የኔን ድርሻ (@yenendirsha)
- Followers
- 39.6K followers
- Following
- 932 following
- Likes
- 208K
- Videos
- 65
- Avg length
- 1:18
የ አእምሮ ታካሚዎችን ለማገዝ እንዲሁም የስነ ልቦና ሕክምና ለማግኘት 0912778174 https://t.me/yenendirsha@
Latest videos by የኔን ድርሻ
-
– video
61 likes 1 comment 3 shares 3 saves
ፈተናዎች መንገዳችንን ሊዘጉ ሳይሆን ሊያጸዱ ይመጣሉ! ሁልጊዜ ነገሮችን በአዎንታዊ እይታ እንመልከት። ✨💯 #viral#trending#motivation#mindset#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
80 likes 16 comments 4 shares 9 saves
-
– video
74 likes 12 comments 3 shares 4 saves
@Hawudtech(Ekram)👩🏻💻🎁🫵 ኡምራዬን ካሳመሩልኝ ነገሮች መካከል..." 🥺❤️✨ 1ኛ. ከምወዳት ጓደኛዬ ጋር መሆኔ ነው! በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መስጊድ ጥላ ስር አብሮ መቀመጥ፣ በዱዓ እርስ በእርስ መፅናናት እና ያንን መንፈሳዊ እፎይታ አብሮ መካፈል የቃላት መግለጫ የሌለው ትልቅ ኒዕማ ነው!አላህ በጅነትም አብሮ ይሰብስበን 🤲🤲🥰 2ኛ. የ Noon travel ኑን ትራቭል አገልግሎት ነው! በደስታ እና በእንግድነት ምክንያት በዒባዳ አዳቦች ላይ እንዳንደናገር…
-
– video
82 likes 18 comments 0 shares 7 saves
“ይቅር ተባባሉ” ይባላል... ግን ከሰው አቅም በላይ የሆነ የልብ ስብራትስ? 💔 አላህ አፉ ይለናል፤ የሰው ልብ ግን አንዴ ከተሰበረ በቀላሉ አይረሳም። ዑምራ ላይ ሆኜም ያመመኝ የሰዎች በደል ነው... እባካችሁን ሰውን ከመበደል አላህ ይጠብቀን! ☝️🥀 💬 በበደላችሁ ሰው ምክንያት ይቅር ማለት ከብዷችሁ ያውቃል?#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#fyp#viral#umrah
-
67 likes 7 comments 0 shares 3 saves
-
92 likes 21 comments 0 shares 6 saves
-
– video
1.2K likes 18 comments 180 shares 249 saves
በልጆችሽ ምክንያት ተናደሽ፣ ተመልሰሽ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቶሻል? 💔👶 ወላጅነት አስደሳች ቢሆንም አንዳንዴ ከአቅም በላይ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ይህ ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለብዙ እናቶች የሚያጋጥም ነው! "ደስተኛ ወላጅ፣ ደስተኛ ልጅን ያሳድጋል!" ❤️ የልጆችሽን ባህሪ ለመረዳት፣ የራስሽን የአእምሮ ሰላም ለመጠበቅ እና ከልጆችሽ ጋር ጤናማ ግንኙነት ለመፍጠር የቤተሰብ ካውንስሊንግ (Family Therapy) ትልቅ መፍትሔ ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው…
-
– video
145 likes 4 comments 64 shares 11 saves
የወሊድ በኋላ ድብርት (Postpartum Depression) ተራ ድካም አይደለም! 👶💔 ብዙ አዲስ እናቶች የሚያልፉበት ግን ደግሞ የማይናገሩት ከባድ ስሜት ነው። ምልክቶቹን ማወቅ እና መረዳት የመጀመሪያው መፍትሔ ነው! ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልከቱ፣ ለሌሎች እናቶችም እንዲደርስ Share ያድርጉ! ❤️ #postpartumdepression #PostpartumJourney #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #የኔንድርሻበጎአድራጎት
-
– video
235 likes 11 comments 33 shares 36 saves
🚨 "በሩን ቆልፌዋለሁ? እጄን ታጥቤአለሁ?" ማለት ብቻውን OCD ያደርገናል? በፍጹም! ብዙዎቻችን ቀለል ያለ ጥንቃቄን ወይም ስጋትን "OCD አለብኝ" ከሚል መደናገጥ ጋር እናያይዘዋለን። ነገር ግን Obsessive-Compulsive Disorder (OCD) ከቀላል ጥንቃቄ ያለፈ፣ ሰዎችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሰቃይ አእምሯዊ ሁኔታ ነው። እውነተኛው OCD ምን ይመስላል? አስገዳጅ ህመም (Compulsions): ህመሙ ያለበት ሰው በሩ መቆለፉን ቢያውቅም እንኳን…
-
– video
206 likes 8 comments 38 shares 39 saves
🚨 "ራስን የመንከባከብ ፍላጎት ማጣት… ራሴን መሸከም አቃተኝ!" በቀላሉ ሊታዩ የሚችሉ የድብርት እና የአእምሮ ጤና መታወክ ምልክቶች ሕይወታችንን እንዴት በጸጥታ ይቆጣጠሩታል? በክፍል 4 ቆይታችን፣ ከአእምሮ ሕመም ጀርባ ያሉ ስውር ምልክቶችን፣ የሰውነት መክሰስን፣ የድካም ስሜትን እና ከራሳችን ጋር የምናደርገውን ከባድ ትግል እንቃኛለን። ይህ እጅግ አስተማሪ ዝግጅት ለብዙዎች መልስ ሊሆን ይችላል። ልብ የሚነካውን ይህን ቆይታ ከማየትዎ በፊት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ…
-
77 likes 2 comments 13 shares 8 saves
-
– video
184 likes 0 comments 19 shares 26 saves
🚨 "በሕይወት መኖር አቅቶኛል…!" ከአእምሮ ጤና ጋር የሚደረገው ይህ ውጊያ ከግምት በላይ ከባድ ነው። ድብርት (Depression) ዝም ብሎ ሃዘን አይደለም፤ የብዙዎችን ሕይወት ዝም ብሎ የሚቀማ ጸጥ ያለ ስቃይ ነው። በክፍል 2 ቆይታችን፣ ይህ ከባድ ፈተና በሰዎች ላይ የሚያደርሰውን ጥልቅ ቁስል እና የሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጡትን ጠቃሚ መፍትሄዎች ይዘን መጥተናል። ይህንን እውነት ማወቅ ለኛም ሆነ ለምንወዳቸው ሰዎች ሕይወት አድን ሊሆን ይችላል! ይህን ቪዲዮ…
-
– video
70 likes 3 comments 3 shares 4 saves
አእምሯችን ከሥጋዊ ጤናችን ባላነሰ መልኩ ጥንቃቄና እንክብካቤ ይፈልጋል! 🧠 በEBC (ETV) ቆይታችን ላይ የአእምሮ ጤና ከህመም ጋር ያለውን ትግል፣ ከታመሙበት እንዴት ማገገም እንደሚቻል እና ህብረተሰቡ ለአእምሮ ጤና ባለሙያዎችና ለታካሚዎች ማሳየት ስለሚገባው ድጋፍ በጥልቀት አንስተናል። አእምሮአዊ ጤንነትን መጠበቅ ለሁላችንም ወሳኝ ነውና ይህንን አስተማሪ ዝግጅት አብረን እንከታተል። ቀጣዩን ክፍል ለማየትና ምን እንደሚፈጠር ለማወቅ ይጠብቁ…
-
– video
3.5K likes 60 comments 612 shares 767 saves
📌 ማስታወሻ፦ ይህ ይዘት ለትምህርታዊ ግንዛቤ ብቻ የተዘጋጀ ነው፤ የባለሙያ ህክምናን አይተካም። 📞 ፈቃድ ያላቸው የስነ-ልቦና እና የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች (Psychiatrists/Therapists) ጋር ለመገናኘት፦ በ Bio (ባዮ) ላይ ባለው ስልክ ቁጥራችን ይደውሉ #የኔንድርሻበጎአድራጎት#fyppppppppppppppppppppppp#schizophrenia#MentalHealthAwareness#viral
-
– video
261 likes 5 comments 20 shares 43 saves
📌 ማስታወሻ፦ ይህ ይዘት ለትምህርታዊ ግንዛቤ ብቻ የተዘጋጀ ነው፤ የባለሙያ ህክምናን አይተካም። 📞 ፈቃድ ካላቸው የስነ-ልቦና እና የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች (Psychiatrists/Therapists) ጋር ለመገናኘት፦ በ Bio (ባዮ) ላይ ባለው ስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን! 📌 Disclaimer: This content is for educational purposes only and does not replace medical advice. 📞 To connect with a…
-
– video
1.1K likes 17 comments 187 shares 176 saves
-
– video
52K likes 3.7K comments 17K shares 10K saves
-
– video
396 likes 11 comments 146 shares 78 saves
20x copy link adergut 🙏#mentalhealth #mentalillness #paranoidandroid #ጥርጣሬ #paranoia
-
105 likes 7 comments 52 shares 15 saves
#mentalhealth#mentalillness #paranoidandroid #ጥርጣሬ#paranoia @Mental Wellness የአእምሮ ጤና @Henon Abebe Official @Ezu_page @Ismail Tekle @emans_thoughts @Jordin Bezabih @Iman @adonaymada444 @comedian yasino @@Eshetu Melese - Official @Hanadi Yusuf @Hawudtech(Ekram)👩🏻💻🎁🫵…
-
311 likes 8 comments 28 shares 43 saves
-
– video
227 likes 24 comments 56 shares 35 saves
ከሞት የተረፉ ነፍሶች የሌሎችን ህይወት ለመታደግ ይቆማሉ።የገዛ ፈገግታችንን መልሰን ለመፈለግ በምናደርገው ጉዞ ውስጥ፣ ለሌሎች ፈገግታ ምክንያት መሆን ትልቅ መድኃኒት ነው። 'የኔ ድርሻ' የበጎ አድራጎት ማህበር አላማውም ይሄው ነው - በጭንቀትና በብቸኝነት ለሚሰቃዩ ነፍሶች ብርሃን መሆን።በአእምሮ ጤና ዙሪያ የምናደርገውን ጉዞ እና 'የኔ ድርሻ' የበጎ አድራጎት ማህበርን እንዴት መደገፍ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? አብረን ብንቆም ለብዙዎች ተስፋ እንሆናለን።ለመደገፍ ወይም…
-
285 likes 15 comments 146 shares 37 saves
#የኔንድርሻበጎአድራጎት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ##ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #mindwhisper
-
313 likes 40 comments 226 shares 38 saves
-
311 likes 12 comments 171 shares 52 saves
-
334 likes 20 comments 339 shares 46 saves
-
170 likes 7 comments 114 shares 35 saves
-
591 likes 25 comments 131 shares 94 saves
-
1.2K likes 65 comments 455 shares 182 saves
-
– video
161 likes 25 comments 83 shares 24 saves
Replying to @positivevibesonly706 #d. rfetiyayusuf
-
– video
70 likes 5 comments 117 shares 17 saves
#d. rfetiyayusuf#mentalhealth #strong
Showing 30 of 65 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
የኔን ድርሻ TikTok stats
የኔን ድርሻ (@yenendirsha) has 39,572 TikTok followers as of . That is about 39.6K followers.
- Followers
- 39,572
- Likes
- 208,162
- Videos
- 65
- Likes per video
- 3.2K
- Average video length
- 1:18
- Median per post
- 3.7K views · 217 likes · 12 comments · 60 shares · 36 saves
- Average engagement per view - follower
- 11.5% - 0.07
- Average views per follower
- 0.64
- Most viewed recent posts
- “🇪🇹ሀገሬ” · 558K views · 52K likes · 3.7K comments ·
- “📌 ማስታወሻ፦ ይህ ይዘት ለትምህርታዊ ግንዛቤ ብቻ የተዘጋጀ ነው፤ የባለሙያ ህክምናን…” · 69.1K views · 3.5K likes · 60 comments ·
- “በልጆችሽ ምክንያት ተናደሽ፣ ተመልሰሽ የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቶሻል? 💔👶 ወላጅነት አስደሳች…” · 18.6K views · 1.2K likes · 18 comments ·
- Last post
- (7 days before this check)
- Posting rate
- about 3.3 posts a month
- Hashtags used most
- #የኔንድርሻበጎአድራጎት (20), #ethiopian_tik_tok (11), #mentalhealth (11), #ethiopiantiktok (5), #mentalillness (5)
የኔን ድርሻ follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About የኔን ድርሻ
Account created