meløna🔥 (@melinaog7)
- Followers
- 5.5K followers
- Following
- 555 following
- Likes
- 59.9K
- Videos
- 28
- Avg length
- 0:46
I'm proud of myself😎 እናቴ ልቤ❤️🤱@ማማዬ የcench sis ❄️ 💠@chameri emako👈🫀
Latest videos by meløna🔥
-
– photo post
Pinned
Photo post
ሰፈራችን ሊፈርስ ነው... ትዝታችን ስጋ አፍሪካ ሰፈራችን ሊፈርስ ነው… ያደግንበት፣ የሳቅንበት፣ ያለቀስንበት፣ የተዋደድንበትና የልጅነታችንን ውድ ጊዜያት ያሳለፍንበት ሰፈር። እንዴት በቀላሉ እንሰናበተው? እንዴትስ ከዚህ ሁሉ ትዝታ ተላቀን እንሄዳለን? ግድግዳዎቹ ሊፈርሱ ይችላሉ፤ የቤቶቹ ደጃፎች ሊዘጉ ይችላሉ፤ ጎዳናዎቹም ከእግራችን ሊርቁ ይችላሉ። ግን በእነዚህ ጎዳናዎች ውስጥ የተቀበረውን ልጅነታችንን ማን ይመልስልናል? የስጋ ፋብሪካው ሽታ… እንደ ተራ ሽታ…
-
– photo post
Photo post
“ደህና ነኝ” ብለህ ማለፍ እየቻልክ፣ ስለ ህመምህ ለሁሉም ሰው ብዙ አትናገር። ሁሉም የሚጠይቅህ ሰው ስለአንተ የሚያስብ አይደለም፤ ሁሉም “ምን ሆንክ?” የሚልህ ሰው ህመምህን ሊሸከምልህ አይችልም። አንዳንዶች ቁስልህን ለመፈወስ ሳይሆን፣ ምን ያህል እንደተጎዳህ ለማወቅ ብቻ ይጠይቁሃል። ሰው በሚያምበት ጊዜ የሚያስፈልገው ሁሉም ሰው እንዲያውቅለት አይደለም፤ አንድ ከልቡ የሚሰማው ሰው ብቻ በቂ ነው። ምክንያቱም ህመምህን ለብዙ ሰዎች ስትናገር ሁሉም መፍትሔ አይሰጡህም፤…
-
– photo post
Photo post
ሱስን አላበረታታም። ሱሰኝነት ጥሩ ነገር ነው ብዬም አልናገርም። ነገር ግን ሱሰኛ የሆነን ወጣት ስናይ በቀላሉ ከመፍረድ በፊት፣ “ለምን እዚህ ደረሰ?” ብለን እንጠይቅ። ሁሉም ወዶ በሱስ ውስጥ አይሰምጥም። አንዳንዱ በቀልድ ይጀምራል፣ አንዳንዱ ተርፎቱን ለማዝናናት፣ አንዳንዱ ደግሞ ከከበደው ሕይወት ለጥቂት ጊዜ ለመሸሽ።መጀመሪያ በቀልድ ጀመረ። “አንዴ ብቻ ነው” ብሎ።ለመዝናናት ብሎ። ከዚያ ግን… በየቀኑ የሚያሳድደውን ሕይወት ለጥቂት ጊዜ ለማስረሳት ጀመረ። ከራሱ…
-
– photo post
Photo post
«እንዲህ አልጠብቅሽም ነበር፣ እንዲህ ዓይነት ሰው አትመስይኝም» የምትሉኝ ሰዎች፤ አንድ ጥያቄ አለኝ… ማን ጠብቁኝ አላችሁ? በምታስቡት መንገድ እንድኖር፣ በፈለጋችሁት መልኩ እንድሆን፣ ሕይወቴን በእናንተ ፍላጎት እንድመራ መቼ ፈቀድኩላችሁ? ሰዎች አንዳንዴ ስለእኛ በራሳቸው አእምሮ ምስል ይስላሉ። ከዚያም እኛ ያንን ምስል ካልጠበቅንላቸው፣ «ተቀየርሽ» ይሉናል። «እንዲህ አልጠብቅሽም ነበር» ይሉናል። ግን… እኔ ለማንም የተሰራሁ ሰው አይደለሁም። ሰው እያደገ ይለወጣል፣…
-
– photo post
Photo post
ከምኔዉ አደግን? ሳቃችን የት ገባ? ያኔ በጣም የምንወደውን ብስኩት፣ ስናድግ ለምን ጠላነው? “ቶሎ ባደግን” እያልን የጓጓነው ለዚህ ነበር? እድገት የምንለው ነገር ሳቃችንን ነጥቆ፣ ጨዋታችንን አስረስቶ፣ በትንሽ ነገር የምንደሰትበትን ልባችንን እንዲህ ያርቅብናል ብለን መቼ አወቅን? ያኔ ዓለማችን ጨዋታ ነበር ዛሬ ግን ዓለማችን ሐሳብ ሆነ። ያኔ ሙሉ ቀን ስንሮጥ፣ ስንዘል፣ ስንጫወት አንደክምም ነበር። ዛሬ ግን ሰውነታችን ሳይሆን፣ ውስጣችን ደክሟል… ያኔ ማታ ሲሆን…
-
– photo post
Photo post
«ከፍቶኛል፣ ደክሞኛል፣ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ አቅም የለኝም» ብዬ ስናገር፤ «አንቺ እኮ ጠንካራ ነሽ፣ ታልፊዋለሽ» ይሉኛል። ግን ቆይ... ጠንካራ ሰው አይከፋውም ያለው ማነው? አይደክመውም? አያለቅስም? ልቡ አይሰበርም? እሱስ አንድ ቀን የሆነ ሰው ከጎኑ ቆሞ «ደህና ነህ? ምን ልርዳህ?»"ምን እየተሰማህ ነዉ?" እንዲለው አይፈልግም? ሁሌም ጠንካራ መስሎ መታየት ደክሞኛል። ሁሌም መቻል፣ ሁሌም ሰዉን መረዳት፣ የራሴን ህመም ትቼ ሌላዉን ማፅናናት ሁሌም ዝም ማለት…
-
– photo post
Photo post
ልማትን አንቃወምም! ለሀገር እድገትና ለለውጥም ድጋፋችን አለ። ግን ልማት ሲባል ሰብአዊነት መረሳት የለበትም። በሶፕራል ውስጥ አቅመ ደካሞች፣ የአልጋ ቁራኞች፣ የደም ግፊትና የስኳር ህመምተኞች፣ ድሆችና ሌላ መውደቂያ የሌላቸው ብዙ ሰዎች አሉ። እኛ በቀላሉ የሚፈርስ ታሪክ የለንም። ሶፕራል ለእኛ ሰፈር፣ ቤት፣ ግርግዳና ጣራ ብቻ አይደለም፤ ሶፕራል ትንሿ አገራችን ናት! አንድ አረጋዊ ሰው ከዓመታት በኋላ ወዴት ይሄዳል? ከአልጋው ላይ መነሳት የማይችል ታማሚ ወዴት…
-
– photo post
Photo post
**ልማትን አንቃወምም… ግን ሰብአዊነት የት ገባ?** በሰፈራችን ውስጥ ከአልጋ መነሳት የማይችሉ የአልጋ ቁራኞች፣ በደም ግፊትና በስኳር ሕመም የሚሰቃዩ ታማሚዎች፣ አቅመ ደካሞች፣ ድሆችና የሚደግፋቸው ሰው የሌላቸው ወገኖች አሉ። እነዚህ ሰዎች የት ይሂዱ? በሕመም የተዳከመ ሰው አልጋውን ተሸክሞ የት ይሄዳል? በድህነት የተጎዳ ሰው አዲስ መኖሪያ ከየት ያገኛል? የዕለት እንጀራውን ለማግኘት የሚታገል ወገን ቤቱ ሲፈርስ ሕይወቱን ከየት ይጀምራል? ከቤት ጋር የሚፈርሰው…
-
– photo post
Photo post
# ሰፈራችን… ከትዝታ ወደ ታሪክ 🥹💔 ሰፈራችን ሊፈርስ ነው… ግን ትዝታችን እንዴት ይፈርሳል? 💔 ሰፈራችን ማለት ቤቶችና መንገዶች ብቻ አልነበሩም፤ ሰፈራችን ልጅነታችን፣ ሳቃችን፣ ጨዋታችን፣ ጉርሻችን፣ ድንገተኛ ቀልዳችንና የማንረሳቸው ታሪኮቻችን ነበር። ዛሬ ሰፈራችን ሊፈርስ ሲል የሚፈርሱት ግድግዳዎች ብቻ አይደሉም፤ ከእያንዳንዱ ጥግ ጋር የተያያዙ የልጅነት ትዝታዎቻችንም አብረው ይነካሉ። የደምቃ ምግብ ቤት፣ የአለም ቦንቦሊኖ፣ የሬድዋን ካፌ፣ የማኔ አሳንቡሳ፣ የብርቄ…
-
– photo post
Photo post
💔 **ሰፈራችን ሊፈርስ ነው…** ልማትን እንደግፋለን! ከልማት ጋር ግን የህዝባችን እንባና ስቃይ መታየት አለበት። ሰፈራችን ለአንዳንዶች መኖሪያ ብቻ አይደለም፤ **እንጀራቸው፣ የኑሮአቸው መሠረትና የሕይወታቸው ተስፋ ነው!** ዛሬ ሰፈሩ ሲፈርስ፣ ብዙዎች መኖሪያቸውን ብቻ አይደለም የሚያጡት፤ የዕለት እንጀራቸውን፣ የሥራ ዕድላቸውንና የሚደገፉበትን መንገድ ጭምር እያጡ ነው። በተለይ አቅመ ደካሞች፣ አረጋውያንና ድሆች የሚወድቁበትን ቦታ ማጣታቸው እጅግ ያሳዝናል። ለእነሱ…
-
– video
46 likes 10 comments 1 share 7 saves
#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #melona✍️
-
– video
53 likes 4 comments 11 shares 3 saves
#ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
64 likes 3 comments 2 shares 3 saves
-
57 likes 2 comments 1 share 4 saves
-
71 likes 4 comments 0 shares 4 saves
-
51 likes 8 comments 4 shares 3 saves
-
52 likes 3 comments 0 shares 3 saves
-
– video
51 likes 3 comments 0 shares 3 saves
እስኪ መጀመርያ ደና እንሁን #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ❤❤ #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyy #viral_video
-
38 likes 4 comments 0 shares 4 saves
-
– video
51 likes 2 comments 1 share 2 saves
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
-
63 likes 3 comments 0 shares 7 saves
-
– video
46 likes 7 comments 1 share 6 saves
#creatorsearchinsights #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
-
39 likes 5 comments 0 shares 3 saves
-
56 likes 7 comments 2 shares 7 saves
-
74 likes 4 comments 0 shares 6 saves
-
38 likes 3 comments 0 shares 1 save
-
39 likes 8 comments 0 shares 4 saves
#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Showing 27 of 28 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
meløna🔥 TikTok stats
meløna🔥 (@melinaog7) has 5,507 TikTok followers as of . That is about 5.5K followers.
- Followers
- 5,507
- Likes
- 59,945
- Videos
- 28
- Likes per video
- 2.1K
- Average video length
- 0:46
- Median per post
- 352 views · 51 likes · 4 comments · 0 shares · 4 saves
- Average engagement per view - follower
- 12.3% - 0.01
- Average views per follower
- 0.07
- Most viewed recent posts
- “🇪🇹 ➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤” · 1.1K views · 46 likes · 7 comments ·
- A video from · 823 views · 74 likes · 4 comments
- A video from · 654 views · 63 likes · 3 comments
- Pinned posts
- 1, with 676 views
- Last post
- (1 day before this check)
- Posting rate
- about 2.5 posts a month
- TikTok content labels
- Random Shoot (5 of 6 posts), Others (5 of 6 posts)
- Post types
- 17 videos, 10 photo posts
- Hashtags used most
- #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር (9), #ethiopian_tik_tok (6), #melona (4), #ፍቅር (4), #storytime (2)
meløna🔥 follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About meløna🔥
Account created