Azaries Dessie (@azariesdeisse)
- Followers
- 1.6K followers
- Following
- 246 following
- Likes
- 14.6K
- Videos
- 54
All great achievement requires time.
Videos
-
– video by @azariesdeisse
Pinned
Where in the world?
-
– video by @azariesdeisse Pinned
A warm night under Sigean universe.
-
– video by @azariesdeisse
ዛሬ ቅዳሜ ነው። ስለምንወደው ነገር እናወራለን። #animalsoftiktok #animals #bat
-
– photo post by @azariesdeisse
Photo post
የቄስ ልጅ በሁለት መንገድ ያሳዝነኛል። አንደኛ እግዚአብሔር አጎቱ ይመስለዋል። ሁለተኛ እናቱ <አወቅሽ አወቅሽ> ሲሏት መጻፍ ታጥባለች። የስቴፈን ሀውኪንግ ነው የሚባል አንድ ሸጋ አገላለጥ አለ። ይህን ለመረዳት የሚያግዝ። <The greatest enemy of knowledge is not ignorance, it is the illusion of knowledge.> የሚል። በጠጣር አተረጓጎም <ታላቁ የእውቀት ጠላት ድንቁርና ሳይሆን የተጽበረበረ እውቀት ነው።> እንደማለት ይሆናል። የተጽበረበረ እውቀት የማይበራ ፋኖስ ነው። ይዛችሁት ዋሻ ውስጥ ትገባላችሁ። ግን ጨለማውን አያባርርላችሁም። የተደበቀውን አይገልጥላችሁም። እንዲያውም በጽልመት ውስጥ የምትራመዱ ዐይነ ሥውር ሆናችሁ ሳል <የበራላችሁ> እና <የነቃችሁ> እንደሆናችሁ እንዲሰማችሁ ያደርጋል። በአንድ ጥንታዊ የህንዶች ተረት ውስጥ ያሉ ሰባት ዐይነ ስውሮች ዝሆን ስለተባለ እንስሳ ይሰማሉ። ነገር ግን ይህ እንስሳ ምን ሊመስል እንደሚችል በምናባቸው መሳል አልቻሉም። ከዚያ የዝሆኑን የተለያየ ክፍል እየዳሰሱ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። ኩንቢውን የነካው <ወፍራም ዘንዶ ይመስላል> ሲል ከጎን የዳሰሰው ደግሞ "የለም፤ ይህማ እንደ ግድግዳ ሰፊና ጠንካራ ነው።" ብሎ ይከራከራል። በዚህ ሁኔታ ሁሉም የየራሳቸውን መረዳትና ግንዛቤ ያስቀምጣሉ። ሰው የነካውን የዳሰሰውን ያምናል። የመሰለውን ያጸናል። ያ ማለት ግን ያየን የሰማነው ወይም ያወቅነው ሙሉ እውቀት ወይም እውነት ነው ማለት አይደለም። ወደ ተጽበረበረ መረዳት ከሚያሻግሩ ነገሮች አንዱ የጎደለ እውቀት ነው። ማተብ ላንገት ብላችሁ፣ የአፈር ኪዳን ገብታችሁ የምትከራከሩለት ነገር እናንተ የምታስቡትን ያህል ላይሆን ይችላል። ከዋናው እውነት ተነጥሎ የወጣ ኢምንት እውቀት ለሕይወት ያላችሁን መረዳት እስከመጨረሻው የተንጋደደ ያደርገዋል። ራሳችሁን ከእነዚያ ሰባት ዐይነ ስውሮች ውስጥ እንደ አንዱ እስክታዩ ድረስ የያዛችሁት ክፋይ እውነት ሙሉ ሆኖ ይታያችኋል። ይህን ሳይሆን አይቀርም አጎት ሀውኪንግ The illusion of knowledge የሚለው። ስለዚህ ቄሱን እንጂ የቄሱን ሚስት አትሁኑ። <አወቅሽ> ስለተባላችሁ መጽሐፍ አትጠቡ። የማታውቁትን ቀለም አትበጥብጡ። የቄስ ልጅ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር አጎታችሁ ከመሰላችሁም ችግር ነው። በራሳችሁ Illusion ውስጥ ወድቃችኋል ማለት ነው።
-
– video by @azariesdeisse
ዛሬ ቅዳሜ ነው። ስለምንወደው ነገር እናወራለን! #arabiannights #Atalefromarabiannights
-
– photo post by @azariesdeisse
Photo post
Graduated! Proudly Graduated! #computerscience
-
– video by @azariesdeisse
ዛሬ ቅዳሜ ነው። ስለምንወደው ነገር እናወራለን!
-
– video by @azariesdeisse
ዛሬ ቅዳሜ ነው። ስለምንወደው ነገር እናወራለን።
-
– video by @azariesdeisse
ዛሬ ቅዳሜ ነው። ስለምንወደው ነገር እናወራለን። #Frankenstein #MaryShelley
-
– photo post by @azariesdeisse
Photo post
Karamon has been recognized by Addis Books as the Book of the Year.
-
– photo post by @azariesdeisse
Photo post
A source of inspiration!
-
– photo post by @azariesdeisse
Photo post
የተለያየ የዐይን ቀለም ያለው ልጅ አፋር ክልል ውስጥ መገኘቱን ስሰማ አንድ የቆየ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ። ልጅ ሳለን ካደረግናቸው ጥቂት ነገሮች እስካሁን ከአእምሮየ ያልጠፋ እና ትዝ ሲለኝ በቁጭት የምስቅበትም ነው። አንድ ጓደኛ ነበረን። ሁለቱም ዐይኖቹ ግራጫ ቀለም ነበራቸው። ከማኅበረሰቡ የተለየ ቀለም ስላለው ብቻ በተጣላን ቁጥር "የድመት ዐይን... የሰይጣን ጭራ..." እያልን እናሸማቅቀዋለን። በእርግጥ ሳይጣን ጭራ እንደሌለው፣ የድመት ዐይንም በአብዛኛው ሰማያዊ እንጂ ግራጫ እንዳልሆነ የነገረን የለም። ዐይኑ ዓለምን የሚያይበት መስኮት ባይሆን ኖሮ እንደ ጥፍር ቆርጦ፣ ጥርስ ውስጥ እንደገባ ስንጥር መንጥቆ በጣለው ነበር። ካራሞንን ስጽፍ ይህን ልጅ በተደጋጋሚ አስቤዋለሁ። መጽሐፉ ውስጥ ኦሪት ሰማያዊ ዐይን እና የማያድግ ዐጭር ግራጫ ጸጉር ሲኖራት፣ የመለኮት ደግሞ አንዱ ቡናማ ሌላኛው ሰማያዊ ነው። ይህ ዐይነቱ ክስተት እንዴት እንደሚፈጠር ለማወቅ ዐጭር ንባብ ማድረግ አስፈልጎኝ ነበር። ሰማንያ በመቶ የሚሆነው የሰው ልጅ ቡናማ ዐይን ሲኖረው የተቀረው ሃያ ፐርሰንት ግን ሰማያዊ፣ ፈዛዛ ቡኒ፣ አረንጓዴና ግራጫ ዐይን ይዞ ይወለዳል። ከእነዚህ መሐል ደግሞ ግራጫ ዐይን ያላቸው ሰዎች በቁጥር አናሳ ናቸው። አንድ ፐርሰንትና ከዚያ በታች ቢሆኑ ነው። መለኮት እና ከሰሞኑ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ያለው ሕጻን ሁለት የተለያየ ቀለም ካለው ዐይን ጋር ነው የተወለዱት። ይህ የመሆን እድሉ ደግሞ እጅግ አናሳ ነው። ይህ ክስተት በሕክምና ሄትሮክሮሚያ (Heterochromia) በመባል ይታወቃል። ሰውነታችን ሜላኖሳይት በተባሉ ልዩ ሴሎች አማካኝነት በቆዳችን፣ በጸጉራችን እና በዐይናችን ውስጥ የሚገኝ ሜላኒን የተባለ የተፈጥሮ ቀለም ያመርታል። ይህ ቀለም ዐይናችን ውስጥ በብዛት በሚገኝበት ጊዜ ዐይናችን ጥቁር ወይ ቡናማ ይሆናል። ሲያንስ ደግሞ አረንጓዴ፣ ሰማያዊ፣ ግራጫ ወይም ሌላ ቀለም የመሆን እድሉ ይሰፋል። ዐይናችን ውስጥ ያለው የሜላኒን መጠን እና ሥርጭት የተለያየ ሲሆን ደግሞ ሄትሮክሮሚያ የምንለው ይህ እንግዳ ክስተት ይፈጠራል። አንዱ ሰማያዊ ሌላኛው አረንጓዴ ሊሆን ይችላል። ይህ ሁኔታ ጥቂት ሰዎች ላይ ብቻ የሚፈጠር በመሆኑ እጅግ ተፈላጊና ውበትን የሚጨምር ክስተት ነው። ከዚያ ባሻገር በዐይናችንም ሆነ በቆዳችን ላይ ምንም ዐይነት የጤና እክል አያመጣም።
-
#Lalibela #Ashetenmariam #Lasta
-
– video by @azariesdeisse
-
-
– video by @azariesdeisse
A book becomes more meaningful when it becomes part of someone's story. A little throwback to a moment with @nibab & chill
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
ጉዞ ወደ አሸተን ማርያም
-
-
– video by @azariesdeisse
መጽሐፍ ግብዣ ለካራሞን ቤተሰቦች የአድያም ሰገድ ኢያሱ ዜና መዋዕል
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
– video by @azariesdeisse
-
-
Showing 30 of 54 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Follower history
Recorded each time someone opens this profile here, so there are gaps between visits.
About @azariesdeisse
Joined TikTok