micky black 32 (@mickyblack32)
- Followers
- 5.2K followers
- Following
- 6.1K following
- Likes
- 12.6K
- Videos
- 52
- Avg length
- 0:21
የችግርህን ትልቅነት ለእግዚአብሔር አትንገረው የእግዚአብሔርን ትልቅነት ለችግርህ ንገረው
Latest videos by micky black 32
-
– photo post
Photo post
መነፅር የሚያደርግ ሁሉ ምሁር ይመስለኝ ነበር እራሴ ማድረግ ስጀምር ነው መሳሳቴ የገባኝ
-
Photo post
-
– photo post
Photo post
ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ከአልባሳቱ ሁልጊዜ ስታዪኝ ሰላም በይኝ የኔ ኬክ ። ምን አይነት ጠረን ነው ? ታጥቦ ታጥኖ ክሽን አድርጎ ነው የሰራሽ ... የመጨረሻዬ ነሽ ከዚህ በኋላ ከየትኛዋም ሴት ጋ አልጨባበጥም 😊 ሌሎቻችሁን በአይበሉባዬ ሰላም ብላችሁ አይደብራችሁም አ የውበት ምርኮኛው ሚኪ ✍️
-
– photo post
Photo post
አጃክስ እና የማዳበሪያ መታሻዬን ይዤ ሻውር ቤት እየገሰገስኩ ነው። ፍሬን ያዝ አረኩና ሚኪ የረሳኸው ማቴሪያል አለ። "ባለ ሱቅ"! ፈገግታዋ እንደ ጸሀይ ጮራ የሚያበራ ከተራራ ላይ እንደሚወረወር ፏፏቴ ህብረ ዜማ ያለው+ጡቶቿ...ጡቶቿ...ጡቶቿ ...የሆነች እንስት ከባንኮኒው ስር ብቅ አለች "ምን ፈልገህ ነው ምን ልስጥህ?"! ፈገግታዋ እንዳለ ነው። "እ እ እ እ"! ጺሜን እያሸሁ ተንተባተብኩ። "አቦ ተናገር"! ምናባቱ ይንተባተባል። "ምን ፈልገኸ ነው ሀይ"…
-
– video
69 likes 16 comments 2 shares 4 saves
ተንከሲስ ፆ🤝ታ
-
– photo post
Photo post
.... እስቲ የዘመኑን ሴቶች በአንድ ሴት ውስጥ አስቀምጠን እናውራቸው .. ዴት አድርገሃት አንዳንድ ጥያቄዎች እየጠየቅካት ነው እንበል። «ቦይ ፍሬንድ አለሽ?» «ህምም ነበረኝ አሁን ግን ተለያይተናል» ትልሃለች ፊቷን ቅጭም አድርጋ። (ይሄን ጥያቄ ሴቶቹ አይወዱትም። ቦይፍሬንድ አለሽ? ባል አለሽ? ልጅ አለሽ? ሁሌም ራሳቸውን የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። ሩጫቸው ከእድሜ ጋር ነው።) «እስቲ ስለቀድሞ ቦይፍሬንድሽ አውሪኝ። ምን ይሰራ ነበር?» ስትላት «ኢንጂነር ነበር»…
-
– video
137 likes 19 comments 0 shares 9 saves
ህሊናዬን ሽጬ የጠጣሁት ቡና! ቡናዋ ውስጥ ቡና ቁርስ አለ ... ጠጣው ብለህ ፉት ስትል ሽርክት ቡና አፍህን ይሞላዋል እሱን እንደ ቆሎ እየቆረጠምክ እያለ ... ፊት ለፊትህ አጎንብሳ በጨዋ አማርኛ ( አፈነ**ች እንጂ አላጎነበሰችም ) "ቡናዬ እንዴት ነው" ትልሀለች! በሺቲ የታጀነ መቀመጫዋን እየገላመጥክ ያበደ ነው ቤብ 👍
-
– photo post
Photo post
የማይዘፍነው ይርዳው😜
-
– photo post
Photo post
በነገር ነው እንዴ የቀቀልከው ያልሺኝ ልጅ እንኪ 🖕
-
– photo post
Photo post
ሙዚቃ ጥቅምት 12 ልደቷ ነው የእዮብ ዘፈን ሙዚቃ ብቻ አይደለም እውነትን ፍቅርን ማሰብ ማስተዋልን ባጠቃላይ ምክር ነው ወደ ውስጥህ እንድታይ ተስፋ እንዳትቆርጥ ያደርግሀል እዮባ የዘፈነውን የመከረውንም ሆኖ ነው የሞተው 👑 eyoba 🤴
-
540 likes 65 comments 2 shares 26 saves
-
66 likes 12 comments 14 shares 5 saves
@Yareda Kello @Buchu Ante @eyoba MNU🔴 @Sila art
-
158 likes 45 comments 5 shares 16 saves
-
– video
240 likes 44 comments 3 shares 18 saves
አንገቷን ደፍታ የምትሄድ አይናፋር ሴት ነው ማግባት የምፈልገው ይህቺ ሴት መሬት ላይ ገንዘብ በማግኘት ደረጃ እድለኛ ነች@@cloudyy @Eden✨🌙
-
806 likes 87 comments 14 shares 82 saves
@Buchu Ante
Showing 15 of 52 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
micky black 32 TikTok stats
micky black 32 (@mickyblack32) has 5,229 TikTok followers as of . That is about 5.2K followers.
- Followers
- 5,229
- Likes
- 12,573
- Videos
- 52
- Likes per video
- 242
- Average video length
- 0:21
- Median per post
- 804 views · 158 likes · 44 comments · 3 shares · 16 saves
- Average engagement per view - follower
- 16.1% - 0.06
- Average views per follower
- 0.26
- Most viewed recent posts
- A video from · 7.8K views · 806 likes · 87 comments
- A video from · 2.1K views · 540 likes · 65 comments
- “አንገቷን ደፍታ የምትሄድ አይናፋር ሴት ነው ማግባት የምፈልገው ይህቺ ሴት መሬት ላይ ገንዘብ…” · 2K views · 240 likes · 44 comments ·
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 4.2 posts a month
- TikTok content labels
- Fitness (2 of 4 posts), Fitness & Health (2 of 4 posts)
- Post types
- 7 videos, 8 photo posts
micky black 32 follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About micky black 32
Account created