Feven Kaleb (@fev_kaleb)
- Followers
- 35.2K followers
- Following
- 431 following
- Likes
- 243K
- Videos
- 111
- Avg length
- 5:26
🏃♀️➡️........40 K እግዚአብሔርም በእሳት ስለ ወረደበት የሲና ተራራ ሁሉ ይጤስ ነበር፤ ...... ዘጸ 19፥18
Latest videos by Feven Kaleb
-
– video
Pinned
118 likes 38 comments 214 shares 12 saves
ተስፉ እንዳልቆርጥ አድርጉኝ እስኪ ….ወንድሞቼ copy link አርጉልኝ ለእህቶቻችሁ ለእናት አክስቶቻችሁ ግዙኝ🥹ለእኔም ግዙልኝ 🥹😜ብዛት የምትፈልጉ የትም ያላችሁ አስረክባለው ደውሉልኝ 0953992600 0705612962 #creatorsearchinsights #onlineshopping #likehumanhair #humanhair #hair @Nancy🕊️ @Yadeshi Demisse @Like Human Hair
-
– photo post
Pinned
Photo post
አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሃለው ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖሪያለው ይሻገር ደሞዜም የልፋቴም ዋጋ ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ከአንተ ጋር ንካው ሹሉዳዬን ቀደም ቀደም አልበል አንተን አስቀድሜ ከኋላ ልሻገር እያነከስኩ ብመጣም ፈጥኜ ባልሄድም ከአንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም የከሰረ የለም 🙏 በረከት ለማ🎶🎧 Track 06 ያቦቅን ስሻገር 😇😍…
-
– video Pinned
Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 _Medagna neh_ Original Song by Ephrem Alemu Full Worship @kingdomsoundworship @lidia_anteneh @kaleab.b
-
– photo post
Photo post
አመሰግናለው ስለምትገዙኝ copylink ስለምታደርጉለእኝ #creatorsearchinsights #onlineshopping #shopping #affordable #eyeglass @Yadeshi Demisse @missleyu @Eyeglasses vendor in JOS
-
– video
1.5K likes 26 comments 165 shares 178 saves
Daniel Amdemichael ይረዳል #kingdomsoundministryworshipnight2026#kingdom #kingdomsound #danielamdemichael @Kingdom Sound #creatorsearchinsights
-
– photo post
Photo post
እባካችሁን copy link አርጉልኝ። በብዛትም አስረክባለሁ። 0953992600 ደውሉልኝ። @Nancy🕊️ @Yadeshi Demisse @Eyeglasses vendor in JOS #creatorsearchinsights #eyeglass #shopping #onlineshopping #onlinebusiness
-
– video
68 likes 14 comments 6 shares 5 saves
እግዚአብሔር ይመስገን🙌 @Feven Kaleb #views #enjoy #creatorsearchinsights #lifestyleambianceandenjoyment
-
– video
94 likes 17 comments 18 shares 10 saves
ሳሏን ደስ☝️🙌 #views #lake #hawassa #wolaitamezmure @Belachew Hata4021 @Samuel Toma offical #creatorsearchinsights
-
– video
77 likes 15 comments 5 shares 6 saves
አቤት ስንቱን ነር አሳልፎኝ እንዳቆመኝ ብታውቁ እነዛ ማይነጉ የመሰሉኝ ሌሊቶቼ 🫢🥹🙌 ……..አሁንም በምን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔር በድል እያሻገረኝ እንዳለ…….. ለካስ ሁሉም ነገር ያልፋል ለካስ አለው መጨረሻ ለካስ እኔስ ወዳጅ አለኝ ለካስ የክፋ ቀን መሸሸጊያ #christian #creatorsearchinsights #createsightinsight #coffee @SAM
-
– video
82 likes 24 comments 39 shares 4 saves
አቤት ስንት ነገዬን ብዬ ባላመንኩህ ነገር ታምነህ እየቀደምክልኝ አሳመርክልኝ የኔ ኢየሱስ #christiantiktok #bereketmegersa @Bereket Megersa #God #creatorsearchinsights #createsightinsight
-
– video
96 likes 20 comments 82 shares 8 saves
1 Peter 5:7 "Cast all your anxiety on him because he cares for you" ዛሬ እኛ በምንኖርበት ዓለም ውስጥ በሕይወታችን ላይ ጭንቀት የሚፈጥሩ ብዙ ነገሮች ይከሰታሉ። የአእምሮችንን ሰላም መስረቅ የሚችሉ ብዙ ነገሮች አሉ። ነገር ግን በተለየ ሁኔታ እኛ ውስጥ እየተከሰተ ያለው ወይም ከእኛ ውጪ ዓለም ውስጥ ያለው ትርምስ ምንም ይሁን ምን አምላክ ሰላም እንድንሆንና በእርሱ ዕረፍት እንድናገኝ ይፈልጋል። አምላክ ስለ እኛ በጣም…
-
– video
1.1K likes 15 comments 76 shares 126 saves
Abiyatar Leykun የሕይወት ምንጭ #kingdom #kingdomofheaven #kingdomsound #kingdomsoundworshipnight @Kingdom Sound #creatorsearchinsights
-
– video
88 likes 11 comments 0 shares 6 saves
ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ። በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ ይህ ባይሆንማ ኖሮ እነግራችሁ ነበር፤ የምሄደውም ስፍራ ላዘጋጅላችሁ ነው። ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋራ እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ። ዮሐንስ 14:1 #creatorsearchinsights #ማራናታ
-
– video
115 likes 34 comments 0 shares 10 saves
እነሆ፥ እኔ በእጄ መጻፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ። — ኢሳይያስ 49:16 #asterabebe @Aster Abebe Megerssa #creatorsearchinsights #christianchurchworshipsongs
-
– video
977 likes 10 comments 53 shares 106 saves
ኦሆ የረዳኝን Daniel Amdemichael #kingdom #kingdomofheaven #kingdomsound #danielamdemichael @Kingdom Sound @Daniel Amdemichael #creatorsearchinsights
-
– video
669 likes 6 comments 37 shares 64 saves
ፍቅር ነው Endalkachew Hawaz #kingdom #kingdomofheaven #kingdomsound #worship #creatorsearchinsights @Kingdom Sound
-
– video
67 likes 15 comments 142 shares 6 saves
እግዚአብሔር ይመስገን ከለመንነው ከጠየቅነው በላይ መልካም ነገርን እምያደርግልን …..ከኛ በላይ ለኛ የተሻለውን ነገር የሚያውቅ የሚያደርግ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን #creatorsearchinsights #vlogsandvloggingcontent #Vlog #vlogs #church @Ruhama Alemayehu @Feven Kaleb @Kingdom Sound @chenaniah_ethiopia @hawassa_emmanuel_church
-
– video
67 likes 3 comments 54 shares 8 saves
እኔና እናንተ ብንሆን ከሩቅ ቆመን እንጎርር ነበር “ አየህ አይደል እኔ ማዕበሉን እንዴት እንዳስነሳሁት ከእኔ አታመልጥም ነበር ….” የምንል ይመስለኛል ….ግን እግዚአብሔር ትልቅ ዓሳ አዘጋጅቶለት 3 ቀንና 3 ሌሊት በሕይወት የመቆየት ብሎም ዳግም ሌላን ዕድል ሰጠው። ዮናስ 1 1የእግዚአብሔር ቃል ወደ አማቴ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፤ 2“ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሄደህ፣ በርሷ ላይ ስበክ፤ ክፋቷ በእኔ ፊት ወጥቷልና።” 3ዮናስ ግን ከእግዚአብሔር ፊት…
-
– video
660 likes 13 comments 49 shares 69 saves
yehulgize- Befikreh Kingdom sound 8th batch live album #kingdom #kingdomsound #kingdomsoundworshipnight @Kingdom Sound #creatorsearchinsights
-
– video
85 likes 12 comments 47 shares 6 saves
ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3 በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።#faith #God #jesus #creatorsearchinsights @Feven Kaleb @Feven Kaleb
-
– video
79 likes 12 comments 0 shares 5 saves
ዘፍጥረት 26 1 ቀድሞ በአብርሃም ዘመን ከደረሰው ራብ ሌላ፣ በአገሩ ላይ ራብ ሆነ። ይሥሐቅም የፍልስጥኤም ንጉሥ አቢሜሌክ ወደሚኖርበት ወደ ጌራራ ሄደ። 2 በዚያም እግዚአብሔር ለይሥሐቅ ተገልጦ እንዲህ አለው፤ “እኔ በምነግርህ ምድር ተቀመጥ እንጂ፣ ወደ ግብጽ አትውረድ፤ 3 ለጥቂት ጊዜ እዚሁ አገር ተቀመጥ፤ እኔም ካንተ ጋራ እሆናለሁ፤ እባርክሃለሁም፤ ይህን ምድር በሙሉ ለአንተና ለዘርህ በመስጠት ለአባትህ ለአብርሃም በመሐላ የገባሁለትን ቃል አጸናለሁ። 4ዘርህን…
-
– video
559 likes 3 comments 22 shares 57 saves
የክብሬ መጎናጸፊያ @chenaniah_ethiopia @kali lyrics #creatorsearchinsights #harmony #worshipping #worship
-
– video
2.1K likes 18 comments 105 shares 203 saves
ካህኔ ክናንያ@chenaniah_ethiopia #worship #harmony #worshipping #creatorsearchinsights @Kingdom Sound
-
– video
2.2K likes 37 comments 150 shares 291 saves
ተሻለ ሳሙኤል “ሳአይ ሳሮ” #wolaitamezmure #wolaitatiktok🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪 #christiantiktok #christian #creatorsearchinsights @Teshale Samuel @Selamdesta @Endashaw Dunda @Teshale Samuel
-
– video
1.1K likes 5 comments 46 shares 90 saves
Mesay Birhanu “በህልውና”#kingdom #kingdomsound #kingdomsoundworshipnight #creatorsearchinsights #worshipmoment @Mesay Birhanu @Kingdom Sound @Kingdom Sound Tribute
-
– video
65 likes 12 comments 44 shares 5 saves
እኔ ማነኝ ይህችን ቀን ለማየት የበቃሁኝ ………. ባለ ብዙ ምህረት አምላክ…. በምህረትህ ብዛት ድጋሚ ሕይወትን ተስፉን የዘራህብኝ ……. በስንቱ አበረታሄኝ በስንቱ አጠነከርከኝ ….እንደገና አቆምከኝ.. ባረከኝ ….ከሞት አተረፍከኝ…. እነኛን ጨለማ የሆኑ ሌሊቶችን በታምራትህ አስረሳሄኝ….. እኔ ያሰብኩትን ከልክለህ አንተ ባሰብከው በእጥፍ ባረከኝ…. ተመስገን የኔ ኢየሱስ#creatorsearchinsights #christentiktok
-
– video
3.3K likes 34 comments 274 shares 419 saves
መሳይ ብርሃኑ “አንተ ለኔ”#kingdom #kingdomsound #kingdomsoundworshipnight @Kingdom Sound @Kingdom Sound Tribute @Mesay Birhanu #creatorsearchinsights #worshiping
-
– video
113 likes 6 comments 0 shares 6 saves
ከጐኔ የሚቆም ሰው ሳይኖረኝ እንባዬን ጠርጐ አባበለኝ አዝ፦ አባብዬ (አባብዬ) ምን እልሃለሁ ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (2x) ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ #creatorsearchinsights #spiritual #blessings #lily @Tesfa
-
– video
588 likes 5 comments 51 shares 59 saves
Hana worku “ምርኩዜ” #creatorsearchinsights #worshipgod ##kingdom #kingdomsound #kingdomsoundworshipnight @Kingdom Sound @Kingdom Sound Tribute @Feven Kaleb
-
– video
209 likes 3 comments 20 shares 7 saves
“…..ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ….🥹🙌🤐” 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት አመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለሁ እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ አንዴ ንካኝና ጎዶሎዬን ሙላ ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ…
Showing 30 of 111 videos
Load more videosExplore & export videos
Uses the videos loaded on this page. Load more to include older ones.
Videos by month
Feven Kaleb TikTok stats
Feven Kaleb (@fev_kaleb) has 35,198 TikTok followers as of . That is about 35.2K followers.
- Followers
- 35,198
- Likes
- 242,669
- Videos
- 111
- Likes per video
- 2.2K
- Average video length
- 5:26
- Median per post
- 674 views · 115 likes · 13 comments · 46 shares · 10 saves
- Average engagement per view - follower
- 13.0% - 0.02
- Average views per follower
- 0.15
- Most viewed recent posts
- “መሳይ ብርሃኑ “አንተ ለኔ”” · 26.9K views · 3.3K likes · 34 comments ·
- “ተሻለ ሳሙኤል “ሳአይ ሳሮ” 🇧🇪 Samuel” · 17.1K views · 2.2K likes · 37 comments ·
- “Daniel Amdemichael ይረዳል” · 16.1K views · 1.5K likes · 26 comments ·
- Pinned posts
- 3, with 530K, 4.5K and 860 views
- Last post
- (less than a day before this check)
- Posting rate
- about 2.8 posts a week
- Post types
- 27 videos, 3 photo posts
- Hashtags used most
- #kingdom (8), #kingdomsound (8), #kingdomsoundworshipnight (5), #onlineshopping (3), #worshiping (3)
Feven Kaleb follower history
Followers on the left axis, likes on the right. Recording started on ; each day this profile is refreshed adds a point. How the follower history is recorded
About Feven Kaleb
Account created