላችኋለሁ…” — ኢየሱስ 🤍 ዮሐንስ 14:27#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #መንፈሳዊ #chooselife #ተስፋ #healing @Mihiret @Yabu✝️ @ሔEኖOክ @Lily 💒☦️
-
– video
Me time with God🙌❤️🩹@Mihiret we did it 🥹🫂#creatorsearchinsights #fyppppppppppppppppppppppp #シ゚viral🖤tiktok #foryoupage #viraltiktok
-
– video
ዛሬ አመት ጨምሬ ብቻ አይደለም፤ እምነቴን ጨምሬ ነው። ይሄ ልደት ከሌሎች ሁሉ የተለየ ነው፤ ምክንያቱም ወደ ጌታ እግዚአብሔር የቀርብኩበት አመት ነው። እግዚአብሔር በሕይወቴ ብርታት የሚሆኑ ሰዎችን አመጣ፤ በእነርሱም መካከል መንገዴን አገኘሁ። ቅዱስ ቁርባን ተቀበልኩ፤ ልቤ ታነፀ መንፈሴ ተቀየረ። ያለፈው ልደቴ በውጭ ነገር ነበር፤ የዛሬው ልደቴ ግን በክርስቶስ ነው 🤍 አርቴፊሻል የተባሉ ነገሮች ሁሉ ቀርተው እውነተኛ ውበት ከጌታ ጋር መሆን ብቻ! ይሄ ልደት የምስጋና…
-
– video
አዲስ የምልክት ቋንቋ ተማሪ ነኝ አበረታቱኝ😁what a blessed to learn a beautiful language 😍@Tina🦋 ስህተቴን አስተካክለሽ እይው😭😁#orthodox #christiantiktok #シ゚viral🖤tiktok #foryou #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @Mihiret @Lu @አክሊል🤎
-
– video
የፅድቅ በር ነሽ ❤️🩹#orthodox #christiantiktok #シ゚viral🖤tiktok #foryou #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @Mihiret
-
– video
#ኦርትኦዶክስ_ተዋህዳ_ለዘላለም_ትኑር✝️⛪️👑 #foryoupage❤️❤️ #besttiktok #fypシ゚ #tiktokviral #fypシ゚viral🖤tiktok #followmy #fypシ゚viral🖤tiktok #tik_tok #trendingtiktok #vira #foryoupage
-
– video
-
– video
-
– video
Showing 20 of 28 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Follower history
Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.
kiye✥🔑 TikTok stats
- Followers
- 13,668
- Likes
- 218,766
- Videos
- 28
- Likes per video
- 7.8K
- Median views (latest 20 posts)
- 9.2K
- Median likes per view
- 14.6%
- Posting rate
- about 1 post a month
- Last post
- Most viewed recent post
- “ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ የሚመጣው እንቅልፍ… 🤍 ✝️ 🇪🇹” · 228K views
- Hashtags used most
- #orthodox (13), #healing (12), #ethiopian_tik_tok (11), #christiantiktok (10), #faith (8)
About kiye✥🔑
Joined TikTok