Temer Properties (@temer_properties)
- Followers
- 120K followers
- Following
- 1 following
- Likes
- 243K
- Videos
- 327
Create | Construct | Deliver
Latest videos by Temer Properties
-
– video Pinned
ከናፍቆት ጋር የሚያገናኝ ስጦታ! ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቤት ሲገዙ ደንበኛ ብቻ አይደሉም፤ የትልቁ የቴምር ቤተሰብ አባልም ይሆናሉ። በአሜሪካ የሚኖር ደንበኛችንም ባለቤቱን ሰርፕራይዝ እንድናደርግለት የጠየቀን ከዚሁ በመነጨ ቤተሰባዊነት ነው። ስጦታው ምን ይሆን? አትላንቲክን የሚያሻግረው ስጦታ እጇ ሲገባ የነበራት ደስታስ ምን ይመስላል? ሙሉ ቪዲዮውን ተመልክተው ደስታችን ይጋሩ! Beyond Real Estate: A Bond of Family At Temer Properties…
-
– video Pinned
Welcome to Temer Properties — your trusted partner in real estate. Discover how we turn visions into value, and dreams into keys. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #TemerProperties #Temerrealestate #Realestatethiopia #Temer #AddisAbabarealestate #homes #realestateinvesting
-
– video
ቴምር … በሁሉም ቀዳሚ! በግንባታ ፍጥነትና ጥራት ብቻ አይደለም፤ ለቃሉ ታምኖ በማስረከብም ቴምር ፕሮፐርቲስ ፈር ቀዳጅ ሆኖ ቀጥሏል! የጋርመንት ሳይታችን ላይ 56 ሱቆችን ስናስረክብ የነበረውን ደማቅ ዝግጅት ተጋበዙልን! In this big industry, true leadership is proven by actions. Experience the energy from our milestone commercial handover at the Garment Site, where 56…
-
– video
“የት እንገባልዎ?” አልን “ጋርመንት” አላችሁን አሁን ደግሞ እኛ ገንብተን ጨርሰን እያስረከብን ነው ስንል ከፍፁም ደስታ ጋር ነው። ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ You asked and we listened! What began as a vision is now on an exciting milestone, and we are proud to hand over the finished commercial units to our esteemed customers. A promise made. A…
-
– video
ከዚህ ውበት ጀርባ፣ከዚህ ደማቅ ደስታ በፊት ብዙ የትጋት የድካም ቀናቶች አልፈዋል።ዛሬ የጋርመንት ፕሮጀክታችንን የንግድ ቤቶች ጨርሰን አስረክበናል ። እንሆ ከድባቡ ይቋደሱ! ሳንጨርስ አናርፍም! ቴምር ፕሮፐርቲስ A moment like this is built long before the celebration begins. After months of dedication and hard work, the commercial units at our Garment Project are complete…
-
– video
ቃላችን በተግባር ይገለጻል! የጋርመንት ሳይታችን ለከተማው ተጨማሪ ድምቀት ሆኗል። የግንባታውን ውበት ከነዋሪዎች አንደበት ይስሙ በቀጣይ የት እንገንባላችሁ? ቴምር ነው ስማችን፣ ይጥማል ሥራችን Promises Delivered. Actions Speak. Our Garment project is adding vibrant new life to the neighborhood. listen to what the residents have to say directly! Tell us, where would…
-
– video
ግምት ላይ እንዴት ኖት? ጥሩ ከሆኑ እስኪ ይገምቱ ምን ይሆን የደረሰው? Are you good at predicting big surprises? Only a trained eye will catch what’s new here. Who’s calling it first? Drop your thoughts below! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #MilestoneUnlocked #ComingSoon…
-
– video
ቴምርን ደንበኞቹ እንዴት ይገልጹታል? "እንደ ቤተሰብ ነው የምናየው"፤ "የክፍያ ስርአቱ ተመጣጣኝና ተስማሚ ነው" ፤ "በሁሉም አቅጣጫ መገኘቱ ተመራጭ ያደርገዋል" የሚሉት ከብዙ በጥቁቱ ናቸው። What sets Temer apart? • Family-like connection • Affordable, seamless payments • Unmatched accessibility Just a few highlights from our valued community! TEMER PROPERTIES…
-
– video
የብዙዎችን ፍላጎት እያሟላ ያለው የንግድ ሱቅ ኤክስፖአችን እንደቀጠለ ነው። አሁን ደግሞ ከጥቅምት 8 እስከ 10 ገላን ላይ እንከትማለን። እዛው እንገናኝ! ለበለጠ መረጃ በ 0989075886 ይደውሉልን! ቴምር ፕሮፐርቲስ ኑሮ በዘዴ ሱቅ በአንዴ! The opportunity to own your commercial space is coming closer. Our Commercial Shop Expo continues with its next stop in Gelan, bringing…
-
– video
200ሺህ ሼባ ማይልስ ስንት ጊዜ ዱባይ አድርሶ ይመልሳል? ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ባለን አጋርነት በቴምር ቤት ወይም የንግድ ሱቅ ሲገዙ 50% እና ከዚያ በላይ የከፈሉ ደንበኞቻችንን አሁንም በስጦታ እያንበሸበሽን ነው። ቴምርን ይዞ የከፍታ ጉዞ! One investment, many journeys ahead. With Temer Properties, ownership comes with more to look forward to. Through our partnership with…
-
– video
እንዲህ መንገዱን ሞልተን አምሮብን ያዩ የከተማችን ሰዎች ቴምር ከግንባታ በተጨመሪ ፋሽን ላይ ገባ እንዴ ማለታቸው አይቀርም። አብሮነታችን ድምቀታችን! የት እንምጣልዎ የት እንገንባልዎ ? Walking together, building together. Seeing the team out and about bringing this kind of positive energy to the city is always special. Our togetherness is our strength. Together…
-
– video
ምሽታችን በስራ ላይ ይነጋል የጨረቃን ውበት ተከትለን በትጋት ሥራችንን ቀጥለናል። በቫቲካን ሳር ቤት ሳይታችን የመጀመሪያውን የስላብ ኮንክሪት ሙሌት በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል። 24/7 የስራ ቁርጠኝነታችን ይቀጥላል። ሳንጨርስ አናርፍም! The moon is working overtime watching us The moon is out, but our team is locked in. We are thrilled to share the successful completion of the first…
-
– video
ሽልማቶቻችን ገና አልተነኩም! ቴምርን የት አያችሁት ቻሌንጃችን እንደቀጠለ ነው ቴምርን በማየት የት እንዳያችሁት በመንገር ተሸለሙ ይህንን ያህል ቀላል ነው። ቴምርን ማየት ያሸልማል! Temer is everywhere. Now it is your turn to spot it. The “Where Did You See Temer?” Challenge is still on, and there are more prizes waiting to be won. Keep your eyes open. Spot…
-
– video
ደስታችሁ ደስታችን ነው! የአዋሬ ሳትያችን መሰረቱ በኮንክሪት ጸንቷል! ከ650 ኪኡቢክ ሜትር በላይ የፈጀው የመሰረት ወለል ሙሌት ነገ ለምንደርስበት ከፍታ መተማመኛችን ነው። ሳንጨርስ አናርፍም! Another milestone built on strength. At our Aware Site, foundation works have reached a major stage, with more than 650 cubic meters of concrete poured to create the base for…
-
– video
የማህበረሰባችንን የልብ ትርታ ልንሰማ ገላን ገብተናል! ምን ጎደለን ብለው ይሆን? እኛም የጎደላቸውን ልናሟላ ቃል ገብተን ጥቅምት 9 ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል! ገላን እንገናኝ! የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ +251904142424 ይደውሉልን! የትም እንመጣለን የትም እንገነባለን! We are coming closer to the communities we build for. Our next stop is Gelan, where we are listening, learning, and…
-
– video
ፊልተማን እውቀትን እንዲሁም ኢምፓየርን እነዚህ ሳይቶቻችን ተጠናቀው ያየ ምን ያህል ከቃላችን እንደምንቀድም ምስክር ይሆናል። ይስራ ከምር ቴምር! Built on vision, driven by expertise our completed sites will speak for themselves. We deliver more than we promise. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate…
-
– video
ብርቱ ምሶሶ እንዲቆም የጸና መሰረት ያስፈልጋል። የፒያሳው ኤምፓየር ሳይታችን የምድር ቤት እና የመጀመሪያ ወለል ኮንክሪት ጥንቅቅ ብሎ ተሞልቷል። ሳንጨርስ አናርፍም! Solid foundation. Solid progress. Basement and first-floor concrete works at Piassa Empire are officially wrapped up. The vision is taking shape. TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver…
-
– video
ሽርሽር እያልን በከተማው ያለው አሻራችንን እያየን የሱቅ ንግድ ኤክስፓ ዝግጅታችን እያካሄድን ነው የንግድ ሱቆቻችን በ1% ክፍያ እርስዎን እየጠበቁ ነው። ኑሮ በዘዴ ሱቅ በአንዴ Making moves across the city and leaving our mark! The Retail & Shop Business Expo is officially live! Ready to launch your business? Secure your dream shop today for just 1%…
-
– video
የስኬታችን ትልቁ ሚስጥር አብሮነታችን ነው ልብ ለልብ የምንቀራረብበት ስለ ትላንት ትዝታችን የምንቋደስበት የምናሳካቸውን ድሎች የምናወጋበት መድረካችን ደግሞ ቴምር አፍታ ነው። The secret behind our success? Doing it together. Temer Afta is our space to connect heart-to-heart, cherish shared memories, and celebrate every win along the way. Here’s to…
-
– video
ቆንጆ… ትሁት… ፈገግታቸው የሚጋባ የቴምር የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኞችን በአንድ ቃል ግለጿቸው ብንልዎ ምላሽዎ ምን ይሆን? እኛ ግን ሁሌም ስለሚያኮሩን ሸልመን አመስግነናቸዋል። መልካም የከስተመር ሰርቪስ ሳምንት ይሁንላችሁ! Warm, welcoming, and always ready to serve. This Customer Experience Week, we celebrated the people who bring care, professionalism, and a genuine smile…
-
– video
ሽርሽር በቴምር! ለአንድ ወር የሚቆየው ታላቁ የንግድ ሱቅ ኤክስፖ ዝግጅታችን ተጀመረ አዲስ አበባ ዝግጁ ? የት እንምጣልዎ? ቴምር ፕሮፐርቲስ በ1% ሂሳብ ሱቅን ያለ ሃሳብ ተጨማሪ መረጃ ለማገኘት በ 0968042293 ይደውሉ! A new way to own commercial space! Temer Properties is bringing you a month-long commercial property experience across Addis Ababa, featuring prime shop…
-
– video
ሽልማት ሺህ ልማት ነው ይባላል የብርቱ ሽልማቱ ደግሞ ጽናቱ ነው በጽናት ብዙ ያለሙትን ቴምር ሸልሟል ከሽልማት በኋላ ያለውን ስሜት እንዴት ይገልጹታል? Success is never an accident, it is built on quiet dedication, resilience, and unyielding focus. We believe true excellence deserves to be recognized. We are proud to honor those who turned bold…
-
– video
"መሽቶ ሲነጋ አዲስ ነገር ታያለህ!" ደንበኞቻችን ስለ እኛ ምን አሉ? ስለ ራስ ከወዳጅ አንደበት መስማት ምንኛ ደስ ይላል። The true measure of our work is found in the experiences of those we serve. Every word shared by our clients reflects the trust, confidence, and relationships we continue to build at Temer Properties. TEMER PROPERTIES…
-
– video
ቴምርን የት አያችሁት? በሚል የጀመርነው ቻሌንጅ ላይ ብዙዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ እኛም ቴምርን የት እንዳዩት ስለንገሩን ብቻ በሽልማት አንበሽብሸናቸዋል። በከተማችን ከ35 በላይ በግንባታ ላይ ያሉ ሳይቶች ስላሉን እናንተም እነዚህ የት እንዳያችሁት በመናገር ብቻ ቀጣይ ተሽላሚ ይሁኑ። ቴምርን ማየት ያሸለማል! Spotted Temer around the city? Tell us where and win big! With over 35 active construction sites…
-
– video
Dhabbanni keeyna temer properties fullbana 19 irra jalqabee hanga fullbana 21tti qoophii ayyaana Irreecha sababeefachudhan hooteela skytitti biro addaafi tuuriziimii Waliin ta’u dhan expoo (baazarii) guudaa issinif qophesee jirra Temer Properties, in collaboration with the Oromia Culture and…
-
– video
HAPPENING NOW! ቴምርን የት አየሁት? TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #Temerproperties #temerrealestate #TemernAyehut #CompanyChallenge #SpotAndWin
-
– video
ምንም ማታ ቢሆን የሕልምዎን ማረፊያ እውን ሳናደርግ እንቅልፍ የለንም። የአጅዋ የመሰረት ኮንክሪት ሙሌት ጥንቅ ብሎ ተሞልቷል ። ሳንጨርስ አናርፍም! Making your dream home a reality, no matter the hour! Ajwa foundation pour complete! TEMER PROPERTIES Create | Construct | Deliver #temerproperties #temerrealestate #constructionupdat…
-
– video
በቴምር አፍታ በቅርብ ቀን ይጠብቁን! TEMER PROPERTIES Create | Construct| Deliver #TemerAfta #RealEstateDevelopment #ConstructionComplete #FinalFinishing #ComingSoon
-
– video
ለእኛ ሌሊቱ ቀናችን ነው! የፒያሳ ሊሴ ሰከን ሳይታችን የሳርቤት ሳይታችን እንዲሁም የአዋሬ ሳይታችን ግንባታ በሚገባ እየተቀላጠፈ ነው። ምክንያቱም ሳንጨርስ አናርፍም! ይስራ ከምር ቴምር! We turn night into day! Massive shoutout to our teams on the ground concrete pouring is officially complete at our Piassa Lycée site, Sarbet site, and City Aware site…
-
– video
ማህበረሰብ በብዙ ቤተሰቦች የተሰራ ግዙፍ ማንነት ይዟል! የቤተሰብ መነሻ ደግሞ ቤት ነው፣ ቤትም ነጻነት ነው ለዚህም ነጻ በሆነች ሀገር ቤትን መገንባት ነጻ ሀገርን በተግባር እንደ ማጽናት ነው። በፒያሳ አድዋ 00 ስሞኪንግ ቴብል በተሰኘው መርሃ ግብር ላይ አጋር በመሆናችን ሀገራዊ ኩራት ይሰማናል። A community is a vast collective built by many families and every family begins with a home. Home is…
Showing 30 of 327 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Follower history
Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.
Temer Properties TikTok stats
- Followers
- 120,171
- Likes
- 243,058
- Videos
- 327
- Likes per video
- 743
- Median views (latest 28 posts)
- 4K
- Median likes per view
- 5.9%
- Posting rate
- about 5.4 posts a week
- Last post
- Most viewed recent post
- “"መሽቶ ሲነጋ አዲስ ነገር ታያለህ!" ደንበኞቻችን ስለ እኛ ምን አሉ? ስለ ራስ ከወዳጅ…” · 92.1K views
- Hashtags used most
- #temerproperties (28), #temerrealestate (28), #RealEstateEthiopia (8), #AddisAbaba (7), #AddisAbabaRealEstate (4)
About Temer Properties
Joined TikTok