ሻሎሜ✝️ profile picture

ሻሎሜ✝️ (@selitimelese)

Followers
2.1K followers
Following
580 following
Likes
17.6K
Videos
195
Avg length
0:37

የኔ አምላክ❤ እግዚአብሔር ይባላል።✝️

Playlists Liked videos

Latest videos by ሻሎሜ✝️

  • Video by @selitimelese · Oct 24, 2026 , 393 views, duration 0:43

    85 likes 17 comments 0 shares 4 saves

    🙏🙏

  • እግዚአብሔር ፍርሃቴን አስወግዶ፣ በልቤ ሰላምን ሞልቶልኛል። ❤️🙏 ከዚህ በፊት ያስፈራኝ የነበረው ዛሬ አያስፈራኝም፤ ምክንያቱም ከእኔ ጋር ያለውን… – video , 372 views, duration 0:38

    66 likes 8 comments 4 shares 1 save

    እግዚአብሔር ፍርሃቴን አስወግዶ፣ በልቤ ሰላምን ሞልቶልኛል። ❤️🙏 ከዚህ በፊት ያስፈራኝ የነበረው ዛሬ አያስፈራኝም፤ ምክንያቱም ከእኔ ጋር ያለውን አውቃለሁ። የማላውቀው ነገ ቢኖርም፣ ነገዬን በእጁ የያዘውን አውቃለሁ። አሁን አልፈራም፤ አምናለሁ! አልጨነቅም፤ በእርሱ እታመናለሁ! 🥹❤️ የሚያስፈራኝ ብዙ ነገር ቢኖርም፣ ከሁሉም የሚበልጥ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር አለ። ለእርሱ ክብርና ምስጋና ይሁን! 🙌❤️@hanuli tigistu @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Mekdi🍯🤌

  • መዝሙር 37 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 3 በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። 4 በእግዚአብሔር ደስ… – video , 351 views, duration 0:28

    83 likes 17 comments 12 shares 5 saves

    መዝሙር 37 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። ⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። ⁵ መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Redi✝️ @hanuli tigistu @Mekdi🍯🤌 @bezawit fikire🦋

  • wellcome ዘማሪ ምንተስኖት ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን🙌 – video , 400 views, duration 0:29

    71 likes 8 comments 15 shares 4 saves

    ## wellcome ዘማሪ ምንተስኖት ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን🙌🙌 @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Redi✝️ @Tamirat Demeke

  • ጌታዬ፣ ሰው አድርገኸኛል፤ ከየት እንዳነሳኸኝ አውቃለሁ። 🥹❤️ የዛሬው እኔ የትናንቱ እኔ አይደለም፤ ምክንያቱም አንተ በሕይወቴ ላይ እጅህን አሳርፈሃል።… – video , 355 views, duration 0:55

    63 likes 15 comments 11 shares 3 saves

    ጌታዬ፣ ሰው አድርገኸኛል፤ ከየት እንዳነሳኸኝ አውቃለሁ። 🥹❤️ የዛሬው እኔ የትናንቱ እኔ አይደለም፤ ምክንያቱም አንተ በሕይወቴ ላይ እጅህን አሳርፈሃል። ሰዎች ያላዩትን እኔ አውቃለሁ፤ በስውር ያለፍኩበትን፣ የተሰበርኩበትን፣ ያለቀስኩበትን እና እንደገና ያቆምከኝን አንተ ታውቃለህ። ዛሬ ላይ ቆሜ ራሴን ስመለከት፣ “እኔ ነኝ” ለማለት አልደፍርም፤ “ጌታዬ ነው ያደረገኝ” እላለሁ። 🙏🏽 ከየት እንዳነሳኸኝ አልረሳም፤ ወደ የት እንደምትወስደኝም አምንሃለሁ። እስከዛሬ…

  • Jesus is coming! 🙏❤️✝️ “Look, I am coming soon! My reward is with me, and I will give to each… – video , 581 views, duration 0:26

    104 likes 15 comments 7 shares 6 saves

    Jesus is coming! 🙏❤️✝️ “Look, I am coming soon! My reward is with me, and I will give to each person according to what they have done.” — Revelation 22:12 📖✨@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @hanuli tigistu @abuye @Mekdi🍯🤌 @Bęťª đęťª

  • ተመስገን🙏 · Sep 24, 2026 – video , 472 views, duration 0:59

    95 likes 25 comments 5 shares 6 saves

    ተመስገን🙏🙏@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @hanuli tigistu @abuye @Mekdi🍯🤌 @enu♐️

  • ተመስገን🙏 · Sep 15, 2026 – video , 468 views, duration 0:35

    67 likes 9 comments 5 shares 2 saves

    ተመስገን🙏🙏@hanuli tigistu @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @abuye @bezawit fikire🦋

  • my darlings 👫 ሁሌም እምር ፍክት ድምቅ በሉልኝ👫❤ – video , 5.6K views, duration 0:19

    337 likes 22 comments 54 shares 17 saves

    my darlings 👫👫 ሁሌም እምር ፍክት ድምቅ በሉልኝ👫❤@abuye @bezawit fikire🦋

  • Happy Birthday to my beautiful friend! 🎂🥹❤️ በሕይወቴ ውስጥ ካገኘኋቸው ውድ ሰዎች መካከል አንቺ አንዷ ነሽ። በደስታዬ ጊዜ ከእኔ… – video , 359 views, duration 0:19

    50 likes 10 comments 2 shares 1 save

    Happy Birthday to my beautiful friend! 🎂🥹❤️ በሕይወቴ ውስጥ ካገኘኋቸው ውድ ሰዎች መካከል አንቺ አንዷ ነሽ። 🥹❤️ በደስታዬ ጊዜ ከእኔ ጋር የምትደሰቺ፣ በከባድ ጊዜዬም ከጎኔ የምትቆሚ እውነተኛ ጓደኛ ስለሆንሽ እጅግ አመሰግናለሁ። ❤️ አዲሱ ዕድሜሽ በበረከት፣ በፍቅር፣ በሰላምና በሚያስደስቱ ነገሮች ይሞላ። 🙏❤️ ሁሉም የልብሽ ምኞቶች ይሳኩ፣ ሁሌም እንደምታበሪው ብርሃንሽን ጠብቂ። ✨ I’m so blessed to have you in my…

  • Happy New Year to me! 🤍✨ አዲሱን ዓመት ስጀምር ከራሴ ጋር አንድ ቃል አለኝ—ይህ ዓመት የእኔ ዓመት ይሁን። 🥹 ያለፈውን ሁሉ በምስጋና… – video , 441 views, duration 1:02

    65 likes 8 comments 10 shares 6 saves

    Happy New Year to me! 🤍✨ አዲሱን ዓመት ስጀምር ከራሴ ጋር አንድ ቃል አለኝ—ይህ ዓመት የእኔ ዓመት ይሁን። 🥹❤️ ያለፈውን ሁሉ በምስጋና እተወዋለሁ፤ ያስተማረኝን ትምህርት ይዤ፣ የሚጠብቀኝን አዲስ ጅማሬ በተስፋ እቀበላለሁ። May this year bring me peace, genuine happiness, good health, success, and the courage to become the woman I dream of becoming. 🤍✨ እግዚአብሔር ከፊቴ ይሁን፣…

  • በርቺ ውዷ ዘሪቱ ❤️🙏 እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለሁ። Your journey from ከልጅነት ወደ ልጁነት በጣም inspiring ነው። 📖 Keep… – video , 457 views, duration 0:23

    92 likes 16 comments 6 shares 6 saves

    በርቺ ውዷ ዘሪቱ ❤️🙏 እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለሁ። Your journey from ከልጅነት ወደ ልጁነት በጣም inspiring ነው። 📖✨ Keep going, keep shining, and keep touching hearts with your story. ❤️ May God bless your journey and use your story to inspire many. 🙏❤️@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @hanuli tigistu @Mekdi🍯🤌 @Beza debebe @enu♐️ @Bęťª đęťª

  • 2019 እንዲ ነው የሚሆነው🙏 – video , 384 views, duration 0:46

    63 likes 12 comments 7 shares 3 saves

    2019 እንዲ ነው የሚሆነው🙏🙏 @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @hanuli tigistu @Meri @Mekdi🍯🤌 @lidettt0

  • Video by @selitimelese · Aug 26, 2026 , 453 views, duration 0:27

    70 likes 8 comments 8 shares 2 saves

    🙏🙏@Beza debebe

  • 🎶ኢየሱስ…የልቤ ጌታ ዉስጤን አዋቂ ኢየሱስ…ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት🥰😇 – video , 470 views, duration 0:59

    72 likes 17 comments 8 shares 12 saves

    🎶ኢየሱስ...የልቤ ጌታ ዉስጤን አዋቂ      ኢየሱስ...ባገኘኝ ሁሉ ልቤን ጠባቂ ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ የልቤ ብርታት የመኖር አቅሜ የልቤ ጠገን የልቤ ፅናት🥰😇 @enu♐️ @hanuli tigistu @abuye @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Mekdi🍯🤌 @Meri @lidettt0

  • ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ ይቅር ስላልከኝ ነው የኔ መቆም 🙏 – video , 400 views, duration 0:23

    73 likes 15 comments 10 shares 1 save

    ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደ ራስ ፀጉሬ ይቅር ስላልከኝ ነው የኔ መቆም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏@enu♐️ @hanuli tigistu @abuye @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @lidettt0 @Mekdi🍯🤌 @Meri

  • 17. በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት… – video , 641 views, duration 0:58

    98 likes 17 comments 7 shares 6 saves

    17. በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ። ያዕቆብ 1:17 (አማ54)@hanuli tigistu @abuye @lidettt0 @enu♐️ @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Ana✨

  • “ሴትን መጉዳት ኃይል አይደለም፤ ድክመት ነው። ሴቶች ክብር፣ ደህንነት እና ፍቅር ይገባቸዋል። StopViolenceAgainstWomen” “ዝምታ ጥቃትን… – video , 360 views, duration 0:30

    42 likes 6 comments 37 shares 1 save

    “ሴትን መጉዳት ኃይል አይደለም፤ ድክመት ነው። ሴቶች ክብር፣ ደህንነት እና ፍቅር ይገባቸዋል። #StopViolenceAgainstWomen” “ዝምታ ጥቃትን ያበረታታል። ዛሬ ድምፃችንን እናሰማ—በሴቶች ላይ ጥቃት ይቁም! ✋💜 #RespectWomen #EndViolence” “ሴት ክብር ናት፤ ጥቃት አይገባትም። 💜✋”@Jordin Bezabih

  • my❤ favorite people in one frame💃❤ – video , 674 views, duration 0:26

    71 likes 17 comments 9 shares 8 saves

    my❤ favorite people in one frame💃❤💃💃@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @Ana✨ @hanuli tigistu @Bęťª đęťª

  • 17. እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር። 18. እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ። 19. አቤቱ፥… – video , 412 views, duration 0:59

    77 likes 11 comments 7 shares 8 saves

    17. እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር። 18. እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ። 19. አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት። መዝሙር 94:17-19 (አማ54)

  • እኔ አላልኩም🤔 · Aug 5, 2026 – video , 795 views, duration 0:08

    60 likes 18 comments 15 shares 6 saves

    እኔ አላልኩም🤔🤔@enu♐️ @🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @abuye

  • 1. እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል። 2. እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3. ቍጣቸውን በላያችን… – video , 406 views, duration 0:59

    68 likes 15 comments 8 shares 9 saves

    1. እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን እስራኤል እንዲህ ይበል። 2. እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ 3. ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ 4. በዚያን ጊዜ ውኃ ባሰጠመን ነበር፥ በነፍሳችንም ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር፤ 5. በዚያን ጊዜ የጐርፍ ውኃ በነፍሳችን ላይ ባለፈ ነበር። 6. ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይባረክ። 7. ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ…

  • my 🤴 princesses miss you❤💃 – video , 400 views, duration 0:39

    53 likes 5 comments 2 shares 4 saves

    my 🤴 princesses miss you❤💃💃@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦

  • 7. ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤ 8. ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና። 9. ስለዚህ… – video , 420 views, duration 0:23

    76 likes 17 comments 9 shares 3 saves

    7. ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤ 8. ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና። 9. ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። 10. ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት። 11. ሴቲቱ።…

  • 1. አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ። 2. በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።… – video , 459 views, duration 0:15

    70 likes 10 comments 24 shares 2 saves

    1. አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ። 2. በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ። መዝሙር 9:1-2 (አማ54)

  • Video by @selitimelese · Jul 27, 2026 , 581 views, duration 0:30

    97 likes 9 comments 5 shares 8 saves

  • 1. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2. በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3. ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም… – video , 399 views, duration 0:59

    57 likes 14 comments 38 shares 4 saves

    1. እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። 2. በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። 3. ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። 4. በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። 5. በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። 6. ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት…

  • ጌታ የምታመንብክ🙏 · Jul 25, 2026 – video , 413 views, duration 0:51

    71 likes 11 comments 12 shares 5 saves

    ##የህይወቴ ጌታ የምታመንብክ🙏@🦋 ቤሪ 𝔟𝔟 💦 @enu♐️

  • #እየሱስ video by @selitimelese · Jul 23, 2026 , 380 views, duration 0:47

    63 likes 9 comments 14 shares 2 saves

  • ባንተ አለፈ · Jul 19, 2026 – video , 529 views, duration 0:23

    76 likes 12 comments 4 shares 3 saves

    ባንተ አለፈ @enu♐️

Showing 30 of 195 videos

Load more videos

Explore & export videos

ሻሎሜ✝️ TikTok stats

ሻሎሜ✝️ (@selitimelese) has 2,077 TikTok followers as of . That is about 2.1K followers.

Followers
2,077
Likes
17,616
Videos
195
Likes per video
90
Average video length
0:37
Median per post
417 views · 71 likes · 13 comments · 8 shares · 4 saves
Average engagement per view - follower
16.9% - 0.05
Average views per follower
0.30
Most viewed recent posts
  1. “my darlings 👫 ሁሌም እምር ፍክት ድምቅ በሉልኝ👫❤” · 5.6K views · 337 likes · 22 comments ·
  2. “እኔ አላልኩም🤔” · 795 views · 60 likes · 18 comments ·
  3. “my❤ favorite people in one frame💃❤” · 674 views · 71 likes · 17 comments ·
Last post
(14 days before this check)
Posting rate
about 1.8 posts a week
TikTok content labels
Lip-sync (19 of 29 posts), Performance (19 of 29 posts)

How these numbers are counted

ሻሎሜ✝️ follower history

FollowersLikes2.06K17.5K2.07K17.55K2.08K17.6K2.09K17.65K2.1K17.7K2,077 followers on Nov 7, 20262,07717,616 likes on Nov 7, 202617,616Nov 7, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About ሻሎሜ✝️

Account created