tsion.zekariyas (@tsion837)
- Followers
- 46.9K followers
- Following
- 34 following
- Likes
- 467K
- Videos
- 340
- Avg length
- 0:18
ማንም በክርስቶስ ብሆን አድስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፏል እነሆ አዲስ ሆኖአል ። 2ቆሮ 5፥17
Latest videos by tsion.zekariyas
-
Pinned
-
Pinned
-
Pinned
-
346 likes 42 comments 113 shares 50 saves
-
– photo post
Photo post
ዳዊት በለመለመ መስክ ማደሩ በእረፍት ውሃ ዘንድ መመራቱ ኩራቱ አይደለም በሞት ጥላ መካከል ማለፉ ፍርሃቱም አይደለም የዳዊት ዋናው ነገር እረኛዬ ያለው እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መኖሩ ነው በየትኛውም የህይወታችሁ መንገድ ላይ እረኛችሁ ከእናንተ ጋር ነው! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው! #ሀደያ_ሆሳዕና🥰💪⚪️⚫️🔴 #ካምባታኛ_መዝሙር ##fyppppppppppppppppppppppp #kambtgnamezmur #hadygnamazure @glory 🔥🔥🔥
-
– video
881 likes 66 comments 209 shares 105 saves
ሮሜ 1:16 «ስለ ክርስቶስ ወንጌል አላፍርም፤ ለሚያምን ሁሉ ለመዳን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።» ወንጌል ማለት፦ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ስለ ሞቱ፣ ስለ ትንሣኤውና ስለ በእርሱ የሚገኘው ድነት የምሥራች ነው። ❤️ #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ለአለም #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር @Deborah🐝🐝
-
– video
663 likes 62 comments 300 shares 82 saves
ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም አለው።” ዮሐንስ 14:6 #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ወንጌል_ለአለም #muslim #orthodox @Deborah🐝🐝
-
– video
455 likes 36 comments 222 shares 51 saves
"ወንጌልን መናገር ካቆምኩ መተንፈስ እንደማይችል ሰው እሆናለሁ፤ እኔ የተፈጠርኩት ለጌታ ኢየሱስ ምስክር እንድሆን ነው።" አባባ ዋንዳሮ ዳባ #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #orthodox #muslim @Deborah🐝🐝
-
375 likes 25 comments 92 shares 38 saves
#እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #orthodox #muslim @Deborah🐝🐝
-
155 likes 27 comments 43 shares 23 saves
-
– video
850 likes 46 comments 269 shares 99 saves
(1 John 5:12) ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #orthodox #muslim @Deborah🐝🐝
-
– video
331 likes 33 comments 87 shares 51 saves
ኢየሱስ የዓለምን ህዝብን ሲመለከት ሁለት ነገሮችን ያያል 1 ያለእረኛ መሆናቸውን 2 መካሩ ብዙ ሠራተኞች ጥቂት መሆኑን እኛ ቅዱሳን እንደኢየሱስ መመልከት መቻል አለብን። ይረደን ማቴዎስ 9 (Matthew) 36፤ ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው። 37፤ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፡— መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ 38፤ እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው።…
-
– photo post
Photo post
አንድ መርከበኛ ሰው ሲሰምጥ እያየ ዝም ብሎ ሊቀመጥ ይችላልን? አንድ ሐኪም በሽተኞች ሲያልቁ በምቾት ሊቀመጥ ይችላልን? ታዲያ አንተ ሰዎች ወደ ዘላለም ጥፋት ሲሄዱ እያየህ እንዴት በምቾት ትቀመጣለህ? ሊዮናርድ ራቨንሂል #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #fyppppppppppppppppppppppp #protstantmezmure #hadyegnamazemur @Deborah🐝🐝 @glory 🔥🔥🔥
-
– video
220 likes 29 comments 142 shares 19 saves
ሰለ ኢየሱስ ነው የማወራው 🙌 በኢየሱስ በኩል የዘላለምን ሕይወት ማግኘት ይቻላል እርሱ ብቸኛው ወደ አብ የምንቀርብበት መንገድ ነው ያለ እርሱ የዘላለምን ሕይወትን መግኘት አንችልም ። ያለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር መግባት አንችልም ።(ዮሐንስ ወንጌል 14:6) #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #orthodox #fyppppppppppppppppppppppp @Deborah🐝🐝
-
– video
964 likes 54 comments 197 shares 109 saves
ወንጌል የእኛ አደራ ነው 🙏 #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #fyppppppppppppppppppppppp #orthodox @Deborah🐝🐝
-
– video
1.6K likes 66 comments 351 shares 190 saves
እርሱ ግን፣ “ወደ ሌሎቹም ከተሞች ሄጄ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል መስበክ ይገባኛል፤ የተላክሁት ለዚሁ ዐላማ ነውና” አላቸው።ሉቃስ 4:43🏃♂️🏃♂️ እኛስ? #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #muslim #orthodox #fyppppppppppppppppppppppp @Deborah🐝🐝
-
807 likes 48 comments 277 shares 91 saves
#እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #orthodox #muslim @Deborah🐝🐝
-
– video
606 likes 31 comments 212 shares 68 saves
ያ ደሙ🔥🔥 በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #muslim #orthodox @Deborah🐝🐝
-
– video
681 likes 31 comments 226 shares 70 saves
ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤ ‘በዕንጨት የተሰቀለ ሁሉ የተረገመ ነው’ ተብሎ ተጽፎአልና።” — ገላትያ 3፥ #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #orthodox #muslim #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። @Deborah🐝🐝
-
778 likes 40 comments 330 shares 88 saves
-
– video
696 likes 47 comments 210 shares 86 saves
በሕይወት የደከማችሁና በኃጢአት፣ በጭንቀት ወይም በሌሎች ሸክሞች የተጫናችሁ ሁሉ ወደ ኢየሱስ ኑ፤ እርሱም ዕረፍት ይሰጣችኋል። #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #fyppppppppppppppppppppppp #hadyegnamazemur @Deborah🐝🐝
-
– video
605 likes 37 comments 203 shares 66 saves
እሬቻ ▶️ እሬቻ ባህል አይደለም። እሬቻ በባህል ስም የሚካሄድ ጣዖት አምልኮ ነው። በባህልና በሌሎች ሰበቦች ስም እግዚአብሔር በልጁ ወንጌል ብርሃን ካዳነንና ካላቀቀን ጣዖት አምልኮ ጋር ተመልሰን መቆራኘት፥ ተቆራኝተንም በዚህ እርኩሰት ረክሰን ነፍሶቻችንን ማጣት የለብንም! ቃሉ እንደሚለው እግዚአብሔርን ብቻ እናምልክ! "ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ። በሙሉ ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሳችሁ እንግዶችን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አርቁ፥ ልባችሁንም ወደ…
-
– video
709 likes 37 comments 195 shares 86 saves
2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21 “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ፥ ኃጢአትን የማያውቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #orthodox #muslim #fyppppppppppppppppppppppp @Deborah🐝🐝
-
– video
1.3K likes 62 comments 438 shares 166 saves
ወዳጆች አንድ እውነት ልንገራችሁ ማንም ሰው ያለ መንገድ ያሰበበት ልደርስ አይችልም። ማንም ሰው ያለ እውነት ምንም ነገር ልያውቅ አይችልም ። ማንም ሰው ያለ ሕይወት ልኖር አይችልም ። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እነዚህን ሁሉንም የያዘ አምላክ ነው ። ያለ እርሱ እውነት ያለ እርሱ ሕይወት ያለ እርሱ መንገድ የለም። #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #muslim #orthodox @Deborah🐝🐝
-
1.2K likes 60 comments 583 shares 130 saves
-
593 likes 22 comments 155 shares 65 saves
-
747 likes 60 comments 270 shares 80 saves
#እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #orthodox #muslim @Deborah🐝🐝
-
– video
414 likes 22 comments 159 shares 42 saves
2 ቆሮንቶስ 6 (2 Corinthians) 2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። የማዳን ቀን አሁን ከሆና የመመስከር ቀንም አሁን ነው ቃሉ አሁን የመደን ቀን ነው ከለን ይህ ለልደኑት አሁን ከሆና ለእኛ ደግሞ አሁን እንድድኑ አሁን እንመሰክራለን እንጂ ነገ አንመሰክረም ። ስለዚህ ለልደኑ ሰው የተቀመጠ ብቻ ሰይሆን ለእኛም ጭምር ነው ።…
-
– video
562 likes 35 comments 559 shares 59 saves
ያ ደሙ🔥🔥 በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ኢየሱስ_ያድናል። #fyppppppppppppppppppppppp #orthodox @Deborah🐝🐝
-
– video
25K likes 808 comments 4.4K shares 3.5K saves
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ። አደረሰን። ይህ አመት ትውልድ ሰለ እግዚአብሔር ፍቅር ለመስማት ልቡን የምከፍትበት አመት ይሁንልን 🙏🙏🙏 ዓመቱ እግዚአብሔርን በጥልቀት፣ በሚገባ የሚናውቅበት፣ የእግዚአብሔር ክብሩ፣ ሀልዎቱ በዙሪያችን ሁልጊዜም የሚበዛልን፣ እግዚአብሔርን መፍራትና እርሱን የመፍራታችን በረከቶች የምትረፈረፍልን፣ የጽድቅ ራባችን፣ ጥማታችን የሚበዛልን፣ በጽድቅ ሕይወት የምንገለጥበት፣ በእግዚአብሔር ማዳንና በረከት የምንጥለቀለቅበት ዓመት…
Showing 30 of 340 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
tsion.zekariyas TikTok stats
tsion.zekariyas (@tsion837) has 46,859 TikTok followers as of . That is about 46.9K followers.
- Followers
- 46,859
- Likes
- 466,828
- Videos
- 340
- Likes per video
- 1.4K
- Average video length
- 0:18
- Median per post
- 1.5K views · 681 likes · 40 comments · 212 shares · 80 saves
- Average engagement per view - follower
- 33.5% - 0.05
- Average views per follower
- 0.13
- Most viewed recent posts
- “🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ። አደረሰን። ይህ አመት ትውልድ ሰለ እግዚአብሔር ፍቅር…” · 124K views · 25.4K likes · 808 comments ·
- “እርሱ ግን፣ “ወደ ሌሎቹም ከተሞች ሄጄ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል መስበክ ይገባኛል፤…” · 3.5K views · 1.6K likes · 66 comments ·
- “ወዳጆች አንድ እውነት ልንገራችሁ ማንም ሰው ያለ መንገድ ያሰበበት ልደርስ አይችልም። ማንም…” · 2.7K views · 1.3K likes · 62 comments ·
- Pinned posts
- 3, with 708K, 292K and 151K views
- Last post
- (1 day before this check)
- Posting rate
- about 3.5 posts a week
- TikTok content labels
- Singing & Instruments (14 of 17 posts), Singing & Dancing (14 of 17 posts)
- Post types
- 28 videos, 2 photo posts
- Hashtags used most
- #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን (26), #ወንጌል_ይለውጣል (24), #ኢየሱስ_ያድናል (23), #orthodox (20), #muslim (15)
tsion.zekariyas follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About tsion.zekariyas
Account created