Latest videos by YEMa
-
– video
Pinned
-
– video
Happy Sunday! ☀️ Happy Meskel! @Eyuel #ethiopianmusic #yedegasew #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral
-
– video
@Eyuel Celebrating Australia Day through music, culture, and unforgettable memories 🇪🇹🇦🇺 🎶 #YEMa #Australiaday #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #worldmusic
-
– video
ሙሉ ኮንሰርቱን በየማ ዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ። Watch the full concert on YEMa’s YouTube channel Link in bio 🔗 @Eyuel #yemaexclusiveshow #yemaconcert #የማ #yema #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– photo post
Photo post
@Eyuel Don’t forget to watch our concert on my YouTube channel Link in bio 🔗 #የማ #YEMa #konso #ethiopia #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
ለምትሰጡኝ ፍቅርና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 @Eyuel #የማ #YEMa #konsoethiopia #ኮንሶ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
✨✨✨YEMa Exclusive Show✨✨✨ Watch the full concert on my YouTube channel. Link in Bio 🔗 @Eyuel #የማ #yema #postegnaw #ፖስተኛው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
🔥🔥🔥 ተለቀቀ🔥🔥🔥 በቅርቡ በመድረክ " YEMa Exclusive Show” በሚል የተገናኘንበት የሙዚቃ ዝግጅት አሁን በ"የማ ዩቲዩብ ቻናል/YEMa YouTube Channel” ተለቋል። ከ50 በላይ የሙዚቃ ባለሙያዎች (መሳሪያ ተጨዋቾች፣ ጨፋሪዎች እና የኪነጥበብ ባለሙያዎች) የተሳተፉበትን ይህን ትልቅ መድረክ ከቤተሰብ እና ወዳጆቻችሁ ጋር እንድትከታተሉት በፍቅር ጋበዝኳችሁ። Link in Bio 🔗 @Eyuel #YEMa #የማ #yemaexclusiveshow…
-
– video
@Eyuel Festival of the Greater South- Recap #YEMa #Yedegasew #livemusic #ethiopianmusic #festivalofthegreatersouth
-
– video
@Eyuel ለቀጣይ የ"የማ ልዩ የሙዚቃ ድግስ" ዝግጁ ናችሁ? Are you ready for the next YEMa's Exclusive Show? #yemaexclusiveshow #YEMa #የማ #የደጋሰው #yedegasew
-
– video
@Eyuel በ “Festival of the Greater South” ለነበረን ድንቅ ምሽት ሁላችሁንም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 #የማ #yema #festivalofthegreatersouth #የደጋሰው #yedegasew #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #livemusic #ethiopian_tik_tok #viralvideos #fyp
-
– video
@Eyuel 🔥🔥ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ እንዳያመልጣችሁ🔥🔥 ነፃ መግቢያ #Soundcheck 🗓️ቅዳሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ም 📍ኦኤስሲ ዋና መሥርያ ቤት, አዲስ አበባ (መካኒሳ ከቫቲካን ኤምባሲ በተቃራኒ) 🕒ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ 🎟️ ነጻ መግቢያ #የማ #yema #የደጋሰው #yedegasew #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopianmusic #organizationofsoutherncooperation #ethiopian_tik_tok #livemusic #fyp
-
– video
@Eyuel 🔥🔥ቅዳሜ ሰኔ 21-የሙዚቃ ኮንሰርት🔥🔥🔥 የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም በዓይነቱ ለየት ያለ ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ፌስቲቫል ይካሄዳል። በዕለቱ ስራዬን ከልዩ ኦርኬስትራ ጋር የማቀርብ ሲሆን ከእኔ በተጨማሪ ከኡራጓይ እና ኩባ የመጡ ድንቅ አርቲስቶች ስራቸውን የሚያቀርቡ ይሆናል። ቀጥሎ በተቀመጠው link ብቻ በመመዝገብ ኮንሰርቱን በነፃ መታደም ትችላላችሁ። አሁኑኑ ይመዝገቡ…
-
– video
@Eyuel @Johnny Video 🔥🔥🔥ትላንት በግማሽ ቀን ውስጥ ብቻ 50% የሚሆኑ ትኬቶች ተሽጠዋል።🔥🔥🔥 ለሰጣችሁኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለሁ።ይህን ልዩ እና የማይረሳ የሙዚቃ ዝግጅት እንዳያመልጥዎ ትኬቶን ከእጅዎ ለማስገባት ይፍጠኑ። 🔥🔥🔥In less than half a day yesterday, half of the tickets sold out!🔥🔥🔥 Thank you for the incredible love! Don't miss this unforgettable music…
-
– video
@Eyuel Photoshoot for the upcoming show with @Johnny Video 🔥🔥🔥 በቅርብ ቀን...የማ የሙዚቃ ኮንሰርት🔥🔥🔥 ሰኔ 7 በአሸናፊ ከበደ ሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል ትኬቱ በቅርቡ በዲጂታል ገበያ ይውላል! 🔥🔥🔥YEMa’s Exclusive Show🔥🔥🔥 👉ሙዚቃን እንደቀደመው ዘመን ተቀምጠው በክብር የሚያጣጥሙበት እና የሚደነቁበት 👉ባህላዊ እና ዘመናዊ ሙዚቃን ያጣመረ የሙዚቃ ድግስ 👉ኦርኬስትራ:- 17 ሙዚቀኞችን ያካተተ 👉ሙዚቃዊ ትርዒት…
-
– video
በእኩለ ለሊት የደረሰኝ ልብ የሚነካ ቪድዮ... ለኔ ትልቁ ክፍያዬ ይሄ ነው። ከዚህ የበለጠ ክፍያ የለም። ወደፊትም አይኖርም። ይህን ቪድዮ የላከልኝ መምህር ፋሲል መኮንን ከልብ አመሰግናለሁ! @Eyuel @fassil #የማ #yema #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ethiopianmusic #fyp #viralvideos #postegnaw #ፖስተኛው #fyp #viralvideos
-
– video
@Eyuel 🔥 በቅርብ ቀን..የማ የሙዚቃ ኮንሰርት🔥 ሰኔ 7 በአሸናፊ ከበደ ሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል ትኬቱ በቅርቡ በዲጂታል ገበያ ይውላል! 🔥🔥YEMa’s Exclusive Show🔥🔥 👉ሙዚቃን እንደቀደመው ዘመን ተቀምጠው በክብር የሚያጣጥሙበት እና የሚደነቁበት 👉ባህላዊ እና ዘመናዊ ሙዚቃን ያጣመረ የሙዚቃ ድግስ 👉ኦርኬስትራ:- 17 ሙዚቀኞችን ያካተተ 👉ሙዚቃዊ ትርዒት:- ሙዚቃ፣ጭፈራ፣ የሰርከስ ጥበብ 👉ሀገር በቀል ድምፆች:-ሲንቄ ሃዳ፣ የጋሞ ፃሊቄ እና ሌሎችም ትዝታን…
-
– video
🔥🔥🔥 በቅርብ ቀን...የማ የሙዚቃ ኮንሰርት🔥🔥🔥 ሰኔ 7 በአሸናፊ ከበደ ሙዚቃዊ ጥበባት ማዕከል ትኬቱ በቅርቡ በዲጂታል ገበያ ይውላል! 🔥🔥🔥YEMa’s Exclusive Show🔥🔥🔥 👉ሙዚቃን እንደቀደመው ዘመን ተቀምጠው በክብር የሚያጣጥሙበት እና የሚደነቁበት 👉ባህላዊ እና ዘመናዊ ሙዚቃን ያጣመረ የሙዚቃ ድግስ 👉ኦርኬስትራ:- 17 ሙዚቀኞችን ያካተተ 👉ሙዚቃዊ ትርዒት:- ሙዚቃ፣ጭፈራ፣ የሰርከስ ጥበብ 👉ሀገር በቀል ድምፆች:-ሲንቄ ሃዳ፣ የጋሞ ፃሊቄ እና ሌሎችም ትዝታን…
-
– video
እልል ያለ ሽልማት እና ሀበሻ ቢራ ይህንን ሽልማት ስላበረከታችሁልኝ አመሰግናለሁ። የበለጠ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው። እዩዬ @Eyuel ለዚህ ክብር መብቃቴ ምክንያቴ አንተ ነህ። ክበርልኝ! እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያለን! ስራዬን ወዳችሁ ፍቅርና ድጋፋችሁን ለቸራችሁኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ! #የደጋሰው #yedegasew #የማ #yema #elilyaleshilmat #habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹…
-
– video
Part 2 | ክፍል 2: ፖስተኛው ግጥም: ጎላ ጎህ ዜማ እና ቅንብር: ኢዩኤል መንግስቱ @Eyuel የሙዚቃ ድግስ በሰኔ ወር መጀመሪያ #የማ #yema #የደጋሰው #yedegasew #ፖስተኛው #postegnaw #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #habeshatiktok #viralvideos #fyp
-
– video
ግጥም፣ ዜማ እና ቅንብር: ኢዩኤል መንግስቱ @Eyuel ክፍል1: የማር እሸት የሙዚቃ ድግስ በሰኔ ወር መጀመሪያ #yema #የማ #yedegasew #የደጋሰው #yemareshet #የማርእሸት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #amharatiktok #amharatiktok💚💛❤️ #gojam #fyp #viralvideos #ethiopianmusic
-
– video
በአንድነት ክብርን፣ ተስፋን እና ህልምን መመለስ እንችላለን! 🌟 Join me and @UNFPA Ethiopia at See the Unseen: A Night to Restore Fistula Survivors’ Lives. 📅 May 30 | 🕡 6:30 PM 📍 Hilton Addis Ababa 🎟 See the Unseen: A Night to Restore Fistula Survivors’ Lives Where to get your ticket: ✅ Hilton Addis ✅ UNECA / UNCC ✅…
-
– video
ውድ አድናቂዎቼ፣ በሰኔ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ከእናንተ ጋር በአዲስ አበባ በልዩ የመድረክ ስራ እንደምንገናኝ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በዓይነቱ ልዩ በሆነው በዚህ የሙዚቃ ድግስ ላይ እጅግ ከማከብራቸው ከ17 በላይ አንጋፋ እና ወጣት ሙዚቀኞች ጋር ዝግጅት ማድረግ ከጀመርን ሰንብተናል። እስከዛው የደጋ ሰው አልበሜ ከተለቀቀ በኃላ የጠፋሁበትን ምክንያት በቂ ምላሽ የያዘ እና ከእናንተ ከውድ አድናቂዎቼ ጋር የበለጠ ያቀራርበናል ብዬ ያዘጋጀሁትን ዘጋቢ ፊልም…
-
– video
-
– video
ተፈሪ አሰፋ በቅርቡ በቪድዮ ያደረስኳቹህ" ስንት ነው” የተሰኘውን ሙዚቃዬን ጨምሮ በሙሉ የደጋ ሰው አልበም ላይ (12 ሙዚቃዎች) ድራም እና ፐርከሽን የተጫወተው ልበ ቀናው ተፌ (ተፈሪ አሰፋ) ነው። ቀጥሎ የምትመለከቱት ቪዲዮ "ስንት ነው?" ሙዚቃ ላይ የተለያዩ የፐርከሽን መሣሪያዎችን ሲጫወት ነው። ተፌ በተመስጦ አንገቱን አቀርቅሮ የተጫወተው ይህ ትራክ የቅጂው ወቅት የነበረውን ጊዜ በትዝታ ወደኃላ ያስታውሰናል። በነበረን አንድ ውብ የመድረክ ስራም ትህትናው እና…
-
– video
“ስንት ነው?” ሙዚቃ ላይ ውብ የሆነውን ጊታር የተጫወተልን ድንቅ የጊታር ተጫዋች ባዝ ጋኪር ይባላል። ባዝ ጋኪር በአምስተርዳም ኔዘርላንድስ የሚገኝ የጊታር ተጫዋች ሲሆን ከወጣትነት ዘመኑ ጀምሮ በመካከለኛው ምሥራቅ አካባቢ አዘውትሮ ይሰራ ስለነበር ይህ አስደናቂ የሙዚቃ ችሎታው በአረብኛ ሙዚቃ እና ባህል ተጽዕኖ ጉልህ በሆነ መልኩ ተቀርጿል። “የደጋ ሰው” አልበሜ ላይ “ስንት ነው?” ከሚለው ሙዚቃ በተጨማሪ “ሎሚዬ”፣ “ጋሻዬ ክርኑ”፣ “ፖስተኛው” እና “ራያ”…
-
– video
🔥🔥🔥Sint New?🔥🔥🔥 Watch the full music video on YEMa’s YouTube channel. Link in Bio Produced by @Eyuel #የማ #yema #የደጋሰው #yedegasew #ስንትነው #sintnew #newethiopianmusic #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral_video #habeshatiktok #fyp
-
– video
"ስንት ነው?" የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ!!! "ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ አመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ።" የደጋ ሰው አልበም ከተለቀቀ አንድ አመት የሆነው ሲሆን በዚህ መካከል በነበሩኝ 70 የሚሆኑ አለም አቀፍ የመድረክ ስራዎች እና ዝግጅቶች ምክንያት የቪዲዮ ስራ ሳላቀርብ ቆይቻለሁ። በቅርቡ በአዲስ አበባ በመድረክ የምንገናኝ ሆኖ ከዚህ አልበም ውስጥ “ስንት ነው? “የተሰኘውን የሙዚቃ ቪዲዮ በየማ (YEMa) YouTube channel ስለተለቀቀ…
-
@Eyuel #mechtemetaleh #የማ #yema #france #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #fyp #viral_video
-
– video
Ethiopian performing arts on the world stage @Eyuel #cirquephenix #shombite #france #paris #የማ #yema #ethiopianmusic #ethiopianperformingarts #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #viral_video #fyp
Showing 30 of 71 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Follower history
Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.
YEMa TikTok stats
- Followers
- 92,735
- Likes
- 854,798
- Videos
- 71
- Likes per video
- 12K
- Median views (latest 29 posts)
- 132K
- Median likes per view
- 6.3%
- Posting rate
- about 1.3 posts a month
- Last post
- Most viewed recent post
- “Part 2 | ክፍል 2: ፖስተኛው ግጥም: ጎላ ጎህ ዜማ እና ቅንብር: ኢዩኤል መንግስቱ…” · 918K views
- Hashtags used most
- #yema (29), #የማ (26), #ethiopian_tik_tok (26), #ethiopianmusic (24), #yedegasew (20)
About YEMa
Joined TikTok