ይታገሡ (@yitu1908)
- Followers
- 1.5K followers
- Following
- 1K following
- Likes
- 5.2K
- Videos
- 53
- Avg length
- 1:06
ይህም ያልፋል።
Latest videos by ይታገሡ
-
Pinned
Photo post
-
– video
Pinned
137 likes 44 comments 28 shares 27 saves
ፀጋዬ ገ/መድኅን
-
– video
Pinned
75 likes 19 comments 5 shares 10 saves
ስብሃት ገብረእግዚአብሔር አቦይ ብትኖርልን ኖሮ፥ ዘጠናዋን ደፍነኽ ነበረ'ኮ። ... ባለህበት ይመችህ!
-
– video
51 likes 10 comments 10 shares 5 saves
ኡፍፍ...Love it! ስለዚህ የሙዚቃ 'ፕሮጀክት' መንገር ይጠበቅብኝ ይሆን?.. No! (አይመለከተኝም አይደል!? አዎ። ይኽ 'ፕሮጀክት' በሙዚቃ ዓለምን ድንበር አልባ – ለማድረግ ማቀዱን፤ በሙዚቃ ዓለም ለማስተሳሰር መዶለቱን፣ ሙዚቃን ከስቲዲዮ ወደጎዳና ወይዞ መውጣቱን፣ በገራሚ የድምፅ ጥራት፥ ድንቅ ቅንብር ገራሚ ሙዚቃዎችን መስጠቱን መንገር አይጠበቀብኝም። 'ሜንሽን' ባደረኩት ግን ይሄን እውነት መስማት/ማየት እንደሚቻል እመሰክራለሁ። ... ስለዚህ…
-
– video
65 likes 10 comments 2 shares 9 saves
"ጥቁር ሽታ"ን ካነበብኩ በኃላ ጓጉቼ ስጠብቀው የነበረ ፀሐፊ በሌላ ስራ መጣ። ደስም አለኝ። በ'ፌስቡክ' ገፁ ይሄን አለ። #mohammed_nesru_shafi
-
– video
76 likes 19 comments 1 share 12 saves
ጋሼ ነብስ ይማር። 😪🙏 መታመምህን እያወኩ፥ ከስቃይህ ማረፍህ ስለምን አንገበገበኝ?! => እንዲያገኝህ የነገርኩት የሚዲያ ሰው እንደኔ ተቆጭቶ ይሆን? እንጃ!... እረፍትህን ሊዘግብ ግን ማንም አልቀደመውም¡ ቲች!
-
– video
66 likes 21 comments 3 shares 9 saves
📄 ልቤ - ከእኔው ፅና 📖 የኔ_ጋሻ 🖌 ክፍሌ አቦቸር💚💛❤️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ግጥም_በግጥም
-
– video
42 likes 14 comments 1 share 8 saves
Replying to @poet1919 ይኸው ወዳጄ። ሰይፉ_መታፈሪያ_ፍሬ የሕይወት እንቆቅልሽ #ዐፈር_ያነሣ_ሥጋ
-
– video
34 likes 11 comments 3 shares 7 saves
በህይወት ጎዳና ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው : (ግንቦት 20/1962) #ዐፈር_ያነሣ_ሥጋ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ግጥም_በግጥም
-
– video
53 likes 26 comments 31 shares 6 saves
መልካም አዲስ ዓመት #2019 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
-
– video
41 likes 17 comments 9 shares 11 saves
@Mamush 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሙሼ የልቤ ሙላት! ሳትስት ስለምትሰጠን የስነ-ፅሁፍ ቱርፋት፤ በብቃት ስለምታሰማን ድንቅ ንባበ-መፅሐፍት፤ ስለቀናነትህ፣ ስለፍፁም ወንድማዊ ፍቅርህ እ-ና-መ-ሰ-ግ-ን-ሃ-ለ-ን። 👌💙🙏 #ፀጋዬ_ገብረመድህን @Jhonny_habte @Abi ✍️ @ባርኔጣ🎩 @Kass(መኩ) @🌼🌼አደይ🌼🌼
-
51 likes 6 comments 0 shares 7 saves
-
– video
68 likes 16 comments 0 shares 9 saves
#የአንተ_ቀን_ከሆነ_ቅርጫት_ውሃ_ይይዝልሃል። (አለች ታክሲ)
-
– video
91 likes 28 comments 0 shares 11 saves
Replying to @askalearedodebele @ሜላ La @ Seዬ -ጥጉ የታለ?🙄😋😂
-
– video
65 likes 16 comments 0 shares 9 saves
#ጉም_በመንገዴ !! ጉም-ዬ ኸረ 'የማርያም መንገድ'?... ተው ግን ልለፍበት!? ...
-
47 likes 11 comments 1 share 10 saves
-
– video
55 likes 10 comments 2 shares 12 saves
ዝምታን ተፈጥሮ ላይ ያገኘን ለታ – ጥብቅ! ... ሙጭጭ ነው'ጂ!! ...💚💛❤ 👂
-
– video
79 likes 11 comments 4 shares 9 saves
#እሳት_ወይ_አበባ_የቲያትር_ጨዋታ ይህ ማስታወቂያ አይደለም ፤ ምስክርነት እንጂ። አቀራረቡም፣ ትወና ብቃቱም፣ ሙዚቃዊ ቅንብሩም፣ ... ሁሉም ይቅር። የግጥም መድብል ፥ በተውኔት ቅርፅ መምጣቱ አይደንቅም?... የግጥሞቹን ብቃት ሳያጓድል፥ መድብሉን አንብቦ የሚመለከትን ታዳሚ ለተሻለ መረዳት እንዲጋብዝ ሆኖ በቲያትር መልክ መቅረቡ አይገርምም? በተደጋጋሚ ከመድረክ መውረዱ ቢያሳዝነኝም፤ ዳግም ለዕይታ መቅረቡ አስደስቶኛል። #ወዳጆች_አያምልጣችሁ። @ሸገር FM…
-
43 likes 9 comments 0 shares 3 saves
-
– video
88 likes 32 comments 2 shares 13 saves
ለመምቴ °°°°°°°°°° (የኑስ መሐመድ) እንደ ለመምቴ ይስፋ ቀሚስሽ፣ ይክበር ይመስገን ግዛት መንግስትሽ። ሀገሬ ልቤ የኔ ትርታ፣ የደም ስሬ ነሽ ያንጀቴ ኩታ። ልከናነብሽ በማር አቅልሜ፣ መልካም ገራገር ሰንደቅሽን ስሜ። ይታደሉሻል እንደ'ኔ ሀገር፣ ታሪክ ምግባርሽ ወንዝ የሚያሻግር። ሲወረውሩ ድንጋይ ሊያጎሉሽ ፣ እንደለመምቴ ይስፋ ቀሚስሽ። 💚💛❤…
-
44 likes 6 comments 0 shares 8 saves
-
47 likes 7 comments 3 shares 8 saves
-
– video
112 likes 43 comments 33 shares 21 saves
@Jhonny_habte @Mamush 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Abi ✍️ @🌼🌼አደይ🌼🌼 @Aman 📚 አማን @Butterfly 📚 🦋 @ቡራ ዝንቅ @Zak📚 @ELZA✨️🍓 @Hareg22🔥👸🕊🦅 @ADL 🇪🇹 🇶🇦 @TD-Hamrawit @Lina ሞጆ♣️♨️ @Abi ✍️ 2 ከሰማይ እስከ መሬት መንታነት [መአንትል ግዜ] በዮሐንስ ሀብተማርያም እና በብሩክ በቀለ ንጉሴ
-
66 likes 12 comments 0 shares 6 saves
-
– video
95 likes 20 comments 3 shares 12 saves
ነብይ መኮንን ነበርከን። 😥 ደግሞም አለኸን። ❤️🙏
-
– video
64 likes 14 comments 3 shares 12 saves
የእርጅና እርፍና 👌👌👌 #አለቤ_ሾው #ስብሃት_ገብረእግዚአብሄር
-
– video
137 likes 48 comments 12 shares 21 saves
#ከሀሁ_በስድስት_ወር ቲያትር ላይ የተቀነጨበ #ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድኅን (1928 – 1998 ስራዎች ፦ 1. እሳት ወይ አበባ (ግጥም) 2. የዳኒሲዩስ ዳኝነት (ተውኔት) 3. በልግ (ተውኔት) 4. የደም አዝመራ (ተውኔት) 5. እኔም እኮ ሰው ነኝ (ተውኔት) 6. የከርሞ ሰው (ተውኔት) 7. የእሾህ አክሊል (ተውኔት) 8. ክራር ሲከር (ተውኔት) 9. አስቀያሚ ልጃገረድ (ተውኔት) 10. እኝ ብዬ መጣሁ (ተውኔት) 11. ቴዎድሮስ (ተውኔት) 12…
-
– video
128 likes 48 comments 4 shares 22 saves
ዳኛቸው ወርቁ (1928 – 1987) ስራዎቹ፦ 1- አደፍርስ (ልቦለድ 1962) 2- እምቧ በሉ ሰዎች (ግጥም 1967) 3- ሰቀቀንሽ እሳት (ተውኔት) 4- ሰው አለ ብዬ (ተውኔት) 5- ትበልጭ (ተውኔት) 6- ያላቻ ጋብቻ፥ ትርፉ ሃዘን ብቻ (ተውኔት) 7-ማሚቴ (ተውኔት) 8- የፅሁፍ ጥበብ መምሪያ 9-የአማርኛ ፈሊጦች ((ከአምሳለ አክሊሉ ጋር በጋራ) 10- The thirteenth sun 11- From the mountain top (ያልታተመ)...
-
– video
939 likes 39 comments 204 shares 125 saves
ምስለ ምሳሌ ✍️ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 🎤 ተራኪዎች መዓዛ ብሩ እና ተፈሪ አለሙ 📻@ሸገር FM 102.1 🙏🙏🙏
-
– video
110 likes 37 comments 16 shares 28 saves
"እኔ ደጀኔ" 1967 ✍️ስብሃት ገብረእግዚአብሄር 📖አምስት ስድስት ሰባት #ስነ -ፅሁፍ @Jhonny_habte @Abi ✍️ @Tesfaye Tadesse @Mamush 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @መስክማ'μάτι' @መርየም🌼አደይ🌻 @Abi ✍️ 2
Showing 30 of 53 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
ይታገሡ TikTok stats
ይታገሡ (@yitu1908) has 1,452 TikTok followers as of . That is about 1.5K followers.
- Followers
- 1,452
- Likes
- 5,157
- Videos
- 53
- Likes per video
- 97
- Average video length
- 1:06
- Median per post
- 424 views · 65 likes · 16 comments · 3 shares · 9 saves
- Average engagement per view - follower
- 13.8% - 0.09
- Average views per follower
- 0.67
- Most viewed recent posts
- “ምስለ ምሳሌ ✍️ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር 🎤 ተራኪዎች መዓዛ ብሩ እና ተፈሪ አለሙ 📻” · 13.5K views · 939 likes · 39 comments ·
- “ጥጉ የታለ?🙄😋😂” · 1.4K views · 91 likes · 28 comments ·
- “ቲያትር ላይ የተቀነጨበ ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድኅን (1928 – 1998 ስራዎች ፦ 1. እሳት…” · 982 views · 137 likes · 48 comments ·
- Pinned posts
- 3, with 822, 553 and 383 views
- Last post
- (38 days before this check)
- Posting rate
- about 4.2 posts a month
- TikTok content labels
- Random Shoot (7 of 11 posts), Others (7 of 11 posts)
- Post types
- 29 videos, 1 photo post
- Hashtags used most
- #onthisday (5), #ethiopian_tik_tok (3), #ግጥም_በግጥም (2), #ዐፈር_ያነሣ_ሥጋ (2)
ይታገሡ follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About ይታገሡ
Account created