አንተ ነህ profile picture

አንተ ነህ (@yared29y)

Followers
1.1K followers
Following
189 following
Likes
34.1K
Videos
395
Avg length
0:34

ሃሳብ፣ መጽሐፍት፣ ዜማ...

Playlists Liked videos

Latest videos by አንተ ነህ

  • የፊያሜታ ምርጫ ነበር። ሲርበኝ ከመብላት በቀር ስለምግብ ዓይነት እምብዛም የማውቀው ነገር የለኝም። የወጥ ቤት ኪነትና የሆድ ሳይንስ መስኬ አይደለም።… – photo post Photo post , 230 views

    የፊያሜታ ምርጫ ነበር። ሲርበኝ ከመብላት በቀር ስለምግብ ዓይነት እምብዛም የማውቀው ነገር የለኝም። የወጥ ቤት ኪነትና የሆድ ሳይንስ መስኬ አይደለም። ሙዚቃውም የእሷ ምርጫ ነበር። "ኬ ሲራ ሴራ" የሚባለው በሙዚቃ መሣሪያዎች የተቀነባበረ የድሮ ዘፈን ነበር። ብዙ ጊዜ የሰማሁት ዘፈን ቢሆንም ዛሬ ወደድኩት። የወደፊቱን ማን ያውቃል? ይሆን ይሆናል ። የማይሆን ደግሞ አይሆንም ...... #በዐሉ_ግርማ #ኦሮማይ #booklovers📚 #Love #peace

  • #በዐሉ_ግርማ #booklovers #peace video by @yared29y · Nov 5, 2026 , 235 views, duration 0:23

    25 likes 1 comment 0 shares 0 saves

  • የመብረቅ ነጎድጓድ ሊጮህ ሲያስፈራራ በአስገምጋሚ ድምጹ ሊያሸብር ሊረታ ልክ በዛች ሰዓት ሊያምባርቅ ሲነሳ አለች የምትቀድመው ፣ ውብ ቆንጆ ብልጭታ ከዛም… – photo post Photo post , 190 views

    የመብረቅ ነጎድጓድ ሊጮህ ሲያስፈራራ በአስገምጋሚ ድምጹ ሊያሸብር ሊረታ ልክ በዛች ሰዓት ሊያምባርቅ ሲነሳ አለች የምትቀድመው ፣ ውብ ቆንጆ ብልጭታ ከዛም ተዥጎድጉዶ ምድሪቱን አናግቶ ሳር ቅጠሉን አስበርግጎ ሰውንም አሽ' ሽቶ በባዶ ጩኸት ቀልብን ከገላ ላይ ገፎ ፥ ሲያበቃ ወና ማንባረቁ ደመናው መራቁ ዶፍ ማጣቱን ፥ ሲረዳ ለስለስ ቀንጠስ በሚል ዜማ ላባብልሽ በሚል ስልት ቀስ ባለ ካፍያ ሲደልል መሬትን ሲነካ ሲዳብስ ከስሜት ሁሉ ቀድሞ አፍንጫን ሚዳስስ ትዝታን ያዘለ…

  • ሌባ ለ'ዓመሉ ፥ ዳቦ ቢልስ አባ'ሆይ ስራ ፈቶ ፥ ቆቡን ቢቀድ'ስ አፈ ታሪክ ፣ ተረት ፥ ህዝቤ ተንተርሶ እንካ ያሉትን ያምናል በፍርሀት ተኮፍሶ ✍️አንተነህ – video , 283 views, duration 0:33

    39 likes 1 comment 1 share 0 saves

    ሌባ ለ'ዓመሉ ፥ ዳቦ ቢልስ አባ'ሆይ ስራ ፈቶ ፥ ቆቡን ቢቀድ'ስ አፈ ታሪክ ፣ ተረት ፥ ህዝቤ ተንተርሶ እንካ ያሉትን ያምናል በፍርሀት ተኮፍሶ ✍️አንተነህ #ግጥም #peace #Love #

  • ሆዴ ነው ጠላቴ ፥ ሙዚቃ ግብዣ – video , 1K views, duration 0:44

    94 likes 2 comments 3 shares 2 saves

    #ሙሉቀንመለሰ ሆዴ ነው ጠላቴ ፥ #ሙዚቃ ግብዣ #Love #peace #ግጥም

  • ያንን ገለባ ልብ ከደጅ የወደቀው "አድራሻህ ወዴት ነው?" ብለህ አትጠይቀው የነገው ነፋስ ነው ፣ መንገዱን የሚያውቀው – photo post Photo post , 580 views

    ያንን ገለባ ልብ ከደጅ የወደቀው "አድራሻህ ወዴት ነው?" ብለህ አትጠይቀው የነገው ነፋስ ነው ፣ መንገዱን የሚያውቀው። #በውቀቱ_ስዩም #ግጥም #peace #Love

  • ራስህን ካሸነፍኽ ማንም አያሸንፍህም፤ ከራስኽ ከታረቅኽ ከማንም አትጣላም። what a reliving mmoment from – video , 525 views, duration 0:37

    73 likes 0 comments 0 shares 0 saves

    ራስህን ካሸነፍኽ ማንም አያሸንፍህም፤ ከራስኽ ከታረቅኽ ከማንም አትጣላም። what a reliving mmoment from #forrestgump #peace #Love #hope #fyp

  • #bizuayehu_demssie #Love #peace photo post by @yared29y · Nov 2, 2026 Photo post , 280 views
  • ለምን እንደሆነ እንጃ በፊት ሳያት እሸሻት ነበር። ሁልጊዜ ከእጅዋ የማይጠፋው መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን አይቀርም ባየኋት ቁጥር ከሩቅ የሚያባርረኝ። ሠይጣን ሆኜ… – video , 681 views, duration 0:56

    92 likes 1 comment 3 shares 9 saves

    ለምን እንደሆነ እንጃ በፊት ሳያት እሸሻት ነበር። ሁልጊዜ ከእጅዋ የማይጠፋው መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን አይቀርም ባየኋት ቁጥር ከሩቅ የሚያባርረኝ። ሠይጣን ሆኜ አይደለም። ሀይማኖት አይስበኝም። የኔ ሀይማኖት ሕይወት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን የማነብበት ምክንያት ቢኖር በሊትሬቸርነቱ ነው። ግሩም ሊትሬቸር ነው። በተለይ ፤ መክብብና መኃልይ መኃልይን ማንበብ ደስ ይለኛል። አንድ ቀን ፤ " ፍቅር በተግባር እንጂ በጸሎት አይሆንም። የቅርቡን ትተሽ ከሩቁ ላይ ምን አንጠለጠለሽ?…

  • #ግጥም #peace #Love photo post by @yared29y · Nov 1, 2026 Photo post , 230 views
  • ከሆነው ሁሉ ያለ እርሱ አንዳች የሆነ የለም · #peace #Love #ግጥም video by @yared29y , 300 views, duration 0:25

    57 likes 0 comments 0 shares 0 saves

  • ✍️ ጳውሎስ · Oct 30, 2026 – video , 225 views, duration 0:29

    44 likes 4 comments 0 shares 1 save

    ✍️ ጳውሎስ #ግጥም #fyp #Love #peace

  • ✍️አንተነህ · በ ቢኖረኝ ህልም በ ቢኖረኝ እልም በምኞት ዓለም በከንቱ ብሰጥም ማን ይሆን ቀዛፊ የቱ… – video , 286 views, duration 0:25

    38 likes 0 comments 0 shares 1 save

    ✍️አንተነህ #ግጥም #fyp #Love #peace

  • በመጋዝ ጠርዝ ላይ መራመድ ከተማርኩ ማንም አይመልሰኝ!! · #በውቀቱ_ስዩም #ግጥም #peace video by @yared29y , 378 views, duration 0:23

    86 likes 1 comment 1 share 6 saves

  • ለምንም ነገር ፍላጎትና ስሜት አጣሁ ። በሬን ዘግቼ አልጋ ላይ ተንጋለልኩ ። ለካ አለኝ ብዬ ያልቆጠርኩት ብዙ ነገር ነበረኝ። አሁን ሳጣው ታወቀኝ።… – video , 427 views, duration 0:21

    46 likes 2 comments 10 shares 1 save

    ለምንም ነገር ፍላጎትና ስሜት አጣሁ ። በሬን ዘግቼ አልጋ ላይ ተንጋለልኩ ። ለካ አለኝ ብዬ ያልቆጠርኩት ብዙ ነገር ነበረኝ። አሁን ሳጣው ታወቀኝ። የመብላት ፍላጎት ሀብት ነው። አሁን እርሱ የለኝም። የመጠጣት አምሮት ነበረኝ - አሁን እሱን ፀጋ ተገፍፌአለሁ። የማፍቀር፣ የመፈቀር ጉጉት ነበረኝ - አሁን እሱ ህልም መሆኑን አረጋገጥኩ። የሥጋም ሆነ የመንፈስ ጥያቄዎቼ በንነው ጠፍተዋል። በድን ሆኜ የመንጋለል ግዴታዬን እየተወጣሁ እገኛለሁ። ዘልአለማዊ መንጋለል።…

  • ከሃሳቦቼ አድማስ ሩቅ ስመለከት ከውስጤ የማትጠፋ አለች አንዲት፥ ነፍስ እጆችህን . . . የቀረው በእንባ አልቋል።. . . ✍️አንተነህ 📷 – video , 417 views, duration 1:00

    76 likes 0 comments 5 shares 2 saves

    ከሃሳቦቼ አድማስ ሩቅ ስመለከት ከውስጤ የማትጠፋ አለች አንዲት፥ ነፍስ እጆችህን . . . የቀረው በእንባ አልቋል።. . . ✍️አንተነህ #ግጥም #Love #peace #ddu #fyp 📷 @ABENEZER

  • አንቺ አኩራፊ ሆነሽ እኔም ሆደ ባሻ · #mulukenmelesse #ግጥም #Love video by @yared29y , 734 views, duration 0:36

    139 likes 9 comments 4 shares 8 saves

  • x3. ለምን ፤ ምክንያት የለኝም ✍️አንተነህ – video , 511 views, duration 0:59

    55 likes 3 comments 1 share 2 saves

    x3. ለምን ፤ ምክንያት የለኝም ✍️አንተነህ #fyp #Love #peace #ግጥም #DDU

  • ጊዜ ልብ ይሰብራል ፍቅር ግን ያብ'ባል ተበዳይ ይቅር ይላል እድሜም ይቀጥላል መኖር ያስደስታል ዓለም ይጣፍጣል ብዬ ላምን ነው መሰል ነፍሴን ምን ነክቷታል… – video , 2.3K views, duration 0:30

    196 likes 27 comments 16 shares 4 saves

    ጊዜ ልብ ይሰብራል ፍቅር ግን ያብ'ባል ተበዳይ ይቅር ይላል እድሜም ይቀጥላል መኖር ያስደስታል ዓለም ይጣፍጣል ብዬ ላምን ነው መሰል ነፍሴን ምን ነክቷታል ✍️አንተነህ #ግጥም #booklovers📚 #Love #peace #fyp

  • ባለፉት አመታት ወንድ'ነቴን ይፈታተኑኝ ዘንድ ከውስጤ የተላኩ የእንባ ጠብታዎች ዐይኖቼን ሲያደፈርሱ ፤ አንዳንዴም እኚ የ'ጠብታ ጥርቅሞች ግድቡ… – video , 718 views, duration 0:18

    42 likes 1 comment 3 shares 1 save

    ባለፉት አመታት ወንድ'ነቴን ይፈታተኑኝ ዘንድ ከውስጤ የተላኩ የእንባ ጠብታዎች ዐይኖቼን ሲያደፈርሱ ፤ አንዳንዴም እኚ የ'ጠብታ ጥርቅሞች ግድቡ እንደፈረሰበት ወንዝ ጉንጮቼን እያረሱ ቁልቁል ሲ'መነተፉ ነበር። ግና የተከፋ ባይደሰት እንኳ ፤ በ ልኩ እንዲከፋ ግድ ይለዋልና የላይኛው አምላክ "ግድበ እንባ በአምሳለ ሴት" ከላይ ይሁን ከዚሁ እንጃ ህይወቴ ውስጥ እንደ ቅመም ጣል አድርጎልኛል። በፊት በፊት ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው የውስጤ ሲቃ ፤ አሁን ላይ ልክ…

  • በቁጥር እድሜ እርጅናን ተመኘሁ ህመም እየጎረስኩ ሲቃንም አገሳሁ መሄድ መሸሽ' ን ተነበይሁ ፤ ግና ከሃሳብ የት' አባቴ ሸሸሁ በጭስ ነጉጄ በትዝታ ሰመጥሁ… – video , 575 views, duration 0:30

    53 likes 1 comment 4 shares 1 save

    በቁጥር እድሜ እርጅናን ተመኘሁ ህመም እየጎረስኩ ሲቃንም አገሳሁ መሄድ መሸሽ' ን ተነበይሁ ፤ ግና ከሃሳብ የት' አባቴ ሸሸሁ በጭስ ነጉጄ በትዝታ ሰመጥሁ ከራሴ ለመሸሽ የማይሆኑ'ትን ሆንሁ ግን ከ' እኔ ወዴት ሄድሁ ወዴት ..........................ወዴትም ✍️አንተነህ የግል የጋራ እንባ!! . . #fyp #ግጥም #peace #Love #ትዝታ

Showing 21 of 395 videos

Load more videos

Explore & export videos

አንተ ነህ TikTok stats

አንተ ነህ (@yared29y) has 1,111 TikTok followers as of . That is about 1.1K followers.

Followers
1,111
Likes
34,052
Videos
395
Likes per video
86
Average video length
0:34
Median per post
417 views · 56 likes · 1 comment · 2 shares · 1 save
Average engagement per view - follower
13.1% - 0.07
Average views per follower
0.48
Most viewed recent posts
  1. “ጊዜ ልብ ይሰብራል ፍቅር ግን ያብ'ባል ተበዳይ ይቅር ይላል እድሜም ይቀጥላል መኖር…” · 2.3K views · 196 likes · 27 comments ·
  2. “ሆዴ ነው ጠላቴ ፥ ሙዚቃ ግብዣ” · 1K views · 94 likes · 2 comments ·
  3. A video from · 734 views · 139 likes · 9 comments
Last post
(less than a day before this check)
Posting rate
about 5.3 posts a week
TikTok content labels
Random Shoot (5 of 7 posts), Others (5 of 7 posts)
Post types
16 videos, 5 photo posts
Hashtags used most
#Love (21), #peace (21), #ግጥም (14), #booklovers (6), #በዐሉ_ግርማ (3)

How these numbers are counted

አንተ ነህ follower history

FollowersLikes1.1K33.9K1.105K34K1.11K34.1K1.115K34.2K1.12K34.3K1,111 followers on Nov 7, 20261,11134,052 likes on Nov 7, 202634,052Nov 7, 2026

Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded

About አንተ ነህ

Account created