Selamdesta profile picture

Selamdesta (@selamdesta19)

Followers
156K followers
Following
20 following
Likes
1.7M
Videos
105

ኢየሱስ ይመጣል!

Playlists Liked videos

Latest videos by Selamdesta

  • ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ጸጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ነገ ጧት ከ1:00 ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ከሰአት ከ8:00 ሰአት ጀምሮ… – video Pinned , 51.2K views

    ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ጸጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ነገ ጧት ከ1:00 ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ከሰአት ከ8:00 ሰአት ጀምሮ በስታዲየም ቃለህይወት ቤተክርስቲያን አብራችሁኝ ጌታን እንድታመሰግኑ በአክብሮት እጋብዛችሗለሁ።

  • “ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ለዚህም ነገር እኛ ሁላችን ምስክሮች ነን፤ ሐዋ. ሥራ 2:32” የትንሣኤው በኩር ጥቅምት 22/2019 Vol. 2 – video Pinned , 198K views

    “ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ለዚህም ነገር እኛ ሁላችን ምስክሮች ነን፤ ሐዋ. ሥራ 2:32” የትንሣኤው በኩር ጥቅምት 22/2019 Vol. 2

  • ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ጥቅምት 22 ጧት 2:00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ… – photo post Pinned Photo post , 87.4K views

    ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ብንኖር ጥቅምት 22 ጧት 2:00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ እናት ሙሉ ወንጌል ቤ/ን፤ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ በወላይታ ሶዶ ስታዲየም ቃለ ህይወት ቤ/ን አብረን ጌታን እንድናመሰግን በአክብሮት እጋብዛቿለሁ:: እስክንገናኝ ልዑል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል።… – photo post Photo post , 12.5K views

    ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። እነሆ የትንሣኤው በኩር በSelam Desta Youtube channel ተለቋል። እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው የTelegram Bot ማግኘት ትችላላችሁ። http://t.me/YBalbumbot

  • ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ለእኔ ለእህታችሁ እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋና ምህረት አብዝቶልኝ ከታናናሾች ጋር… – photo post Photo post , 121K views

    ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ለእኔ ለእህታችሁ እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋና ምህረት አብዝቶልኝ ከታናናሾች ጋር ትልቅን ስራ የሚሰራ እርሱ ዳግም ፊታችሁ አንዳች ነገር ይዤ እንድቀርብ ፀጋ አበዛልኝ። “የትንሳኤው በኩር” የተሰኘም የመዝሙር ሰንዱቅ በቅርብ ቀን ወደ እናንተ ይደርሳል። በፀሎት ከጎኔ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ። ተባረኩ እወዳችሗለሁ።

  • Ta yesusa Ta loyitana ne giyorin agagas moretis giyoga – photo post Photo post , 61.2K views

    Ta yesusa Ta loyitana ne giyorin agagas moretis giyoga

  • Photo post by @selamdesta19 · Sep 21, 2026 Photo post , 7.7K views
  • ሳአይ ሳሮ! Teshale Samuel ተባረክ። እኛ አማኞች ያልተስተካከሉ እና ዘብርቅርቅ ያሉ ነገሮቻችንን ሁሉ ለእርሱ ጥለን የፊቱን ፀዳል እና ክብሩን… – video , 154K views

    ሳአይ ሳሮ! @Teshale Samuel ተባረክ። እኛ አማኞች ያልተስተካከሉ እና ዘብርቅርቅ ያሉ ነገሮቻችንን ሁሉ ለእርሱ ጥለን የፊቱን ፀዳል እና ክብሩን እያየን በደስታ እና በሐሴት የምናመልከው እና የምናገለግለው አምላክ ያለን ምስጉን ሕዝብ ነን!

  • ባለፋት ዓመታት በለቅሶ የዘራንውን በደስታ እና በምስጋና የምናጭድበት የነዶ የዝማሬ እና የመከናወን ዓመት ምሕረት ይሁንልን! ከፊታችን ያሉ ቀናት… – photo post Photo post , 22K views

    ባለፋት ዓመታት በለቅሶ የዘራንውን በደስታ እና በምስጋና የምናጭድበት የነዶ የዝማሬ እና የመከናወን ዓመት ምሕረት ይሁንልን! ከፊታችን ያሉ ቀናት : ሳምንታት: ወራት በእግዚአብሔር ምሕረት የቀደሱ። መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼🌼 በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። መዝሙር 126:5

  • Photo post by @selamdesta19 · Sep 5, 2026 Photo post , 7.3K views

Showing 10 of 105 videos

Load more videos

The newest videos may be missing here.

Explore & export videos

Selamdesta TikTok stats

Selamdesta (@selamdesta19) has 155,636 TikTok followers as of . That is about 156K followers.

Followers
155,636
Likes
1,667,281
Videos
105
Likes per video
15.9K
Median per post
22K views
Average views per follower
0.35
Most viewed recent posts
  1. “ሳአይ ሳሮ! Teshale Samuel ተባረክ። እኛ አማኞች ያልተስተካከሉ እና ዘብርቅርቅ ያሉ…” · 154K views ·
  2. “ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። ለእኔ ለእህታችሁ…” · 121K views ·
  3. “Ta yesusa Ta loyitana ne giyorin agagas moretis giyoga” · 61.2K views ·
Pinned posts
3, with 198K, 87.4K and 51.2K views
Post types
3 videos, 7 photo posts

How these numbers are counted

About Selamdesta

Account created